የአልፋ ጥቅል ስልጠና
📍በሃዋሳ የኃያል ሂደት እና የልምድ ግንባታ ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
-የኃያል ሂደት - ሳውዝ ስታር ሆቴል
- የልምድ ግንባታ - በሃዋሳ ኤጀንት ቢሮ
📍 በደሴ የኃያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- በሉሲ ሆቴል
ስልጠናው የሚሰጠው ከሃምሌ 11-13/2017 ዓ.ም (July 18-20/2025) ድረስ መሆኑ እንገልጻለን።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn

❤60👍50🤩13🎉9😁4🔥2😱1
ከዚህ ቀደም ባሳወቅነው መሰረት፣ ለ11-14 ዓመት ለታዳጊዎች የተዘጋጀው የአልፋ የስኬት ጉዞ ጥቅል የክረምት ስልጠና ምዝገባ ተራዝሟል!
ከ11 እስከ 14 ዓመት ዕድሜ ክልል ውስጥ ለሚገኙ ታዳጊዎች የተዘጋጀውን የአልፋ የስኬት ጉዞ ጥቅል የክረምት ስልጠና አስመልክቶ አስደሳች መረጃ ይዘን ቀርበናል!
ስልጠናው የሚሰጥበት ቦታ: የፍቅር አስኳላ ካምፓስ ውስጥ ነው።
አድራሻ: 📍ቦሌ ካርጎ ፊት ለፊት፤ የ"World Food Program" ኢትዮጵያ ቢሮ፤ ወይም ቦንሮያል ሆቴል አጠገብ።
ስልጠናው ትኩረት የሚያደርግባቸው ዋና ዋና ነጥቦች:
በራስ ችሎታ ስኬታማ ስለመሆን: ታዳጊዎች የራሳቸውን አቅም አውቀው ለስኬት እንዲጠቀሙበት ማስተማር።
ሆን ተብሎ ስለሚደረግ ለውጥ: አዎንታዊ ለውጦችን በዕቅድና በቁርጠኝነት ስለማምጣት።
ኃላፊነትን መውሰድ: ለግልም ሆነ ለማህበራዊ ህይወት ኃላፊነትን ስለመውሰድ አስፈላጊነት።
ክህሎትን ማዳበር እና የስኬት ተግባራት: የተለያዩ ክህሎቶችን ማዳበር እና ለስኬት የሚያበቁ ተግባራትን መለማመድ።
የስልጠናው ጊዜ: ከሐምሌ 14 እስከ ሐምሌ 19/2017 ዓ.ም ድረስ ይሰጣል።
ውድ የገጽታ ገንቢዎች እና ወላጆች፣ ታዳጊዎች የዚህን ታላቅ የስኬት ጉዞ እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ከወዲሁ እንድታደርጉ ጥሪ እናቀርባለን።
ይህ ስልጠና ለልጆቻችሁ የተሻለ ነገን ለመፍጠር ትልቅ አስተዋፅዖ ይኖረዋል።
ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ልጅዎን ፈጥነው ያስመዝግቡ! ስልጠናውን ለመመዝገብ ከዚህ በታች ባሉት ስልኮች አልያም በ @Alpha_Bole በኩል መመዝገብ ይችላሉ።
እንዳያመልጥዎ!

❤54👍17😁5🎉3🤩1
በአቤል ሲኒማ የተካሄደው ልዩ የጂካብ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና!
ዛሬ ድርጅታችን በአቤል ሲኒማ ለገጽታ ገንቢዎቻችን ልዩ የጂካብ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል።
ስልጠናውም በድርጅታችን ዋና ኦፕሬሽን ኃላፊ ወ/ሮ መሠረት ሀብታሙ የተሰጠ ሲሆን፣ ገጽታ ገንቢዎቻችን ስለ ጂካብ የተሟላ ግንዛቤ እንዲያገኙ ታስቦ የተዘጋጀ ነው። ሁሉም ተሳታፊዎችም ስለ ጂካብ ኦፕሬሽን እንዲሁም ተጠቃሚነታቸውን የሚያብራራ ሰፋ ያለ መረጃ እና ማብራሪያ አግኝተዋል።
በዛሬው ዕለት የተሰጠው ስልጠና ለገጽታ ገንቢዎቻችን በርካታ ጥቅሞችን የሚያስገኝ ሲሆን፣ ለቀጣይ ስኬታቸውም ትልቅ አስተዋጽኦ ያበረክታል።
Special GCab Awareness Training Held at Abel Cinema!
Today, our company provided special GCab awareness training for our IBOs at Abel Cinema.
The training was given by Mrs. Meseret Habtamu, our company's Chief Operation Officer (COO), and it was prepared to ensure our IBOs gain a comprehensive understanding of GCab. All participants received extensive information and detailed explanations clarifying GCab's operations and their usability/benefits.
The training provided today will offer numerous benefits for our IBOs, significantly contributing to their future success.

❤81👍22🤩7😁5😢4🔥1🎉1
📎 የአልፋ ጥቅል ስልጠና ሐምሌ-ነሃሴ/2017ዓ.ም በቦሌ እና በሰንጋ ተራ ቅርንጫፍ የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆
ውድ ሰልጣኞቻችን
የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ዩዘር ኔም @Alpha_Bole ወደ ደንበኞች አገልግሎት ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር በመላክ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !! እባኮን በተጨማሪም ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።
ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝግቡ!
📎 Alpha Training Package for July-August/ 2025 which will be held at our Bole and Sengatera branches.👆
Dear Trainees,
We are unable to accommodate those who have not booked a training spot. Please send all details to our customer service, including your name, phone number, and serial number, on Telegram username @Alpha_Bole. Additionally, please pay attention to the starting date of the trainings.
Trainees, register quickly—spaces are limited!

❤70👍14🎉7🤩3😁2🔥1
ለ 2ኛ ጊዜ "የኢትዮዽያን ምርት ለብልጽግና" በሚል መሪ ቃል በኤግዚቢሽን ማዕከል በተካሄደው ከተማ አቀፍ የኢትዮዽያ ይግዙ የንግድ ሳምንት ላይ ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ የዕውቅና የምስክር ወረቀት ተሸላሚ ሆነ::
በንግድ ትርኢቱ መዝጊያ ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ሃላፊ ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ ኢግዚቢሽኑ የተዘጋጀው በሁሉም የአገሪቱ አካባቢዎች የሚመረቱ ሁሉም ዓይነት የግብርና እና የኢንዱስትሪ ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለሸማቹ በማቅረብ በነዋሪው ላይ እየተፈጠረ ያለውን የኑሮ ጫና ለማቃለል መሆኑን ተናግረው በበጀት ዓመቱ ከየክፍለ ከተማው ለተውጣጡና ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ተቋማት የእውቅና ምስክር ወረቀት አበርክተዋል::
ይህ የእውቅና ሽልማት ንግድ ቢሮው ባለፈው በጀት አመት በ2017 ዓ.ም ዋጋን በማረጋጋት የምርት አቅርቦትን በማሳደግ የገበያ ንረትን ለመቀነስ እና ፍትሃዊ ውድድር ላይ የተመሰረተ የንግድ ስርዓትን ለማስፈን በተደረገው ጥረት ላበረከትነው የላቀ አስተዋፅኦ እንዲሁም ለቦሌ ክፍለ ከተማ ንግድ ቢሮ ድርጅታችን ባደረገው ከፍተኛ ድጋፍ እንዲሁም በክፍለ ከተማው ስር ካሉ ከፍተኛ የንግድ ዘርፎች ተወዳድሮ አንደኛ በመውጣት የተበረከተ መሆኑ ተገልጿል::
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
በንግድ ትርኢቱ መዝጊያ ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ሃላፊ ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ ኢግዚቢሽኑ የተዘጋጀው በሁሉም የአገሪቱ አካባቢዎች የሚመረቱ ሁሉም ዓይነት የግብርና እና የኢንዱስትሪ ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለሸማቹ በማቅረብ በነዋሪው ላይ እየተፈጠረ ያለውን የኑሮ ጫና ለማቃለል መሆኑን ተናግረው በበጀት ዓመቱ ከየክፍለ ከተማው ለተውጣጡና ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ተቋማት የእውቅና ምስክር ወረቀት አበርክተዋል::
ይህ የእውቅና ሽልማት ንግድ ቢሮው ባለፈው በጀት አመት በ2017 ዓ.ም ዋጋን በማረጋጋት የምርት አቅርቦትን በማሳደግ የገበያ ንረትን ለመቀነስ እና ፍትሃዊ ውድድር ላይ የተመሰረተ የንግድ ስርዓትን ለማስፈን በተደረገው ጥረት ላበረከትነው የላቀ አስተዋፅኦ እንዲሁም ለቦሌ ክፍለ ከተማ ንግድ ቢሮ ድርጅታችን ባደረገው ከፍተኛ ድጋፍ እንዲሁም በክፍለ ከተማው ስር ካሉ ከፍተኛ የንግድ ዘርፎች ተወዳድሮ አንደኛ በመውጣት የተበረከተ መሆኑ ተገልጿል::
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤55👍31🎉18😁2🤩2😱1