#BBS #2
በጁባ የልህቀት ጉዞ ፍጻሜ፡ ታላቅ የምረቃ በዓል ተካሂዷል!
በደቡብ ሱዳን ፤ ጁባ በተካሄደው ታላቅ የንግድ ትርዒት ላይ፣ የድርጅታችን ብሬክስሩን “ሃያል ሂደት ጥቅል ስልጠና” በእልልታ ኢንስቲትዩት የስልጠና ማዕከል ያጠናቀቁ እንዲሁም የእልልታ ኢንስቲትዩትን "የደንበኛ አያያዝ ስልጠና" የሰለጠኑ ሰልጣኞች በታላቅ ድምቀት ተመርቀዋል።
ይህ ታላቅ የምረቃ ፕሮግራም በርካታ የሀገሪቱ ባለስልጣናት እና የስራ አመራሮች በተገኙበት ተካሂዷል።
በዚህ የስልጠና ፕሮግራም ላይ ተሳታፊዎች ምን ያህል ደስተኛ እንደሆኑ፣ ከስልጠናው ምን ያህል እንደተጠቀሙ፣ እና ወደፊትም ህይወታቸውን በበጎ መልኩ እንደሚለውጠው ተናግረዋል።
A Grand Graduation Ceremony in Juba: The Culmination of a Journey of Excellence!
Trainees who completed our company's Breakthrough "Powerful Process Package Training" at Elilta Institute Training Center, as well as those who undertook Elilta Institute's "Customer Care Training", graduated with great fanfare at a big business show in south Sudan, Juba.
This grand graduation program was attended by many of the country's officials and business leaders.
During the training, participants expressed their happiness, how much they benefited, and how it will positively transform their lives going forward.
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn

❤59🎉14👍7🤩7🔥4
የገጽታ ገንቢዎች ቀን በቢሾፍቱ መናንዳ ሆቴል ሊከበር 2 ቀናት ብቻ ቀርትዋል!
ይህንን ታላቅ ዕድል ተጠቅመው ክህሎቶን ያሳድጉ፣ ከታላላቅ ልምድ ካካበቱ አሰልጣኞች ልምድ ይቅሰሙ፣ እንዲሁም አስደሳች ጊዜ ያሳልፉ!
ትኬትዎን አሁኑኑ በመግዛት የዚህ ልዩ ቀን አካል ይሁኑ!
እንዳያመልጥዎ!
Only 2 Days Left Until IBOs Day in Bishoftu!
Take advantage of this exciting opportunity to sharpen your skills, learn from highly experienced professional trainers, and enjoy an unforgettable experience.
Get your ticket now and be part of this special event!
Don’t miss out!

❤31🎉28🤩4🔥1😁1😱1
IBB ጉዞ በባሌሮቤ፡ ቀን ተቀይሯል!
IBB ጉዞ በባሌሮቤ በመጪው እሁድ ይከበራል ብለን ማሳወቃችን ይታወሳል።
ነገር ግን፣ ቀኑ ወደ ሰኞ፣ ሰኔ 23 ቀን 2017 ዓ.ም በመዛወሩ ምክንያት ይህ ታላቅ ዝግጅት በዩኒየን አዳራሽ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ 6:00 ሰዓት ድረስ ታላላቅ አሰልጣኞቻችን ልዩ የሆነ ስልጠና እና ተሞክሮ በማካፈል በደማቁ ይካሄዳል።
ይህንን ልዩ ቀን አብረን በደስታና በፍቅር እናሳልፍ!
እንዳያመልጥዎ!
IBB tour in Balerobe: Date Changed!
It was previously announced that the IBB tour in Balerobe was scheduled for this coming Sunday.
However, due to the date being moved to Monday, June 30, 2025, this grand event will now be held at Union Hall from 2:00 (LT) to 6:00 (LT), featuring our great trainers who will share specialized training and experience.
Let's spend this special day together in joy and love!
Don't miss out!

❤41👍9🎉9😱5🤩5🔥2