በባሌሮቤ ሲካሄድ የነበረው የIBB ጉዞ በደማቁ ተጠናቀቀ!
ዛሬ በደማቁ ሲከበር የነበረው የIBB ጉዞ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። የመዝጊያ ንግግር ያደረጉት የድርጅታችን የምርምር እና ምርት ልማት ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ንጉስ ሽመልስ (ረዳት ፕሮፌሰር) ሲሆኑ እንደተናገሩትም የወሰዱትን ስልጠናና የተሞክሮ ልውውጥ ተግባር ላይ እንዲያውሉ እና ጠንክረው እንዲሰሩ አሳስበዋል። ከዚህም በተጨማሪ ድርጅታችን ሁልጊዜም ከጎናቸው እንደሚቆም ገልጸው፣ የሚሰጣቸውን ስልጠና በመውሰድ ተጠቃሚ እንዲሆኑና ክህሎታቸውን እንዲያሳድጉ አበክረው ተናግረዋል።
በመጨረሻም ፣የድርጅቱን የገጽታ ገንቢዎች ውል እንዲፈርሙ አሳስበው፤ ስራቸውን ሲያከናውኑ ሙያዊ ስነምግባርን እንዲከተሉ እንዲሁም ባህላቸውንና እሴታቸውን ባከበረ መልኩ እንዲሰሩም ጭምር አሳስበዋል።አያይዘውም ድርጅታችን በሀገር ውስጥ የጀመረውን የዕድገት ጉዞ በቀጣይም በተለያዩ የውጪ ሃገራት የመስራት ዕቅድ እንዳለው በመጥቀስ ፕሮግራሙን አጠናቀዋል።
IBB Journey in Balerobe Concludes Successfully!
The IBB journey that was taking place in Balerobe concluded successfully today with a grand celebration. The closing speech was delivered by Mr. Nigus Shimeles (Assistant Professor), our company's Research and Development Director. In his speech, he urged them to apply the training and experience they gained, work diligently, and emphasized that our company will always stand by their side. He also strongly encouraged them to benefit from the training provided by the company and to enhance their skills.
Finally, he urged them to sign company's IBO contract; to follow professional ethics when doing their work; and to do so in a manner that respects their culture and values. He also mentioned that our company has begun its growth journey within the country and plans to operate in various foreign countries in the future, concluding the program.
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn

❤61🎉24🤩8🔥7👍3😢3😱1
ትክክለኛ የማህበራዊ ገጾቻችንን ስለሚጠቀሙ እናመሰግናለን።
Thank you for following our official Social Media pages.

❤18👍18🎉11🤩1
👥New NTB
Dear Musa Abubeker Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!
BTSC hopes you will perform even better in the future.
✨Alpha our State for Significance! ✨
📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com

🎉175❤97🔥25👍18😱17🤩14😁1
የአእምሮ ማነጽ ስልጠና: በመቀሌ ስኬታማ ፍፃሜና የቀጣይ ጉዞ!
በመቀሌ ከተማ ለመጀመሪያ ጊዜ ሲሰጥ የነበረው የአእምሮ ማነጽ ስልጠና በታላቅ ስኬት ተጠናቋል!
ይህ ስልጠና ለተሳታፊዎች እጅግ ጠቃሚና ገንቢ ከመሆኑም በላይ፣ ውስጣዊ እምቅ ኃይላቸውን እንዲያገኙና በተሻለ መንገድ እንዲጠቀሙበት አስችሏቸዋል። ሰልጣኞቹ በስልጠናው ወቅት ያገኙት እውቀትና ክህሎት፣ በቀጣይ የህይወት ጎዟቸው ስኬታማ እንዲሆኑና በአካባቢያቸውም በጎ ተፅዕኖ እንዲፈጥሩ የሚያስችል ነው።
ይህንንም ተከትሎ በመቀሌ ከተማ ለሁለተኛ ዙር ስልጠናው መሰጠት መጀመሩን እያበሰርን፣ በቀጣይም ይህ አስፈላጊ ስልጠና በተለያዩ የሀገራችን ክልሎች በስፋት እንደሚቀጥል ለማሳወቅ እንወዳለን።
Mind Programming Training: Successful Completion in Mekelle and Future Journey!
The first-ever Mind Programming Training in Mekelle has successfully concluded!
This training proved to be extremely valuable and constructive for the participants, enabling them to discover their inner potential and utilize it more effectively. The knowledge and skills gained by the trainees during this program will empower them to succeed in their future endeavors and create a positive impact in their communities.
Following this success, we're excited to announce that the second round of this training has begun in Mekelle. We're also pleased to inform you that this crucial training will continue to be widely offered in various regions of our country in the future.

❤56🤩15🎉9🔥8👍4😱2
እንኳን ደስ አላችሁ!
ለአልፋ የስኬት ጉዞ ጥቅል የክረምት ስልጠና ታዳጊ ወጣቶች ምዝገባ!
ከ11 እስከ 14 ዓመት ዕድሜ ክልል ውስጥ ለሚገኙ ታዳጊ ወጣቶች የተዘጋጀውን የአልፋ የስኬት ጉዞ ጥቅል የክረምት ስልጠና አስመልክቶ አስደሳች መረጃ ይዘን ቀርበናል!
ስልጠናው የሚሰጥበት ቦታ: የፍቅር አስኳላ ካምፓስ ነው።
አድራሻ: 📍ቦሌ ካርጎ ፊት ለፊት፤ የ"World Food Program" ኢትዮጵያ ቢሮ፤ ወይም ቦንሮያል ሆቴል አጠገብ።
ስልጠናው ትኩረት የሚያደርግባቸው ዋና ዋና ነጥቦች:
በራስ ችሎታ ስኬታማ ስለመሆን: ታዳጊዎች የራሳቸውን አቅም አውቀው ለስኬት እንዲጠቀሙበት ማስተማር።
ሆን ተብሎ ስለሚደረግ ለውጥ: አዎንታዊ ለውጦችን በዕቅድና በቁርጠኝነት ስለማምጣት።
ኃላፊነትን መውሰድ: ለግልም ሆነ ለማህበራዊ ህይወት ኃላፊነትን ስለመውሰድ አስፈላጊነት።
ክህሎትን ማዳበር እና የስኬት ተግባራት: የተለያዩ ክህሎቶችን ማዳበር እና ለስኬት የሚያበቁ ተግባራትን መለማመድ።
የስልጠናው ጊዜ: ከሐምሌ 07 እስከ ሐምሌ 12/2017 ዓ.ም ድረስ ይሰጣል።
ውድ የገጽታ ገንቢዎች እና ወላጆች፣ ታዳጊ ወጣቶችዎ የዚህን ታላቅ የስኬት ጉዞ እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ከወዲሁ እንድታደርጉ ጥሪ እናቀርባለን።
ይህ ስልጠና ለልጆቻችሁ የተሻለ ነገን ለመፍጠር ትልቅ አስተዋፅዖ ይኖረዋል።

❤86👍24🎉9🤩6🔥3
የአልፋ ጥቅል ስልጠና የሃምሌ - ነሃሴ/2017ዓ.ም በመቀሌ ቅርንጫፍ ቢሮ የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆
ውድ ሰልጣኞቻችን፤
የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ወደ መቀሌ ደንበኞች አገልግሎት ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር በመላክ ወይንም መቀሌ በአካል በቅርንጫፎቻችን በመገኘት የስልጠና ቦታ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !! እባኮን በተጨማሪም ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።
📎Alpha Training Package for July-August ,2025, which will be held at our mekelle branch offices.👆
Dear Trainees,
We are unable to accommodate those who have not booked a training spot. Please send all details to our Mekelle customer service, including your name, phone number, and serial number, via Telegram. Alternatively, you may visit any of our mekelle branches in person book the training. Additionally, please pay attention to the starting date of the trainings.

❤28🔥11👍2🎉1
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ቤተሰቦች፦
የ 2017 ዓ/ም በጀት መዝጊያ ሰኔ 30/2017ዓ.ም መሆኑ ያታወቃል። በመሆኑም የመመዝገቢያ ኢ-ፒን ወስዳችሁ ነገር ግን ሲስተም ላይ ያላስመዘገባችሁ ገጽታ ገንቢዎቻችን የመጨረሻ ምዝገባ እስከ እሁድ ማለትም ሰኔ 29/2017ዓ.ም ምሽት 6፡00 (LT) ድረስ ብቻ የሚቆይ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን።
ሆኖም ከላይ የተገለፀውን በተጠቀሰው ቀነ ገደብ መሰረት ተግባራዊ ካላደረጉ፤ ድርጅቱ ሃላፊነቱን የማይወስድ መሆኑን በትህትና እናሳስባለን።
Kabajamtoota maatii Waldaa Aksiyoonaa Daldalaa Bireeksiruuf:
Cufiinsi bajataa bara 2017 waxabajjii 30/2017 ta'uun isaa beekamaadha! Haa ta'u malee abbootiin bizinasa of danda'aa galmeedhaaf e-pin fudhattanii garuu system irratti kan hin galmeessine galmeen dhumaa hanga dilbataa jechuun waxabajjii 29/2017 halkan sa'atii 6:00tti qofaa kan turu ta'uu asumaan isin beeksisuu barbaanna. Ta'ee osoo jiruu hanga gaafa guyyaa jedhame sanaatti hojiirra yoo hin oolchine dhaabbanni itti gaafatamummaa fudhachuu akka hin dandeenye kabajaan isin yaadachiisna!
ዝኸበርኩም ስድራቤታት ብረክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ
ናይ 2017 በጀት መዕጸዊ ዕለት 30 ሰነ/2017 ምዃኑ ይፍለጥ። ስለዚ ናይ መወዳእታ ምዝገባ ናይቶም ናይ መመዝገቢ ኢ-ፒን ዝወስድኩም ግን ድማ ኣብቲ ሲስተም ዘይተመዝገቡኩም ናይ ገጽታ ሀነጽቲ ናይ መጨረሻ ምዝገባ ክሳብ ሰንበት 29 ሰነ/2017 ሰዓት 6:00 ድሕሪ ቀትሪ (LT) ጥራይ ዝጸንሕ ምዃኑ ክንሕብር ንፈቱ።
ይኹን እምበር ኣብ ዝተወሰነ ግዜ ነዞም ኣብ ላዕሊ ዝተጠቕሱ ረቛሒታት እንተዘይተግቢርኩም እቲ ትካል ሓላፍነት ከምዘይወስድ ብትሕትና ነዘኻኽር።

❤41👍9😁1🎉1🤩1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Here is the video showcasing our journey in June/2025.
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤51🎉11👍10🔥7😱5🤩2