የእውቅና ፕሮግራሙ እንደቀጠለ ነው!
የስድስተኛው ዙር ጉዞ ኮሚሽን ላሳኩ ድንቅ የገጽታ ገንቢዎቻችን የተዘጋጀው የእውቅና ፕሮግራም በድምቀት ቀጥሏል!
የድርጅታችን አዲስ ዋና ስራ አስፈጻሚ ክቡር ዶ/ር ሚልኪያስ አየለ፤ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፤ አክለውም ድርጅቱን ወደ ላቀ ስኬት እና ወደ አዲስ ምዕራፍ ለማሸጋገር ያላቸውን ጽኑ ቁርጠኝነት እና ዝግጁነት አረጋግጠዋል!
በመቀጠልም የድርጅታችን ዋና ኦፕሬሽን ኃላፊ ወ/ሮ መሠረት ሀብታሙ፣ ተሸላሚዎቹን እንኳን ደስ አላችሁ በማለት ልዩ ጥረታቸውን አድንቀዋል። ያገኙት ስኬት የትጋታቸው ፍሬ መሆኑን አውስተው፣ ለሽልማት የበቁበትን ሂደት በዝርዝር አስረድተዋል!
Celebrating Success: The Recognition Program Continues!
The special recognition program for our outstanding IBOs who achieved the 6th round commission continues with great fanfare!
Our new CEO, the Honorable Dr. Milkiyas Ayele, extended a heartfelt congratulatory message, reaffirming his strong commitment and readiness to lead the company toward even greater success and a new chapter.
Following this, our Chief Operation Officer, Mrs. Meseret Habtamu, also congratulated the awardees and praised their exceptional efforts. She emphasized that their success is the result of their hard work and provided a detailed explanation of the process they went through to earn this prestigious award.
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn

❤46🤩13🔥5👍2🎉2
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር ማህበራዊ አገልግሎቱን በመወጣት ላበረከተው በጎ አድራጎት ስራ የምስጋና የምስክር ወረቀት ከከንቲባ አዳነች አቤቤ እጅ ተቀበለ።
ዛሬ ነሐሴ 25 ቀን 2017 ዓ.ም የነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ማበልፀጊያ ማዕከል 810 የሚሆኑ የ3ኛ ዙር ሰልጣኞችን አስመርቋል።
ለተለያዩ ማህበራዊ ችግሮች ተጋልጠው ጎዳና የወደቁ፣ ለሴተኛ አዳሪነት የተጋለጡ ሴቶችን ከጎዳና በማንሳት በተለያዩ ክህሎቶች እያሰለጠነ ወደ ስራ ለሚያሰማራው ማዕከሉ ብሬክስሩ ትሬዲንግ የገንዘብ እና ቁሳቁስ ድጋፍ በማድረግ አጋርነቱን ማሳየቱ ይታወሳል።
በዛሬው መርሃ ግብር ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በርካቶችን ከጨለማ ህይወት ታድጎ በቀሪ ህይወታቸው ብርሃን እንዲፈነጥቅ ላደረገ በጎ ስራ በእውቀት፣ በሞያ ፣ በሀብት ድጋፍ ያደረጉ ባለድርሻ አካላትን፣ ባለሀብቶችን፣ አመራሮች እና የማዕከሉን አመራሮችና ባለሙያዎች ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
ድርጅታችን ብሬክስሩ ላበረከተው በጎ ተግባር በዚሁ መርሃ ግብር ላይ ከክብርት ከንቲባ አዳንች አቤቤ የምስጋና ሰርተፊኬት ተቀብሏል።
ለበርካታ ሴቶች አለኝታ የሆነውን ማዕከል በመደገፍ ድርጅታችን ብሬክስሩ አገራዊ ኃላፊነቱን በመጣቱና ለዚህ የተሰጠው የምስጋና ሰርተፊኬት ለበለጠ ስራ የሚያነሳሳው ነው።
ብሬክሴሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር በተለያዩ ጊዜያት ማህበራዊ ኃላፊነቱን በመወጣት ተልዕኮውን እያሳካ ያለ ተቋም ነው።
ለበለጠ መረጃ: https://www.facebook.com/61572411912739/posts/pfbid02XBVib3o8n6xzA2Jb95hGwWKacLCxcK3kn1GPLuqemydcdnfQP54oQr5983NpPVytl/?app=fbl

❤86🎉20👍16🔥7😱6😢2