Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.72K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
በመቱ ከተማ "ደሜን ለወገኔ" በሚል መርህ የደም ልገሳ ተካሄደ!

በኢሉባቡር ዞን፣ መቱ ከተማ ሰኔ 28 ቀን 2017 ዓ.ም. "ደሜን ለወገኔ" በሚል መርህ የድሪም ቲም ገጽታ ገንቢዎች ታላቅ የደም ልገሳ መርሃ ግብር አካሂደዋል።

ይህ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ታላላቅ የመንግስት ባለሥልጣናት በተገኙበት በድምቀት የተካሄደ ሲሆን፣ ድርጅታችን ልባዊ ምስጋናውን ያቀርባል።

Blood Donation Campaign Held in Metu Town Under the Slogan "My Blood for My Compatriots".

A grand blood donation program was organized by Dream Team IBOs in Metu town, Illubabor Zone, on July 05, 2025, under the slogan "My Blood for My Compatriots".

The event was held with great fanfare, attended by high-ranking government officials. Our company extends its heartfelt gratitude for this initiative.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤65👍13😱7🔥6🎉4🤩3😢1
የቢዝነስ ስነ-ምግባር ፣ ደንብ እና የገፅታ ገንቢዎች ፖሊሲ ግንዛቤ ማስጨበጫ!

📌 ለቲቲ እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ገፅታ ገንቢዎች
🗓️ ቀን: ሐምሌ 3/2017ዓ.ም
🕑 ሰዓት፡ ከ 8፡00 - 10፡00 ሰዓት
📍ቦታ፡ አቤል ሲኒማ

ስነ-ምግባራዊ አመራርን ለማጠናከር፣ የገፅታ ገንቢዎች ደንብ እና መመሪያዎችን ማክበር እና በንግድ ስራችን ላይ ግልፅነትን ለማጎልበት ለሚያደርገው የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ይቀላቀሉን።

በሥነ ምግባር ደንቡ ውስጥ እንደ ገፅታ ገንቢ ያለዎትን ኃላፊነቶች፣ እና በእያንዳንዱ መስተጋብር ውስጥ እንዴት በቅንነት እና በጥራት መምራት እንደሚችሉ ላይ ጥልቅ ግንዛቤዎችን ያገኛሉ።

በእሴቶች የሚመራ የብሬክስሩ ማህበረሰብን በጋራ እንገንባ!

❗️❗️ማሳሰቢያ ❗️❗️
በዚህ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሁሉም ቲቲ እና ከዚያ በላይ የሆናችሁ የገፅታ ገንቢዎች መቅረት የማይቻል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤63🎉15👍9🤩5🔥2😢2😱1
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ቤተሰቦች፦

የ 2017 ዓ/ም በጀት መዝጊያ ሰኔ 30/2017ዓ.ም መሆኑ ያታወቃል። በመሆኑም የመመዝገቢያ ኢ-ፒን ወስዳችሁ ነገር ግን ሲስተም ላይ ያላስመዘገባችሁ ገጽታ ገንቢዎቻችን የመጨረሻ ምዝገባ እስከ እሁድ ማለትም ሰኔ 29/2017ዓ.ም ምሽት 6፡00 (LT) ድረስ ብቻ የሚቆይ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን።
ሆኖም ከላይ የተገለፀውን በተጠቀሰው ቀነ ገደብ መሰረት ተግባራዊ ካላደረጉ፤ ድርጅቱ ሃላፊነቱን የማይወስድ መሆኑን በትህትና እናሳስባለን።

Kabajamtoota maatii Waldaa Aksiyoonaa Daldalaa Bireeksiruuf:

Cufiinsi bajataa bara 2017 waxabajjii 30/2017 ta'uun isaa beekamaadha! Haa ta'u malee abbootiin bizinasa of danda'aa galmeedhaaf e-pin fudhattanii garuu system irratti kan hin galmeessine galmeen dhumaa hanga dilbataa jechuun waxabajjii 29/2017 halkan sa'atii 6:00tti qofaa kan turu ta'uu asumaan isin beeksisuu barbaanna. Ta'ee osoo jiruu hanga gaafa guyyaa jedhame sanaatti hojiirra yoo hin oolchine dhaabbanni itti gaafatamummaa fudhachuu akka hin dandeenye kabajaan isin yaadachiisna!

ዝኸበርኩም ስድራቤታት ብረክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ

ናይ 2017 በጀት መዕጸዊ ዕለት 30 ሰነ/2017 ምዃኑ ይፍለጥ። ስለዚ ናይ መወዳእታ ምዝገባ ናይቶም ናይ መመዝገቢ ኢ-ፒን ዝወስድኩም ግን ድማ ኣብቲ ሲስተም ዘይተመዝገቡኩም ናይ ገጽታ ሀነጽቲ ናይ መጨረሻ ምዝገባ ክሳብ ሰንበት 29 ሰነ/2017 ሰዓት 6:00 ድሕሪ ቀትሪ (LT) ጥራይ ዝጸንሕ ምዃኑ ክንሕብር ንፈቱ።

ይኹን እምበር ኣብ ዝተወሰነ ግዜ ነዞም ኣብ ላዕሊ ዝተጠቕሱ ረቛሒታት እንተዘይተግቢርኩም እቲ ትካል ሓላፍነት ከምዘይወስድ ብትሕትና ነዘኻኽር።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤52👍13🎉6🤩3🔥2
👥New NTB

Dear Girmay Teklay , Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!

BTSC hopes you will perform even better in the future.

✨Alpha our State for Significance! ✨

📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor

🌐 www.alphagenuine.com

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤178🎉61👍30🤩18🔥15😱5
Happy Monday!

No matter what challenge you're facing, remember: it’s not the end , it’s just a puzzle waiting to be solved.

This week, bring your creativity, your grit, and your faith in yourself.

Marie Forleo, from “Everything is Figureoutable”
🎉59❤41🤩18👍14🔥9😢2