በአቤል ሲኒማ የተካሄደው ልዩ የጂካብ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና!
ዛሬ ድርጅታችን በአቤል ሲኒማ ለገጽታ ገንቢዎቻችን ልዩ የጂካብ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል።
ስልጠናውም በድርጅታችን ዋና ኦፕሬሽን ኃላፊ ወ/ሮ መሠረት ሀብታሙ የተሰጠ ሲሆን፣ ገጽታ ገንቢዎቻችን ስለ ጂካብ የተሟላ ግንዛቤ እንዲያገኙ ታስቦ የተዘጋጀ ነው። ሁሉም ተሳታፊዎችም ስለ ጂካብ ኦፕሬሽን እንዲሁም ተጠቃሚነታቸውን የሚያብራራ ሰፋ ያለ መረጃ እና ማብራሪያ አግኝተዋል።
በዛሬው ዕለት የተሰጠው ስልጠና ለገጽታ ገንቢዎቻችን በርካታ ጥቅሞችን የሚያስገኝ ሲሆን፣ ለቀጣይ ስኬታቸውም ትልቅ አስተዋጽኦ ያበረክታል።
Special GCab Awareness Training Held at Abel Cinema!
Today, our company provided special GCab awareness training for our IBOs at Abel Cinema.
The training was given by Mrs. Meseret Habtamu, our company's Chief Operation Officer (COO), and it was prepared to ensure our IBOs gain a comprehensive understanding of GCab. All participants received extensive information and detailed explanations clarifying GCab's operations and their usability/benefits.
The training provided today will offer numerous benefits for our IBOs, significantly contributing to their future success.
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn

❤81👍22🤩7😁5😢4🔥1🎉1
📎 የአልፋ ጥቅል ስልጠና ሐምሌ-ነሃሴ/2017ዓ.ም በቦሌ እና በሰንጋ ተራ ቅርንጫፍ የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆
ውድ ሰልጣኞቻችን
የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ዩዘር ኔም @Alpha_Bole ወደ ደንበኞች አገልግሎት ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር በመላክ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !! እባኮን በተጨማሪም ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።
ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝግቡ!
📎 Alpha Training Package for July-August/ 2025 which will be held at our Bole and Sengatera branches.👆
Dear Trainees,
We are unable to accommodate those who have not booked a training spot. Please send all details to our customer service, including your name, phone number, and serial number, on Telegram username @Alpha_Bole. Additionally, please pay attention to the starting date of the trainings.
Trainees, register quickly—spaces are limited!

❤70👍14🎉7🤩3😁2🔥1
ለ 2ኛ ጊዜ "የኢትዮዽያን ምርት ለብልጽግና" በሚል መሪ ቃል በኤግዚቢሽን ማዕከል በተካሄደው ከተማ አቀፍ የኢትዮዽያ ይግዙ የንግድ ሳምንት ላይ ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ የዕውቅና የምስክር ወረቀት ተሸላሚ ሆነ::
በንግድ ትርኢቱ መዝጊያ ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ሃላፊ ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ ኢግዚቢሽኑ የተዘጋጀው በሁሉም የአገሪቱ አካባቢዎች የሚመረቱ ሁሉም ዓይነት የግብርና እና የኢንዱስትሪ ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለሸማቹ በማቅረብ በነዋሪው ላይ እየተፈጠረ ያለውን የኑሮ ጫና ለማቃለል መሆኑን ተናግረው በበጀት ዓመቱ ከየክፍለ ከተማው ለተውጣጡና ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ተቋማት የእውቅና ምስክር ወረቀት አበርክተዋል::
ይህ የእውቅና ሽልማት ንግድ ቢሮው ባለፈው በጀት አመት በ2017 ዓ.ም ዋጋን በማረጋጋት የምርት አቅርቦትን በማሳደግ የገበያ ንረትን ለመቀነስ እና ፍትሃዊ ውድድር ላይ የተመሰረተ የንግድ ስርዓትን ለማስፈን በተደረገው ጥረት ላበረከትነው የላቀ አስተዋፅኦ እንዲሁም ለቦሌ ክፍለ ከተማ ንግድ ቢሮ ድርጅታችን ባደረገው ከፍተኛ ድጋፍ እንዲሁም በክፍለ ከተማው ስር ካሉ ከፍተኛ የንግድ ዘርፎች ተወዳድሮ አንደኛ በመውጣት የተበረከተ መሆኑ ተገልጿል::
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
በንግድ ትርኢቱ መዝጊያ ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ሃላፊ ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ ኢግዚቢሽኑ የተዘጋጀው በሁሉም የአገሪቱ አካባቢዎች የሚመረቱ ሁሉም ዓይነት የግብርና እና የኢንዱስትሪ ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለሸማቹ በማቅረብ በነዋሪው ላይ እየተፈጠረ ያለውን የኑሮ ጫና ለማቃለል መሆኑን ተናግረው በበጀት ዓመቱ ከየክፍለ ከተማው ለተውጣጡና ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ተቋማት የእውቅና ምስክር ወረቀት አበርክተዋል::
ይህ የእውቅና ሽልማት ንግድ ቢሮው ባለፈው በጀት አመት በ2017 ዓ.ም ዋጋን በማረጋጋት የምርት አቅርቦትን በማሳደግ የገበያ ንረትን ለመቀነስ እና ፍትሃዊ ውድድር ላይ የተመሰረተ የንግድ ስርዓትን ለማስፈን በተደረገው ጥረት ላበረከትነው የላቀ አስተዋፅኦ እንዲሁም ለቦሌ ክፍለ ከተማ ንግድ ቢሮ ድርጅታችን ባደረገው ከፍተኛ ድጋፍ እንዲሁም በክፍለ ከተማው ስር ካሉ ከፍተኛ የንግድ ዘርፎች ተወዳድሮ አንደኛ በመውጣት የተበረከተ መሆኑ ተገልጿል::
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤55👍31🎉18😁2🤩2😱1
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አማ ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል የፍራሽ ድጋፍና የችግኝ ተከላ አደረገ!
ዛሬ፣ ብሬክስሩ ትሬዲንግ አማ፣ ለማህበራዊ ኃላፊነቱ ባለው ጥልቅ ቁርጠኝነትና የዜግነት ግዴታ ስሜት ተነሳስቶ፣ ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል የማይረሳና ሁለንተናዊ ድጋፍ አድርጓል። ይህ ፕሮግራም የድርጅታችንን ለህብረተሰብ ዕድገት ያለውን ቁርጠኝነት በግልጽ የሚያሳይ ነው።
በዚህ ልዩ ዝግጅት ላይ፣ ድርጅታችን በሙያ ለሰለጠኑ ሴቶች የመቋቋሚያ ፍራሾችን በማቅረብ ትልቅ እገዛ አበርክቷል። እነዚህ ፍራሾች ሴቶቹ ምቹ የመኝታ ቦታ እንዲኖራቸው በማድረግ፣ የሰለጠኑበትን ሙያ ወደ ተግባር ለመቀየር የሚያስችል እረፍትና ጉልበት እንዲያገኙ ይረዳቸዋል። ይህ ድጋፍ ህይወታቸውን ለማሻሻል ብቻ ሳይሆን፣ ሌሎች ሴቶችም በራሳቸው አቅም እንዲተማመኑ የሚያበረታታ ነው።
ከፍራሽ ድጋፉ በተጨማሪ፣ ብሬክስሩ ትሬዲንግ አማ የማዕከሉን የረጅም ጊዜ የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ የሚያስችሉ ለምግብነት የሚውሉ ችግኞችን በጋራ ተክሏል። ይህ ተግባር ከቅጽበታዊ ድጋፍ ባለፈ ለዘላቂ ልማትና ለተፈጥሮ ጥበቃ ያለውን ትኩረት የሚያሳይ ነው። የተተከሉት ችግኞች ወደፊት ፍሬ ሲያፈሩ የማዕከሉን የምግብ ፍላጎት ከማሟላት ባሻገር፣ ለአካባቢ ውበት የበኩላቸውን አስተዋፅኦ ያበረክታሉ።
በአጠቃላይ፣ ይህ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አማ ተግባር የሴቶችን ኢኮኖሚያዊ ነፃነት ከማጎልበቱም በላይ፣ ለተሻለና ብሩህ ነገ ተስፋን የሚሰጥ አርዓያነት ያለው ተግባር ነው። ድርጅታችን በዚህ ድጋፍ አማካኝነት ሴቶች በራስ የመተማመን ስሜት እንዲያዳብሩ፣ አቅማቸውን እንዲገነቡ እና በህብረተሰቡ ውስጥ ሙሉ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ትልቅ አስተዋፅኦ አድርጓል።

❤48👍25🤩4🎉3