Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.72K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
የTT እና MT የሰርተፍኬት ሽልማት

Badhaasa waraqaa ragaa kan sadarkaa TT fi MT

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
🎉12❤9
የ NTB,TT እና MT የሰርተፍኬት ሽልማት በጎንደር

NTB, TT and MT certificate recognition program in Gondar

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤17🎉7👍4🤩1
በጎንደር የገጽታ ገንቢዎች ቀን በስኬት ተጠናቀቀ!

ዛሬ በጎንደር ከተማ ሲካሄድ የነበረው የገጽታ ገንቢዎች ቀን በድምቀት ተጠናቋል። የመዝጊያ ንግግር ያደረጉት የድርጅታችን የቅርንጫፍ ኦፕሬሽን ዋና ኃላፊ አቶ አማኑኤል አብርሃ ናቸው።

አቶ አማኑኤል እንደተናገሩት፣ ድርጅታችን ከፍተኛ ዕድገት ላይ እንደሚገኝና ባለፉት ዓመታት የተሻለ አፈጻጸም ማስመዝገቡን ገልጸዋል። በቀጣይም በተሻለ ዕድገት እንደሚመጣና አድማሱን ዓለም አቀፍ ለማድረግ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን አብራርተዋል።

አቶ አማኑኤል የገጽታ ገንቢዎች በሥነምግባር የታነጸ ሥራ እንዲሠሩ አሳስበው፣ ኢንዱስትሪው በሚፈልገው ልክ ሙያዊ ሥነምግባርን በመጠቀም እንዲሠሩ አጽንኦት ሰጥተዋል። በተጨማሪም፣ ገጽታ ገንቢዎች ጂካብን ካሉበት ሆነው በማስተዋወቅ ሥራቸውን እንዲያሳድጉ ጥሪ አቅርበዋል።

በቀጣይም፣ የCustomer Feedback System (CFS) መተግበሪያን በመጠቀም ማንኛውንም ዓይነት ጥያቄ በፍጥነት ምላሽ ማግኘት እንደሚቻል አስረድተዋል።

በመጨረሻም “በሥነምግባር እንሥራ፣ በአንድነት እናብራ!” በሚል መፈክር ንግግራቸውን አብቅተው ፕሮግራሙ በድምቀት ተጠናቋል።


=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤21🎉7🤩2👍1
የሠበታ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በድምቀት ተጠናቀቀ!

ዛሬ በሠበታ በድምቀት ሲከበር የዋለው የገጽታ ገንቢዎች ቀን በስኬት ተጠናቋል። የመዝጊያ ንግግር ያደረጉት የድርጅታችን የምርምር እና ምርት ልማት ዳይሬክተር (Research and Development Director)  አቶ ንጉስ ሽመልስ (ረዳት ፕሮፌሰር)  ነበሩ።

ፕ/ር ንጉስ ሽመልስ ይህ መድረክ ለገጽታ ገንቢዎች ጠቃሚ የመተዋወቂያና የልምድ ልውውጥ መሆኑን አብራርተዋል። በተጨማሪም፣ ገጽታ ገንቢዎች ስልጠና በመውሰድ ውል እንዲፈርሙ አሳስበዋል። የአፋን ኦሮሞ ተናጋሪዎችን ፍላጎት ለማሟላትም የቋንቋው ተናጋሪዎች ቲም ሊደር መቋቋሙንና የሥልጠና ግብዓቶችም በቋንቋው በተሻሻለ መልኩ መዘጋጀታቸውን አስታውቀዋል።

በመጨረሻም፣ ገጽታ ገንቢዎች ስራቸውን በቅንነትና በስነምግባር እንዲሁም ባህልንና ወግን በማይጥስ መልኩ እንዲሰሩ አሳስበው፣ ይህ ሥልጠና በቀጣይም በተለያዩ ክልሎች እንደሚሰፋ በመግለጽ የገጽታ ገንቢዎች ቀን ተጠናቋል።
❤17🔥5🎉3