Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.72K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ብሬክስሩ በኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ (ESX) የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ተሳተፈ!


ድርጅታችን ብሬክስሩ በተለያዩ መስኮች ካደረጋቸው የኢንቨስትመንት ውሳኔዎች አንዱ  የኢትዮጲያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ(Ethiopian Securities Exchange(ESX)) አክሲዮን መግዛቱ እንደሆነ ይታወቃል።

ዛሬ በኢትዮጵያ ስካይ ላይት ሆቴል በተካሄደው የESX የባለአክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ድርጅታችንን ወክለው የምርምርና ምርት ልማት ዳይሬክተራችን አቶ ንጉስ ሽመልስ (ረዳት ፕሮፌሰር) ተገኝተዋል።

በዚህ ጉባኤ ላይ፣ ድርጅታችን በESX የወደፊት አቅጣጫ ላይ ወሳኝ ሚና በመጫወት፣ የስብሰባ አጀንዳዎችን በማጽደቅና የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን በመምረጥ ሂደት ውስጥ ንቁ ተሳትፎ አድርጓል።

ይህ ተሳትፎ በኢትዮጵያ እያደገ ባለው የፋይናንስ ገበያ ላይ ያለንን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ነው።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===


📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤69🎉54👍18🔥9🤩6😁3
👥New NTB

Dear Legesse Teshome, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!

BTSC hopes you will perform even better in the future.

✨Alpha our State for Significance! ✨

📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor

🌐 www.alphagenuine.com

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤210🎉73🤩35👍24😱24🔥22😢7
Remember, you don’t need to have it all figured out . you just need to start. One positive action today can shift your entire week!

Happy Monday!
🎉113❤99👍37🔥18🤩17😱4
👥New NTB

Dear Khalid Murid, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!

BTSC hopes you will perform even better in the future.

✨Alpha our State for Significance! ✨

📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor

🌐 www.alphagenuine.com

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤354🎉118🔥65🤩45👍33😱24😁16😢3
Visit Our Website Today! 👇🏽

www.alphagenuine.com

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===


📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤32👍11🤩5🎉3😢2
ለውድ ገጽታ ገንቢዎቻችን በሙሉ፤

ከአይቢኦ ፖሊሲ ውስጥ መተግበር ስላለባቸው ድንጋጌዎች  በማኔጅመንት እንዲሁም በህግ ባለሙያዎች ለገጽታ ገንቢዎች አስቸኳይ ግንዛቤ መፍጠር በማስፈለጉ ሀሙስ ነሐሴ 1 ቀን 2017ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ በአቤል ሲኒማ ሁሉም ገጽታ ገንቢ እንዲገኝ ስንል እናሳስባለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===


📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤40🎉30👍12🤩4😱2😁1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Here is the video showcasing our journey in July/2025.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤47🎉11🤩9👍6🔥2
የገቢ ግብር.pdf
6.2 MB
ለገጽታ ገንቢዎቻችን በሙሉ፤

ከገንዘብ ሚኒስቴር የወጣውን አዲሱን የግብር አዋጅ ቁጥር 1395/2017 ከግምት ውስጥ በማስገባት፣ ድርጅታችን ከነሐሴ 01 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ የዊዝ ሆልዲንግ ታክስን ተግባራዊ እንደሚያደርግ ለማሳወቅ እንወዳለን።

ከዚህ ማስታወቂያ ጋር ያያዝናቸውን በገንዘብ ሚኒስቴር የወጡ ሌሎች አዳዲስ አዋጆችን በሙሉ በጥንቃቄ በማንበብ፣ ተፈጻሚነታቸውን እንድትጀምሩ እናሳስባለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤47👍18🎉5🤩4🔥3
ውድ ገጽታ ገንቢዎቻችን፤

ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አማ ከዚህ ቀደም ስለጂካብ የትራንስፖርት አገልግሎት ምርት ዘወትር ሐሙስ ለገጽታ ገንቢዎች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና በነገው ዕለት (ነሃሴ 1/2017ዓ.ም) የማይሰጥ መሆኑን ከወዲሁ ልናሳውቅዎ እንወዳለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤36🎉9👍5🤩5😢2
እንኳን ደስ አላችሁ!

ለአምስት ዓመታት ከድርጅታችን ጋር አብራችሁ የዘለቃችሁ፣ ለእቅዶቻችን አቅም፤ ለጥረታችን ብርታት ለሆናችሁ በሙሉ ላስመዘገብናቸው ስኬቶች መሠረት ናችሁና እንኳን ደስ አላችሁ።

በጉዟችን ሁሉ አብሮነታችሁ ላልተለየን፤ ለተማመናችሁብን ሁሉ ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው ። ዛሬ ላይ የገጽታ ገንቢዎቻችን ቁጥር መቶ ሺህ ማለፉን ስናበስር ድላችን ድላችሁ መሆኑን በመተማመን ነው።

ይህ ስኬት በብዙ ድል እና ትጋት ቀጣይ ጉዟችንን ለማሳለጥ ትልቅ መነሳሳትን የሚፈጥር እና አቅም የሚሆነን ነውና የተሻለ ነገ ከእኛ ጋር እንዳለ ስንገልፅ በልበ ሙሉነት ነው።

በአብሮነት ስኬታችንን እያጣጣምን ትልማችንን እናሳካለን!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤212🎉94🤩26👍25🔥22😱1😢1
🎉 መላ የብሬክስሩ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉

ድርጅታችን ብሬክስሩ መቶ ሺህ የገጽታ ገንቢዎች ቁጥርን በማለፉ ታላቅ ስኬት አስመዝግቧል!

በዚህም ምክንያት የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን እና የኔትወርክ ዳይሬክተር አቶ ሄኖክ ወጋየሁ እንኳን ደስ አላችሁ በማለት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን እንደተናገሩትም፤ ይህ ስኬት የሁላችንም የጋራ ጥረት ውጤት መሆኑን አውስተው፣ በቀጣይም ከዚህ የበለጠ ስኬት ለማስመዝገብ በሙሉ እምነት እንደሚሰሩ ገልጸዋል።

በመቀጠልም አቶ ሄኖክ ወጋየሁ በበኩላቸው ይህን መልካም እድል ሌሎችም እንዲያገኙ፣ ሁሉም ተደራሽነቱን እንዲያሰፋ ጥሪ አቅርበዋል።

ይህ ታላቅ ስኬት የሁላችንም ኩራት ነው! ወደፊትም በጋራ በመስራት የበለጠ እድገት እናመጣለን!



🎉 Congratulations, Breakthrough Family! 🎉

We’re thrilled to announce that Breakthrough has officially surpassed 100,000 IBOs, a truly remarkable milestone!

In recognition of this achievement, our CEO, Mr. Abdulfetah Hussen, and our Network Director, Mr. Henok Wegayehu, have shared their congratulations and words of encouragement.

Mr. Abdulfetah Hussen emphasized that this success is the result of our collective effort, and he expressed full confidence that we will continue striving toward even greater accomplishments.

Mr. Henok Wegayehu also encouraged everyone to broaden their reach and help others benefit from the incredible opportunities Breakthrough offers.

This achievement is a tremendous source of pride for all of us. Together, we will continue to grow, lead, and break new ground!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
🎉118❤85👍21🔥20🤩12😱2
የአልፋ ጥቅል ስልጠና  

📍በ የአዲግራት የልምድ ግንባታ ስልጠና   የሚሰጥበት ቦታ፦

  - በ ካናን ሆቴል

📍በጅማ የሃያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦

- በ ዶሎሎ ሆቴል

📍በ አሰላ የሃያል ሂደት ስልጠና በ አፋን ኦሮሞ ቋንቋ የሚሰጥበት ቦታ፦

- በ ሶሊያም ሆቴል

📍በነቀምት የሃያል ሂደት ስልጠና በ አፋን ኦሮሞ ቋንቋ የሚሰጥበት ቦታ፦

- በ ሚልኮሚ ሆቴል

📍በባቱ የሃያል ሂደት ስልጠና በ አፋን ኦሮሞ ቋንቋ የሚሰጥበት ቦታ፦

- በሃይሌ ሆቴል እና ሪዞርት

ስልጠናው የሚሰጠው ነሐሴ 9,10,11 /2017 ዓ.ም (August 15,16,17/2025) ድረስ መሆኑ እንገልጻለን።

📍በሽሬ የልምድ ግንባታ ስልጠና የሚሰጠው ነሐሴ 8,9,10 /2017 ዓ.ም (August 14,15,16/2025) ሲሆን የሚሰጥበት ቦታ፦

- በ አፍሪካ ሆቴል
- በ ገባር ሆቴል መሆኑን እንገልጻለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤85🎉24👍14🔥8🤩6😢2😱1
ታላቅ የኔትወርኪንግ ድግስ (BBS) በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል (Addis International Convention Center)!


ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ/ማ አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል (AICC) ውስጥ መስከረም 11 ቀን 2018 ዓ.ም በዓይነቱ ልዩ የሆነ ታላቅ የኔትወርኪንግ ድግስ (BBS) ያዘጋጀላችሁ መሆኑን ስናበስር ታላቅ ደስታ ይሰማናል።


በእለቱ በተዘጋጀው ደማቅ መርሃ ግብር ታዳሚዎቻችን ብዙ የሚያተርፉበትን ታላላቅ ዝግጅቶች የሚቀርቡ ሲሆን በእለቱ ተገኝታችሁ የዚህ ታላቅ ድግስ ተካፋዮች እንድትሆኑ ከወዲሁ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

ቀንዎን በደስታ ከእኛ ጋር ያሳልፉ!

የመግቢያ ዋጋ በቅርቡ እናሳውቃለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤130👍32🎉16🤩11🔥10😱1
ውድ ገጽታ ገንቢዎቻችን እና ደንበኞቻችን፤

የድርጅታችን ፋይናንስ ክፍል ክፍያዎችን አረጋግጦ ኢፒን ለመስጠት የባንክ ሲስተም እያስቸገረን በመሆኑ ለሚፈጠረው መዘግየት ይቅርታ እየጠየቅን በትዕግስት እንድትጠብቁን ስንል በትህትና እንገልጻለን።

ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍55❤53🎉14🔥7
Happy Monday !

Success is not something you pursue. Success is something you attract by the person you become.

So don’t chase success. Cultivate habits, thoughts, and actions that align with the person you aspire to be. Every step forward counts. Start today. Start now.

— Jim Rohn, The Five Major Pieces to the Life Puzzle
❤124🔥23🎉11🤩10👍1