የአልፋ ጥቅል ስልጠና
📍 በባህርዳር የኃያል ሂደት እና የልምድ ግንባታ ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- የኃያል ሂደት - በቤተ ዳንኤል ሆቴል እና በጃካራንዳ ሆቴል
- የልምድ ግንባታ - በባህርዳር ቅርንጫፍ ቢሮ
📍 በደብረብርሃን የልምድ ግንባታ ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- በጌትቫ ሆቴል
ስልጠናው የሚሰጠው ከሃምሌ 18- 20/2017 ዓ.ም (July 25 - 27/2025) ድረስ መሆኑ እንገልጻለን።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn

❤59👍15🎉8🤩8🔥3
የGCab ፅንሰ ሀሳብ ስልጠና (GCab concept training) !
GCab የተባለው የታክሲ አገልግሎት በይፋ ተጀምሮ አገልግሎት እየሰጠ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም አገልግሎቱ ለገጽታ ገንቢዎች የሚሰጠውን በርካታ ጥቅሞች ከግምት ውስጥ በማስገባት ሁሉም የገጽታ ገንቢ ስልጠናውን በመውሰድ ስለ GCab ሰፊ መረጃና ማብራሪያ እንዲያገኙ ሀሙስ ጠዋት ከ3፡00-5:00 ሰዓት ስልጠና የሚሰጥ ሲሆን በአሁኑ ሳምንት ሀሙስ ሃምሌ 17 ቀን 2017ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ ኤጂ ግሬስ ህንጻ ፣5ኛ ፎቅ በሚገኘው የስልጠና ክፍል ውስጥ ስልጠና ስለተዘጋጀ ሁሉም የገጽታ ገንቢዎች ስልጠናውን እንዲወስዱ እንጋብዛለን፡፡

❤35👍16🎉12🔥5🤩2
በሀዋሳ እና በደሴ ሲሰጥ የነበረው ስልጠና በስኬት ተጠናቀቀ!
በሀዋሳ እና በደሴ ሲካሄድ የነበረው ስልጠና በታላቅ ስኬት መጠናቀቁን እየገለጽን፣ ይህ ስልጠና ሰልጣኞቻችን ብቃት እንዲያጎለብቱ እና ጠንካራ ስብዕና እንዲገነቡ መሰረት የጣለ ነው። ለወደፊት ህይወታቸውም የላቀ ለውጥ እንደሚያመጣ እናምናለን።
ሰልጣኞቻችን የሰጡት አዎንታዊ አስተያየት የስልጠናውን ጥራትና ጠቃሚነት በግልጽ ያሳያል። በዚህ ስልጠና የተገኘው እውቀትና ልምድ፣ ሰልጣኞቻችን አዳዲስ ምዕራፎችን እንዲከፍቱ እና ህልሞቻቸውን እውን እንዲያደርጉ ይረዳቸዋል።
Training Successfully Completed in Hawassa and Dessie!
We are pleased to announce the successful completion of the training held in Hawassa and Dessie. This training laid the groundwork for our trainees to develop their competence and build strong personalities. We believe it will bring about significant positive change in their future lives.
The positive feedback from our trainees clearly demonstrates the quality and effectiveness of the training. We are confident that the knowledge and experience gained through this training will help our trainees open new chapters and realize their dreams.

❤40🎉32👍8🔥6🤩5
የGCab ፅንሰ ሀሳብ ስልጠና (GCab concept training) !
GCab የተባለው የታክሲ አገልግሎት በይፋ ተጀምሮ አገልግሎት እየሰጠ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም አገልግሎቱ ለገጽታ ገንቢዎች የሚሰጠውን በርካታ ጥቅሞች ከግምት ውስጥ በማስገባት ሁሉም የገጽታ ገንቢ ስልጠናውን በመውሰድ ስለ GCab ሰፊ መረጃና ማብራሪያ እንዲያገኙ ሀሙስ ጠዋት ከ3፡00-5:00 ሰዓት ስልጠና የሚሰጥ ሲሆን በአሁኑ ሳምንት ሀሙስ ሃምሌ 17 ቀን 2017ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ ኤጂ ግሬስ ህንጻ ፣5ኛ ፎቅ በሚገኘው የስልጠና ክፍል ውስጥ ስልጠና ስለተዘጋጀ ሁሉም የገጽታ ገንቢዎች ስልጠናውን እንዲወስዱ እንጋብዛለን፡፡
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
GCab የተባለው የታክሲ አገልግሎት በይፋ ተጀምሮ አገልግሎት እየሰጠ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም አገልግሎቱ ለገጽታ ገንቢዎች የሚሰጠውን በርካታ ጥቅሞች ከግምት ውስጥ በማስገባት ሁሉም የገጽታ ገንቢ ስልጠናውን በመውሰድ ስለ GCab ሰፊ መረጃና ማብራሪያ እንዲያገኙ ሀሙስ ጠዋት ከ3፡00-5:00 ሰዓት ስልጠና የሚሰጥ ሲሆን በአሁኑ ሳምንት ሀሙስ ሃምሌ 17 ቀን 2017ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ ኤጂ ግሬስ ህንጻ ፣5ኛ ፎቅ በሚገኘው የስልጠና ክፍል ውስጥ ስልጠና ስለተዘጋጀ ሁሉም የገጽታ ገንቢዎች ስልጠናውን እንዲወስዱ እንጋብዛለን፡፡
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤50👍12🎉3🤩3🔥2
ትክክለኛ የማህበራዊ ገጾቻችንን ስለሚጠቀሙ እናመሰግናለን።
Thank you for following our official Social Media pages.

👍30❤29🎉3😁1🤩1
ህፃናትን መደገፍ፣ ሀገርን መደገፍ ነው!
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር ትውልድ ላይ የሚሰራ ድርጅት ነው። ለዚህም በተለያዩ ጊዜያት ያከናወናቸው ተግባራት ተጨባጭ ማሳያዎች ናቸው። በዛሬው ዕለት ድርጅታችን ብሬክስሩ ከኢፌዴሪ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የቀረበለትን ጥሪ ምክንያት በማድረግ "ህፃናትን መደገፍ፣ ሀገርን መደገፍ ነው!" በሚል መሪ ቃል በሃረሪ ክልል ለሚገኙ ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ በማድረግ ማህበራዊ ኃላፊነቱን ተወጥቷል።
ይህ ድጋፍ በትምህርት መሳሪያ ቁሳቁስ እጥረት ምክንያት ከትምህርት ገበታቸው የሚርቁ ህጻናትን ቁጥር ከመቀነስ ባለፈ፣ የህጻናቱን ሞራል በመገንባት ትኩረታቸውን ወደ ትምህርት እንዲያዞሩ ለማድረግ የላቀ ፋይዳ ያለው ነው። ከዚህ ባሻገር በየአካባቢው ድጋፍ ለሚሹ ተማሪዎች የሚደረጉ እንደነዚህ ዓይነት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፎች የትምህርት ጥራትን በማሻሻል በኩልም የራሳቸውን በጎ ሚና የሚጫወቱ ናቸው።ይህንን መልካም ተግባር በማድረጋችንም፣ የኢፌዲሪ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የላቀ ምስጋና አበርክቶልናል።
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር በዚህ መልካም ተግባር ውስጥ በመሳተፍ አገራዊ ግዴታውን እንዲወጣ እድሉን ለሰጠን ለኢ.ፌ.ዴ.ሪ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ላቅ ያለ ምስጋና ማቅረብ እንወዳለን።
ማህበራዊ ኃላፊነቱን በመወጣት በጋራ አገርን መገንባት እንደሚቻል ጽኑ እምነት ያለው ድርጅታችን፣ በተመረጡ ሁኔታዎች ውስጥ አገራዊ ኃላፊነቱን መወጣቱን አጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል።
ለበለጠ መረጃ: https://www.facebook.com/share/p/1CE9EXFSbR/?mibextid=wwXIfr

❤60👍12🎉8🔥5😁5🤩4