Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.72K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ህፃናትን መደገፍ፣ ሀገርን መደገፍ ነው!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር ትውልድ ላይ የሚሰራ ድርጅት ነው። ለዚህም በተለያዩ ጊዜያት ያከናወናቸው ተግባራት ተጨባጭ ማሳያዎች ናቸው። በዛሬው ዕለት ድርጅታችን ብሬክስሩ ከኢፌዴሪ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የቀረበለትን ጥሪ ምክንያት በማድረግ "ህፃናትን መደገፍ፣ ሀገርን መደገፍ ነው!" በሚል መሪ ቃል በሃረሪ ክልል ለሚገኙ ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ በማድረግ ማህበራዊ ኃላፊነቱን ተወጥቷል።

ይህ ድጋፍ በትምህርት መሳሪያ ቁሳቁስ እጥረት ምክንያት ከትምህርት ገበታቸው የሚርቁ ህጻናትን ቁጥር ከመቀነስ ባለፈ፣ የህጻናቱን ሞራል በመገንባት ትኩረታቸውን ወደ ትምህርት እንዲያዞሩ ለማድረግ የላቀ ፋይዳ ያለው ነው። ከዚህ ባሻገር በየአካባቢው ድጋፍ ለሚሹ ተማሪዎች የሚደረጉ እንደነዚህ ዓይነት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፎች የትምህርት ጥራትን በማሻሻል በኩልም የራሳቸውን በጎ ሚና የሚጫወቱ ናቸው።ይህንን መልካም ተግባር በማድረጋችንም፣ የኢፌዲሪ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የላቀ ምስጋና አበርክቶልናል።

ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር በዚህ መልካም ተግባር ውስጥ በመሳተፍ አገራዊ ግዴታውን እንዲወጣ እድሉን ለሰጠን ለኢ.ፌ.ዴ.ሪ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ላቅ ያለ ምስጋና ማቅረብ እንወዳለን።

ማህበራዊ ኃላፊነቱን በመወጣት በጋራ አገርን መገንባት እንደሚቻል ጽኑ እምነት ያለው ድርጅታችን፣ በተመረጡ ሁኔታዎች ውስጥ አገራዊ ኃላፊነቱን መወጣቱን አጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል።

ለበለጠ መረጃ: https://www.facebook.com/share/p/1CE9EXFSbR/?mibextid=wwXIfr

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
❤60👍12🎉8🔥5😁5🤩4
የGCab  ፅንሰ ሀሳብ ስልጠና (GCab  concept training) !

GCab የተባለው የታክሲ አገልግሎት በይፋ ተጀምሮ አገልግሎት እየሰጠ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም አገልግሎቱ ለገጽታ ገንቢዎች የሚሰጠውን በርካታ ጥቅሞች ከግምት ውስጥ በማስገባት ሁሉም የገጽታ ገንቢ ስልጠናውን በመውሰድ ስለ GCab ሰፊ መረጃና ማብራሪያ እንዲያገኙ ዘወትር ሀሙስ ጠዋት ከ3፡00-5:00 ሰዓት ስልጠና የሚሰጥ ሲሆን በነገው ዕለት ማለትም ሀሙስ ሃምሌ 17 ቀን 2017ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ ኤጂ ግሬስ ህንጻ ፣5ኛ ፎቅ በሚገኘው የስልጠና ክፍል ውስጥ  ስልጠና ስለተዘጋጀ ሁሉም የገጽታ ገንቢዎች ስልጠናውን እንዲወስዱ እንጋብዛለን፡፡

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤56👍12🎉5🔥4🤩4
ስለ "ስኬት ጉዞ (Success Journey)" የስልጠና ጥቅል ይህንን ያውቃሉ?!


የስኬት ጉዞ የስልጠና ጥቅል (Success Journey, Blue Package) መሰረታዊ የሆኑ የህይወት ስኬቶቻችንን እንዴት ማሳካት እንደምንችል ግልጽ በሆነ መንገድ የሚያሳይ የስልጠና ጥቅል ነው።

በተጨማሪም ይህ የስልጠና ጥቅል የስኬት መሰረታዊ መርሆችን በቀላሉ እንዲረዱ፣ እውቀትን ወደ ተግባር ለመቀየር እንዲችሉ፣ አዕምሮዎን ለስኬት እንዴት ማሰልጠን እንደሚችሉ እንዲሁም በየቀኑ የተሻለ ለመሆን የሚያግዝ ልዩ የስልጠና ጥቅል ነው።

የስኬት ጉዞዎ የሚጀምረው አሁን ነው ! ይህንን ታላቅ እድል በመጠቀም ህይወትዎን ይለውጡ!

ሕይወትዎን ለመለወጥ እና ህልሞችዎን ለማሳካት ዝግጁ ኖት?



Did you know this about the 'Success Journey' training package?

The Success Journey Training Package (Blue Package) is a comprehensive program that clearly shows how to achieve your fundamental life goals.

Additionally ,this special training package is designed to help you easily understand the core principles of success
, turn knowledge into action, learn to train your brain for success as well us improve yourself every single day.

The journey to success starts now! Seize this wonderful opportunity to transform your life!

Are you ready to change your life and achieve your dreams?


=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤54👍51🔥11🎉2🤩2
ይህንን ያውቃሉ?

ስለ ኃያል ሂደት የስልጠና ጥቅል ትንሽ እንንገርዎ!


ኃያል ሂደት (Yellow Package) የስልጠና ጥቅል መሰረታዊ የህይወት ጥያቄዎቻችንንን እንድንጠይቅ ፣ ወደራስ እንድንመለከት የሚያደርግ ፣ ህልሞችን ፣ ግቦችን እንዲሁም የህይወት መዳረሻዎችን በግልጽ እንድናውቅ የሚያደርግ ልዩ የስልጠና ጥቅል ነው።

ስልጠናውን በመውሰድ የተሻለ ማንነት እንፍጠር!


Did you know?

Let us share some information about the Powerful Process Training Package!

The Powerful Process (Yellow Package) is a unique and valuable resource that empowers individuals to explore fundamental life questions, engage in deep self-reflection, and gain clarity on their aspirations, goals, and life direction.

Let’s enhance our identities by participating in this transformative training!


=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤81👍24🎉11🤩5😱4🔥3
https://youtu.be/zZjAupCcaJo?si=_1tI0PVjL5kkXS43

This is the music that represents our brand, embodying the essence of innovation, inspiration, and the spirit of breakthrough.
👍67❤36🎉12😁3
Happy Monday!

A brand-new week is here, and with it comes fresh energy, new goals, and a chance to start again with a big, bright smile on your face!

Mondays are not just the start of the workweek, they're an opportunity to reset, refocus, and reimagine what's possible.
👍58❤40🎉24🤩13😁3🔥1😢1
በፍቅር አስኳላ ትምህርት ቤት ውስጥ ሲሰጥ የነበረው የአልፋ የስኬት ጉዞ ጥቅል ስልጠና በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ!

እድሜያቸው ከ11 እስከ 14 ዓመት ክልል ውስጥ ለሚገኙ ታዳጊ ህፃናት የተዘጋጀው የአልፋ የስኬት ጉዞ ስልጠና፤ ታዳጊዎቹ በራሳቸው ችሎታ ስኬታማ ስለመሆን፣ ሆን ተብሎ ስለሚደረግ ለውጥ፣ ኃላፊነትን ስለመውሰድ፣ ክህሎትን ስለማዳበር እና ስኬታማ ተግባራትን ስለማከናወን ሰፋ ያለ እውቀት እንዲያገኙ ታስቦ የተዘጋጀ ነው።

ስልጠናው እጅግ ጠቃሚ በመሆኑ የታዳጊዎችን የወደፊት የስኬት መንገድ የሚመራ ብርሃን ሆኗል። በዚህም ስኬታማ ታዳጊዎች እንዲሆኑ መሰረት ጥሏል።


The Alpha Success Journey Package Training offered at Fiker Askuala School has been successfully completed!

This training was specifically designed for children aged 11 to 14. It aimed to equip them with extensive knowledge on achieving success through their own abilities, making intentional changes, taking responsibility, developing essential skills, and performing successful actions.

The training proved to be incredibly valuable, shining a guiding light on the youngsters' future path to success. It has, therefore, laid a strong foundation for them to become successful young individuals.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤85🎉16👍13🔥5
በባህር ዳር እና በደብረ ብርሃን የተካሄደው ስልጠና በስኬት ተጠናቋል!

በባህር ዳር እና በደብረ ብርሃን ከተሞች ሲካሄድ የነበረው ስልጠና በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። ይህ ስልጠና የበርካታ ሰልጣኞችን ብቃት ለማጎልበት እና ጠንካራ ማንነት ለመገንባት ቁልፍ ሚና ተጫውቷል። ለግል ህይወታቸውም ትልቅ ለውጥ እንደሚያመጣ እምነታችን ጽኑ ነው።

ሰልጣኞቹ ያካፈሉት አዎንታዊ ምላሽ፣ ስልጠናው ምን ያህል ውጤታማ እንደነበር በግልፅ ያመላክታል። በዚህ ስልጠና የተገኘው እውቀትና የተገነባው ክህሎት፣ ሰልጣኞቻችን አዳዲስ ምዕራፎችን እንዲከፍቱ እና ህልሞቻቸውን እውን እንዲያደርጉ ታላቅ ብርታት እንደሚሆናቸው እናምናለን።

Training in Bahir Dar and Debre Berhan Successfully Concluded!

The training conducted in the cities of Bahir Dar and Debre Berhan has been successfully completed. This training played a crucial role in enhancing the competence and building strong personalities of numerous trainees. We firmly believe it will bring significant positive change to their personal lives.

The positive feedback shared by the trainees clearly indicates the effectiveness of the training. We are confident that the knowledge and skills gained from this training will greatly empower our trainees to open new chapters and make their dreams a reality.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤94👍21🎉10🤩8🔥4
ውድ የገጽታ ገንቢዎች፡-

እንደሚታወቀው የ2017 በጀት ዓመት ሰኔ 30 መጠናቀቁ ይታወቃል!

ይህን ተከትሎ፣ የ2017 ዓ.ም ዊዝሆልዲንግ እስካሁን ያልወሰዳችሁ የገጽታ ገንቢዎች እንድትወስዱ በአክብሮት እናሳስባለን።

ደረሰኝ ለመውሰድ፣ ከአርብ፣ ሀምሌ 25 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በአካል ዋናው ቢሯችን በሽልም ታወር በመገኘት፣ ወይም ህጋዊ የውክልና ሰነድ የያዘ ወኪል በመላክ ደረሰኞቻችሁን እንድትወስዱ እናሳስባለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍37❤35🤩3😱2🎉2😢1
https://vm.tiktok.com/ZMS39jDkM/

Feedback from the Breakthrough Habit-Building Training in Juba, South Sudan.
❤38🎉6👍3🤩3