Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.72K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
በጎንደር የገጽታ ገንቢዎች ቀን በስኬት ተጠናቀቀ!

ዛሬ በጎንደር ከተማ ሲካሄድ የነበረው የገጽታ ገንቢዎች ቀን በድምቀት ተጠናቋል። የመዝጊያ ንግግር ያደረጉት የድርጅታችን የቅርንጫፍ ኦፕሬሽን ዋና ኃላፊ አቶ አማኑኤል አብርሃ ናቸው።

አቶ አማኑኤል እንደተናገሩት፣ ድርጅታችን ከፍተኛ ዕድገት ላይ እንደሚገኝና ባለፉት ዓመታት የተሻለ አፈጻጸም ማስመዝገቡን ገልጸዋል። በቀጣይም በተሻለ ዕድገት እንደሚመጣና አድማሱን ዓለም አቀፍ ለማድረግ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን አብራርተዋል።

አቶ አማኑኤል የገጽታ ገንቢዎች በሥነምግባር የታነጸ ሥራ እንዲሠሩ አሳስበው፣ ኢንዱስትሪው በሚፈልገው ልክ ሙያዊ ሥነምግባርን በመጠቀም እንዲሠሩ አጽንኦት ሰጥተዋል። በተጨማሪም፣ ገጽታ ገንቢዎች ጂካብን ካሉበት ሆነው በማስተዋወቅ ሥራቸውን እንዲያሳድጉ ጥሪ አቅርበዋል።

በቀጣይም፣ የCustomer Feedback System (CFS) መተግበሪያን በመጠቀም ማንኛውንም ዓይነት ጥያቄ በፍጥነት ምላሽ ማግኘት እንደሚቻል አስረድተዋል።

በመጨረሻም “በሥነምግባር እንሥራ፣ በአንድነት እናብራ!” በሚል መፈክር ንግግራቸውን አብቅተው ፕሮግራሙ በድምቀት ተጠናቋል።


=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤21🎉7🤩2👍1
የሠበታ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በድምቀት ተጠናቀቀ!

ዛሬ በሠበታ በድምቀት ሲከበር የዋለው የገጽታ ገንቢዎች ቀን በስኬት ተጠናቋል። የመዝጊያ ንግግር ያደረጉት የድርጅታችን የምርምር እና ምርት ልማት ዳይሬክተር (Research and Development Director)  አቶ ንጉስ ሽመልስ (ረዳት ፕሮፌሰር)  ነበሩ።

ፕ/ር ንጉስ ሽመልስ ይህ መድረክ ለገጽታ ገንቢዎች ጠቃሚ የመተዋወቂያና የልምድ ልውውጥ መሆኑን አብራርተዋል። በተጨማሪም፣ ገጽታ ገንቢዎች ስልጠና በመውሰድ ውል እንዲፈርሙ አሳስበዋል። የአፋን ኦሮሞ ተናጋሪዎችን ፍላጎት ለማሟላትም የቋንቋው ተናጋሪዎች ቲም ሊደር መቋቋሙንና የሥልጠና ግብዓቶችም በቋንቋው በተሻሻለ መልኩ መዘጋጀታቸውን አስታውቀዋል።

በመጨረሻም፣ ገጽታ ገንቢዎች ስራቸውን በቅንነትና በስነምግባር እንዲሁም ባህልንና ወግን በማይጥስ መልኩ እንዲሰሩ አሳስበው፣ ይህ ሥልጠና በቀጣይም በተለያዩ ክልሎች እንደሚሰፋ በመግለጽ የገጽታ ገንቢዎች ቀን ተጠናቋል።
❤17🔥5🎉3
የልምድ ግንባታ ስልጠና በጁባ ቀጥሏል!

በደቡብ ሱዳን ጁባ በአጋር ድርጅታችን እልልታ ኢንስቲትዩት የሚሰጠው የድርጅታችን የልምድ ግንባታ ስልጠና ቀጥሏል።

ከትናንት ጀምሮ ለሦስት ቀናት የሚቆየው ይህ ስልጠና፣ ዛሬ ሁለተኛ ቀኑን የያዘ ሲሆን፣ በድርጅታችን ከፍተኛ አሰልጣኝ ወ/ሪት ማህልየ ሰለሞን እየተሰጠ ይገኛል።

ይህ ልዩ ፕሮግራም ሰልጣኞች ክህሎቶቻቸውን እንዲያሳድጉ እና ጠቃሚ የለውጥ ክህሎቶችን እንዲያዳብሩ የሚረዳ ልዩ ፕሮግራም ነው። ሰልጣኞቹም ስልጠናውን በጥሩ ሞራልና ተነሳሽነት እየተከታተሉ ይገኛሉ።


Habit-Building Training Continues in Juba!

The Habit-Building Training, provided by our company, Breakthrough, is currently being held at Ellilta Institute in Juba, South Sudan.

This three-day program, which began yesterday, is now in its second day and is being led by our senior trainer, Ms. Mahaliye Solomon.

The training is designed to help participants enhance their skills and develop valuable, transformative abilities.

Trainees are actively participating with great morale and enthusiasm.


=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
❤36👍15🎉9😁6🤩4🔥3
This Monday morning, remember that you have the power to set the tone for your entire week. Whatever your goal ,making progress in your career, nurturing relationships, or focusing on personal growth ,this is your chance to take the reins and create a positive, productive, and inspired week.

Happy Monday!

Jim Rohn, “The Art of Exceptional Living”.
🤩56❤33🎉13👍12🔥3😁2
የ IBB ጉዞ በባሌሮቤ!

በአይነቱ ልዩ የሆነ የ IBB ጉዞ በባሌሮቤ በቅርብ ቀን!

በዚህ ጉዞ ላይ ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች የሚኖሩ ሲሆን በ IBBዎቻችን የሚሰጥ ስልጠና እንዲሁም የልምድ ተሞክሮ ልውውጥ የሚደረግ ይሆናል።

በቅርብ ቀን ይጠብቁን!


IBB's Journey Through Bale Robe!

A unique IBB tour in bale robe is coming up soon!

This tour will feature a variety of programs, including training sessions led by our IBBs and opportunities to share experiences.

Coming up soon!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
   +251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤43🎉15🔥12👍7😱6🤩6
ለቢሾፍቱ እና አካባቢዋ ገጽታ ገንቢዎች፤

በቢሾፍቱ እና አካባቢዋ ለምትገኙ ገጽታ ገንቢዎች በሙሉ፣ ስልጠና ወስዳችሁ ነገር ግን ፈተና ያልተፈተናችሁ ከሆነ፣ በኦንላይን ፈተናውን በመውሰድ እስከ አርብ ሰኔ 20, 2017 ዓ.ም ድረስ እንድታጠናቅቁ በአጽንኦት እንጠይቃለን።

በመቀጠልም ፈተናውን ያለፋችሁ ገጽታ ገንቢዎች የስም ዝርዝር እና የምስክር ወረቀት በዕለቱ ይዘን ስለምንመጣ፣ የገጽታ ገንቢዎች ውል የምናስፈርም መሆኑን እናሳውቃለን።


For Bishoftu and Surrounding Area IBOs:

To all IBOs in Bishoftu and its surrounding areas:If you have completed the training but have not yet taken the exam, we strongly urge you to take the online exam and complete it by Friday, June 27, 2025.

Following this, we will come on the specified date with the list of names and certificates for those who pass the exam, and we will proceed to sign IBOs agreement.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
   +251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
❤34👍10🎉1