Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.72K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
🎉 መላ የብሬክስሩ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉

ድርጅታችን ብሬክስሩ መቶ ሺህ የገጽታ ገንቢዎች ቁጥርን በማለፉ ታላቅ ስኬት አስመዝግቧል!

በዚህም ምክንያት የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን እና የኔትወርክ ዳይሬክተር አቶ ሄኖክ ወጋየሁ እንኳን ደስ አላችሁ በማለት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን እንደተናገሩትም፤ ይህ ስኬት የሁላችንም የጋራ ጥረት ውጤት መሆኑን አውስተው፣ በቀጣይም ከዚህ የበለጠ ስኬት ለማስመዝገብ በሙሉ እምነት እንደሚሰሩ ገልጸዋል።

በመቀጠልም አቶ ሄኖክ ወጋየሁ በበኩላቸው ይህን መልካም እድል ሌሎችም እንዲያገኙ፣ ሁሉም ተደራሽነቱን እንዲያሰፋ ጥሪ አቅርበዋል።

ይህ ታላቅ ስኬት የሁላችንም ኩራት ነው! ወደፊትም በጋራ በመስራት የበለጠ እድገት እናመጣለን!



🎉 Congratulations, Breakthrough Family! 🎉

We’re thrilled to announce that Breakthrough has officially surpassed 100,000 IBOs, a truly remarkable milestone!

In recognition of this achievement, our CEO, Mr. Abdulfetah Hussen, and our Network Director, Mr. Henok Wegayehu, have shared their congratulations and words of encouragement.

Mr. Abdulfetah Hussen emphasized that this success is the result of our collective effort, and he expressed full confidence that we will continue striving toward even greater accomplishments.

Mr. Henok Wegayehu also encouraged everyone to broaden their reach and help others benefit from the incredible opportunities Breakthrough offers.

This achievement is a tremendous source of pride for all of us. Together, we will continue to grow, lead, and break new ground!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
🎉118❤85👍21🔥20🤩12😱2
የአልፋ ጥቅል ስልጠና  

📍በ የአዲግራት የልምድ ግንባታ ስልጠና   የሚሰጥበት ቦታ፦

  - በ ካናን ሆቴል

📍በጅማ የሃያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦

- በ ዶሎሎ ሆቴል

📍በ አሰላ የሃያል ሂደት ስልጠና በ አፋን ኦሮሞ ቋንቋ የሚሰጥበት ቦታ፦

- በ ሶሊያም ሆቴል

📍በነቀምት የሃያል ሂደት ስልጠና በ አፋን ኦሮሞ ቋንቋ የሚሰጥበት ቦታ፦

- በ ሚልኮሚ ሆቴል

📍በባቱ የሃያል ሂደት ስልጠና በ አፋን ኦሮሞ ቋንቋ የሚሰጥበት ቦታ፦

- በሃይሌ ሆቴል እና ሪዞርት

ስልጠናው የሚሰጠው ነሐሴ 9,10,11 /2017 ዓ.ም (August 15,16,17/2025) ድረስ መሆኑ እንገልጻለን።

📍በሽሬ የልምድ ግንባታ ስልጠና የሚሰጠው ነሐሴ 8,9,10 /2017 ዓ.ም (August 14,15,16/2025) ሲሆን የሚሰጥበት ቦታ፦

- በ አፍሪካ ሆቴል
- በ ገባር ሆቴል መሆኑን እንገልጻለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤85🎉24👍14🔥8🤩6😢2😱1
ታላቅ የኔትወርኪንግ ድግስ (BBS) በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል (Addis International Convention Center)!


ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ/ማ አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል (AICC) ውስጥ መስከረም 11 ቀን 2018 ዓ.ም በዓይነቱ ልዩ የሆነ ታላቅ የኔትወርኪንግ ድግስ (BBS) ያዘጋጀላችሁ መሆኑን ስናበስር ታላቅ ደስታ ይሰማናል።


በእለቱ በተዘጋጀው ደማቅ መርሃ ግብር ታዳሚዎቻችን ብዙ የሚያተርፉበትን ታላላቅ ዝግጅቶች የሚቀርቡ ሲሆን በእለቱ ተገኝታችሁ የዚህ ታላቅ ድግስ ተካፋዮች እንድትሆኑ ከወዲሁ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

ቀንዎን በደስታ ከእኛ ጋር ያሳልፉ!

የመግቢያ ዋጋ በቅርቡ እናሳውቃለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤130👍32🎉16🤩11🔥10😱1
ውድ ገጽታ ገንቢዎቻችን እና ደንበኞቻችን፤

የድርጅታችን ፋይናንስ ክፍል ክፍያዎችን አረጋግጦ ኢፒን ለመስጠት የባንክ ሲስተም እያስቸገረን በመሆኑ ለሚፈጠረው መዘግየት ይቅርታ እየጠየቅን በትዕግስት እንድትጠብቁን ስንል በትህትና እንገልጻለን።

ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍55❤53🎉14🔥7
Happy Monday !

Success is not something you pursue. Success is something you attract by the person you become.

So don’t chase success. Cultivate habits, thoughts, and actions that align with the person you aspire to be. Every step forward counts. Start today. Start now.

— Jim Rohn, The Five Major Pieces to the Life Puzzle
❤124🔥23🎉11🤩10👍1
ዓብዪ ናይ ኔትወርኪንግ ምድላው (BBS) አብ አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል(addis international convention center)

ትካልና ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ/ማ ሓዱሽ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል(AICC) ውሽጢ መስከረም ዕለት 11-2018 ብዓይነቱ ፍልይ ዝበለ ዓብዪ ናይ ኔትወርኪንግ ምድላው (BBS) ዘዘጋጀየልኩም ምኳኑ ክነበስረልኩም ከለና ዓብዪ ታሕጋስ ይስመዓና።

አብዚ ዕለት አብ ዝዘጋጀ ድሙቅ ምድላው ተዓደምትና ብዙሕ ዘትርፉሉን አበይቲ ምድላዋት ዝቀርበሉን እንትከውን አብዚ መዓልቲ ተረኪብኩም ናይዚ ዓብዪ ምድላው ተካፈልቲ ንክትኮኑ አቀዲምና ፃውዒትና ነቅርብ።

መዓልቶም ምሳና ብሓጎስ የሕልፉ!

ናይ መእተዊ ዋጋ አብ ቀረባ እዋን ነፍልጥ ኢና።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤42👍12🎉10🔥6🤩1
ለቲቲ (TT) እና ከዚያ በላይ ደረጃ ላይ ለምትገኙ የገጽታ ገንቢዎች እና መሪዎች፤

ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ  ክህሎትዎን በማሳደግ ቢዝነስዎን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር  እንዲሁም ሙያዊ ሥነ-ምግባርን ተጠቅመው እንዴት የተሻለ ለውጥ ማምጣት እንደሚቻል ለማወቅ  የሚረዳ ሥልጠና አዘጋጅቷል።

ይህ መሠረታዊ የኔትወርክ ማርኬቲንግ  ክህሎት (Basic skills for network marketing) በድርጅታችን ከፍተኛ አሰልጣኝ ሂፕኖቴራፒስት ነፃነት ዘነበ  ለአራት ተከታታይ ሳምንት ዘወትር አርብ ከሰዓት በኋላ ይሰጣል።

በመሆኑም የፊታችን አርብ ነሐሴ 09, 2017 ዓ. ም ከቀኑ 8:00 - 10:30  በአቤል ሲኒማ የመጀመሪያው ስልጠና የሚጀመር መሆኑን እየገለፅን መሪዎች ስልጠናውን ከወሰዱ በኋላ በሚኖራቸው አፈፃፀምና ውጤት ተመርጠው ለቀጣይ ስድስት ወራት በቋሚነት እነሱን የማብቃት እና የማስቻል (Coaching & Enabling) ስራ ይሰራል።

ስልጠናውን በመካፈል ለቢዝነስዎ አዲስ የእድገት ምዕራፍ ይክፈቱ!

የመግቢያ ዋጋ  200 ብር ብቻ ነው።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤118🔥40👍19🎉14🤩11
Dhangaa Guddaa Netwoorkiingii(BBS) Gidduu Gala Addis Internaashinaal konveenshiniitti(Addis International Convention Center)!

Dhaabbanni keenya Waldaan Aksiyoonaa Bireeksiruu Tireediingii Gidduu Gala Addis Internaashinal Konveenshiniitti(AICC) fulbaana 11/2018 Addatti sagantaa addaa Dhangaa Guddaa Neetwoorkiingii (BBS) kan isiniif qopheesse ta'uu yoo sin beeksifnu gammachuu guddaatu nutti dhagahama!

Hirmaattotni sagantaa  ho'aa guyyaa sanatti qophaa'ee irraa waan hedduu kan irraa buufatan, qophiin gurguddoon kan dhiyaatan yoo ta'u guyyaa sana argamtanii hirmaattota dhangaa guddaa kanaa akka taataniif asumaan waamicha keenya isiniif dabarsina.

Guyyaa keessan gammachuudhaan nu waliin dabarsaa!

Gatii seensaa yeroo dhiyootti isin beeksisna!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤51👍18🎉7🔥5
የአልፋ ጥቅል ስልጠና ነሃሴ/2017ዓ.ም በመቀሌ እና በአዳማ ቅርንጫፍ የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆

ውድ ሰልጣኞቻችን፤

የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ዩዘር ኔም @Adamaepin እና @BTSC_mekelle ወደ ደንበኞች አገልግሎት ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር በመላክ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !!

እባኮን በተጨማሪም ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝግቡ! 


📎Alpha Training Package for August/ 2025 which will be held at our Adama and Mekelle branches.👆

Dear Trainees,


We are unable to accommodate those who have not booked a training spot. Please send all details to our customer service, including your name, phone number, and serial number, on Telegram username @Adamaepin and @BTSC_mekelle.

Additionally, please pay attention to the starting date of the trainings. Trainees, register quickly as spaces are limited!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤56👍30🤩4😱3🎉3
የአልፋ ጥቅል ስልጠና  

📍በ የአዲግራት የልምድ ግንባታ ስልጠና   የሚሰጥበት ቦታ፦

  - በ ካናን ሆቴል

📍በጅማ የሃያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦

- በ ዶሎሎ ሆቴል

📍በ አሰላ የሃያል ሂደት ስልጠና በ አፋን ኦሮሞ ቋንቋ የሚሰጥበት ቦታ፦

- በ ሶሊያም ሆቴል

📍በነቀምት የሃያል ሂደት ስልጠና በ አፋን ኦሮሞ ቋንቋ የሚሰጥበት ቦታ፦

- በ ሚልኮሚ ሆቴል

📍በባቱ የሃያል ሂደት ስልጠና በ አፋን ኦሮሞ ቋንቋ የሚሰጥበት ቦታ፦

- በሃይሌ ሆቴል እና ሪዞርት

ስልጠናው የሚሰጠው ነሐሴ 9,10,11 /2017 ዓ.ም (August 15,16,17/2025) ድረስ መሆኑ እንገልጻለን።

📍በሽሬ የልምድ ግንባታ ስልጠና የሚሰጠው ነሐሴ 8,9,10 /2017 ዓ.ም (August 14,15,16/2025) ሲሆን የሚሰጥበት ቦታ፦

- በ አፍሪካ ሆቴል
- በ ገባር ሆቴል መሆኑን እንገልጻለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤38👍26🎉7😁2🔥1🤩1
በቅርብ ቀን !

ለባህርዳር ከተማ እና አካባቢዋ ላይ ለምትገኙ ገጽታ ገንቢዎች በሙሉ ታላቅ የምስራች!


ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለመጀመሪያ ጊዜ በውቢቷ ባህርዳር ከተማ ልዩ የሆነውን "የአዕምሮ እነጻ" ስልጠናን አዘጋጅቷል።

ይህ ስልጠና ተግባር ላይ ያተኮረ ሲሆን ፤ አዲስ የአስተሳሰብ ልህቀትን በመላበስ የግልና የሥራ ክህሎትዎን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ፣ የተሻለ የማሰብና የማተኮር ብቃትን ለመጨመር፣ ውጤታማ የውሳኔ አሰጣጥ ክህሎትን ለማሳደግ፣ የላቀ ምርታማነትና የፈጠራ ችሎታን ለመጨመር የሚረዳ በዓይነቱ ልዩ የሆነ ስልጠና ነው።

አዕምሮ እነጻ ስልጠናን በመውሰድ  አዲስ የክህሎት ከፍታ ላይ ይድረሱ!

በቅርብ ቀን ይጠብቁን!


Coming Soon !

Great news for all IBOs in Bahir Dar and the surrounding areas!

Breakthrough Trading SC is thrilled to announce that, for the very first time, we are bringing our unique "Mind Programming" training to the beautiful city of Bahir Dar.

This action-oriented and exceptional training offers you the chance to elevate your thinking, sharpen your personal and professional skills, strengthen your focus, enhance decision-making, and boost both productivity and creativity.

Join us for the Mind Programming training and take your skills to new heights!

Stay tuned!


=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤86🔥17👍13🤩12🎉4
ይህንን ያውቁ ኖሯል?

ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ የስልጠና ጥቅሎቹ በኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለስልጣን የተመዘገቡ እና ሙሉ የባለቤትነት መብት የተሰጣቸው ናቸው፡፡

ይህ ማለት ድርጅታችን የሚሰጣቸው ስልጠናዎች ጥራታቸውን የጠበቁ፣ በራስ አቅም ትውልድ ለማነጽ የተዘጋጁ፣ በሙያዊ ደረጃቸው ከፍ ያሉ የስልጠና ጥቅሎች ናቸው፡፡
የማናደርገውን አናቅድም! የማንሰራውን አናወራም፡፡ ምክንያቱም እኛ ብሬክስሩዎች ነን፡፡

ስኬት መንገድ አለው፡፡ ይህን መንገድ የሚያደላድሉት ብሩህ በሆነ አስተሳሰብ እና በሚደረስ እቅድ ነው፡፡ ኑ! ለስኬትዎ ብቁ የሚያደርግዎን ሳቢ የሆነ የክህሎት ስልጠና ብሬክስሩ ትሬዲንግ አዘጋጅቶ ይጠብቅዎታል፡፡

ከብሬክስሩ ጋር ወደፊት!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤93👍26🔥15🎉11🤩7😁3
ቲቲ እና ከዛ በላይ ደረጃ ላይ ለምትገኙ ገጽታ ገንቢዎች እና መሪዎች፤

አሁን ያለዎትን ስኬት ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ ምን ማድረግ እንዳለብዎ አስበው ያውቃሉ?



ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለእርስዎ ትክክለኛውን መፍትሄ አዘጋጅቷል!


የቢዝነስ ክህሎትዎን ለማሳደግ እና ሙያዊ ስነ-ምግባርን በመጠቀም የላቀ ውጤት ለማምጣት ድርጅታችን ልዩ የሥልጠና ፕሮግራም ይዞ መጥቷል።

በአሰልጣኛችን ሂፕኖቴራፒስት ነፃነት ዘነበ የሚቅርብ መሰረታዊ የኔትወርክ ማርኬቲንግ ክህሎት (Basic skills for network marketing) ስልጠና በነገው ዕለት ማለትም አርብ ነሐሴ 09, 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 - 10:30 በአቤል ሲኒማ ይሰጣል።

ከዚህም በተጨማሪ፣ ሠልጣኞች ከስልጠናው በኋላ በሚኖራቸው ስኬታማ አፈጻጸም መሰረት ተመርጠው ለስድስት ወራት የሚቆይ ልዩ የማብቃት እና የማስቻል (Coaching & Enabling) ፕሮግራም አካል ይሆናሉ።

ይህ ዕድል ለቢዝነስዎ አዲስ የዕድገት በር የሚከፍት ልዩ ስልጠና በመሆኑ እንዳያመልጥዎ!

ማሳሰቢያ፦ የመግቢያ ዋጋ 200 ብር ሲሆን፤ ትኬት ሽያጭ ነገ አቤል ሲኒማ በር ላይ ማግኘት የሚችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።


=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤84👍24🎉13🔥8😁4🤩4😱3
የአልፋ ጥቅል ስልጠና ከነሃሴ/2017 ዓ.ም- መስከረም/2018ዓ.ም በቦሌ እና በሰንጋ ተራ ቅርንጫፍ የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆

ውድ ሰልጣኞቻችን፤

የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ዩዘር ኔም @BTSCCOMMITION ወደ ደንበኞች አገልግሎት መሰልጠን የሚፈልጉበትን ፈረቃ, ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር(ሲሪያል ቁጥር) በመላክ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !! እባኮን በተጨማሪም ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝግቡ! 

📎Alpha Training Package for August - September/ 2025 which will be held at our Bole and Sengatera branches.👆

Dear Trainees,


We are unable to accommodate those who have not booked a training spot. Please send all details to our customer service, including your desired training shift, name, phone number, and serial number, on Telegram username @BTSCCOMMITION.
Additionally, please pay attention to the starting date of the trainings. Trainees, register quickly as spaces are limited!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤85🎉12👍10😁4🔥1😱1🤩1
ቲቲ እና ከዛ በላይ ደረጃ ላይ ለምትገኙ ገጽታ ገንቢዎች እና መሪዎች፤

ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ በዛሬው ዕለት በአቤል ሲኒማ ከቀኑ ከ 8፡00-10፡30 የሚሰጥ ልዩ የሆነ ስልጠና አዘጋጅቷል።

ይህ ልዩ ስልጠና በከፍተኛ አሰልጣኝ ሂፕኖቴራፒስት ነጻነት ዘነበ የሚሰጥ ስልጠና ሲሆን፤ ስልጠናውም ለሙያዊ እድገትዎ ወሳኝ የሆነ ዕውቀትን የሚያገኙበት፣ መሰረታዊ የኔትወርክ ማርኬቲንግ ክህሎት (Basic skills for network marketing ) የሚያሳድጉበት፣ ሙያዊ ስነምግባርን በመከተል ቢዝነስዎን የሚያሳድጉበት እንዲሁም ስለስኬት ጥልቅ የሆነ ግንዛቤ የሚያገኙበት ልዩ የሆነ ስልጠና ነው።

እንዳያመልጥዎ!

ማሳሰቢያ፡ የመግቢያ ትኬት ግዢ መፈጸም የሚቻለው በትራንፈር ብቻ መሆኑን እያሳወቅን በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ በአካውንት ቁጥር 1000314888417 (Breakthrough Trading S.C) ብቻ ገቢ እንድታደርጉ እያሳሰብን የመግቢያ ዋጋ 200 ብር (ሁለት መቶ ብር ብቻ) መሆኑን እየገለጽን ዛሬ ከ 6፡00 ሠዓት ጀምሮ በአቤል ሲኒማ ትራንስፈር ያደረጋችሁበትን ደረሠኝ በማሳየት ትኬት መውሰድ እንደምትችሉ ለማሳወቅ እንወዳለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤41🎉14👍10🔥7🤩3😁1😢1
ስልጠናው ቀጥሏል!

ለቲቲ እና ከዛ በላይ ለሆኑ ገጽታ ገንቢዎች የተዘጋጀው ልዩ ስልጠና በከፍተኛ ተነሳሽነት ቀጥሏል። ተሳታፊዎች ከስልጠናው እየተማሩ፣ የቢዝነስ ክህሎቶቻቸውን እያሳደጉ እና ለሙያዊ ህይወታቸው ወሳኝ የሆኑ ልምዶችን እየቀሰሙ ይገኛሉ።

የዛሬው ስልጠና በተለየ መልኩ ተሳታፊዎችን ለላቀ ስኬት የሚያነሳሱ ወሳኝ እውቀቶችን የሚያጎናጽፍ፣ ለነገ ስኬት ቁልፍ ሚና የሚጫወት ስልጠና በመሆኑ ሰልጣኞች በብዙ እያተረፉበት ይገኛሉ።

*****

The training continues!


The special training for TT-level and above IBOs continues with great enthusiasm. Participants are actively learning, enhancing their business skills, and gaining valuable experience for their professional development.

Today's session, in particular, is providing participants with critical knowledge that not only inspires them to strive for greater success but also plays a key role in shaping their future achievements. The trainees are truly gaining a lot from it.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤65🤩7👍4🎉4