ስልጠናው ቀጥሏል!
የገጽታ ገንቢዎች ቀን በጎንደር በታላቅ ድምቀት እንደቀጠለ ሲሆን ገንቢ ስልጠናዎች በመሰጠት ላይ ይገኛሉ። ታላላቅ አሰልጣኞች እያካሄዱት ባለው በዚህ ጠቃሚ ስልጠና፣ አሰልጣኞች ልዩ ልዩ ልምዶችን እና ተሞክሮዎችን በመጋራት ላይ ይገኛሉ።
ይህ ስልጠና ለገጽታ ገንቢዎች ያላቸውን ክህሎት ለማሳደግ እና እውቀታቸውን ለማበልጸግ ትልቅ አስተዋፅዖ እያደረገ ይገኛል።
Training Continues!
IBOs Day in Gondar is in full swing, with impactful training sessions currently in progress. Led by top-tier trainers, these sessions provide a dynamic platform where trainers actively exchange diverse experiences and insights.
The training is making a meaningful contribution to enhancing the skills and empowering them for greater success in their careers.
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn

❤15🎉6👍5🔥2😱1
የገጽታ ገንቢዎች ቀን በሰበታ: ስልጠናው በደማቁ ቀጥሏል!
በሰበታ እየተካሄደ ያለው የገጽታ ገንቢዎች ቀን ስልጠና በደማቁ ቀጥሏል! ሰልጣኞችም አዳዲስ ክህሎቶችን እየቀሰሙ፣ የአስተሳሰብ አድማሳቸውን እያሰፉ እና ለነገ ስኬታቸው ጠንካራ መሰረት እየጣሉ ይገኛሉ።
በተለይም ሰልጣኞች ከስልጠናው የሚያገኙትን ዕውቀትና ተሞክሮ፣ በግል ህይወታቸውም ሆነ በሙያቸው ትልቅ ለውጥ እንደሚያመጣ ይጠበቃል።
Guyyaan abbootii bizinasaa of danda'aa magaalaa Sabbataa haala ho'aan itti fufeera!
Magaalaa Sabbataatti guyyaan abbootii bizinasa of danda'aa leenjiin gaggeeffamaa jiru haala ho'aan itti fufee jira!
Leenjitoonnis ogummaa adda addaa qooddachaa, Ilaalcha guddina isaanii babal'ifachaa fi milkaa'ina isaanii boriif bu'uura jabaan jabeeffachuu irratti argamu.
Keessumaa leenjitoonni beekumsaa fi muuxannoo leenjii irraa kan argataniin jireenya dhuunfaa isaanii irrattis ta'u ogummaa isaanii irratti jijjiirama guddaa akka fidu ni eegama.

❤29🎉8👍6🔥3
የስልጠናው ተሳታፊዎች ተደስተዋል!
ጎንደር እየተካሄደ ባለው የገጽታ ገንቢዎች ቀን ስልጠና ላይ የሚገኙ ተሳታፊዎች፣ በዛሬው ዕለት ባገኙት ዕውቀትና ተሞክሮ እጅግ መደሰታቸውን እየገለጹ ነው። ይህ አዎንታዊ ግብረመልስ፣ ሰልጣኞች ከስልጠናው ምን ያህል እንደተጠቀሙና እርካታ እንዳገኙ በግልጽ ያሳያል።
በታላላቅ አሰልጣኞች በተሰጠው ገንቢ ስልጠና፣ ተሳታፊዎች አዳዲስ ክህሎቶችን ከመቅሰም በተጨማሪ፣ ልምድ በመለዋወጥና ዕውቀታቸውን በማበልጸግ ትልቅ እርካታ አግኝተዋል።
ይህ ደስታቸው ለወደፊት ሥራቸው ትልቅ መነሳሳት እንደሚሆን ይታመናል።
Training Participants Are Delighted!
Participants at the IBOs Day morning training session currently taking place in Gondar are expressing great satisfaction with the knowledge and experience they've gained so far. Their positive feedback clearly reflects how impactful and enjoyable the session has been.
With engaging, skill-building sessions led by top-tier professionals, attendees not only acquired new abilities but also enriched their knowledge through the exchange of diverse experiences. This sense of fulfillment is expected to be a powerful source of inspiration for their future careers.

🤩7❤6🎉5