የገጽታ ገንቢዎች ቀን በይፋ ተጀምሯል!
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው “የገጽታ ገንቢዎች ቀን” በጎንደር ሃይሌ ሪዞርት በደማቁ ተጀምሯል! ታላላቅ አሰልጣኞች በተገኙበት፣ ሁሉም የገጽታ ገንቢዎች ሲጠብቁት የነበረው ይህ ታላቅ ቀን በይፋ ተጀምሯል።
ሰልጣኞችም በዘርፉ የካበተ ልምድ ካላቸው አሰልጣኞች ዕውቀቶችን የሚያገኙበት፣ ክህሎቶችን የሚያሳድጉበት ፣ ልምድ የሚለዋወጡበትና ለወደፊት ሥራቸው መሠረት የሚጥሉበት ልዩ ስልጠና ያገኛሉ።
IBOs Day Has Officially Begun!
The highly anticipated IBOs Day has officially kicked off with great fanfare at Haile Resort in Gondar! This grand event, eagerly awaited by IBOs, is now in full swing with the presence of esteemed and experienced trainers.
Participants will engage in specialized training sessions designed to expand their knowledge, sharpen their skills, and facilitate the exchange of experiences with top professionals in the field.
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

❤22🎉9👍4🔥2
ስልጠናው ቀጥሏል!
የገጽታ ገንቢዎች ቀን በጎንደር በታላቅ ድምቀት እንደቀጠለ ሲሆን ገንቢ ስልጠናዎች በመሰጠት ላይ ይገኛሉ። ታላላቅ አሰልጣኞች እያካሄዱት ባለው በዚህ ጠቃሚ ስልጠና፣ አሰልጣኞች ልዩ ልዩ ልምዶችን እና ተሞክሮዎችን በመጋራት ላይ ይገኛሉ።
ይህ ስልጠና ለገጽታ ገንቢዎች ያላቸውን ክህሎት ለማሳደግ እና እውቀታቸውን ለማበልጸግ ትልቅ አስተዋፅዖ እያደረገ ይገኛል።
Training Continues!
IBOs Day in Gondar is in full swing, with impactful training sessions currently in progress. Led by top-tier trainers, these sessions provide a dynamic platform where trainers actively exchange diverse experiences and insights.
The training is making a meaningful contribution to enhancing the skills and empowering them for greater success in their careers.

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn

❤15🎉6👍5🔥2😱1