Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.72K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
መሠረታዊ የኔትወርኪንግ ስልጠና ተጠናቀቀ!

ለቲቲ እና ከዛ በላይ ለሆኑ ሰልጣኞች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቋል። በዚህ ወሳኝ ስልጠና ላይ ሰልጣኞች ስለ ፋይናንስና የጊዜ ነፃነት ከመማር ባሻገር፣ ችግሮችን ቀድሞ የመለየት ብቃትን ማዳበር፣ የሥራ ኃላፊነትን በአግባቡ ማስተላለፍ እና በቡድን አባላት ውስጥ የባለቤትነት ስሜት መፍጠር የሚሉትን ወሳኝ ክህሎቶች አግኝተዋል ። ከዚህ በተጨማሪም፣ የኔትወርኪንግ ሥራን በከፍተኛ ፍጥነት ለማሳደግ የሚያስችሉ ቁልፍ መርሆችን (መማር፣ መተግበር፣ ማስተማር) እንዲሁም መሪዎችን እንዴት እንደሚገነቡም ጭምር አይተዋል።

ይህም ስልጠና ለተከታታይ 4 ሳምንታት የተሰጠ ልዩ ስልጠና ሲሆን ከኔትወርክ ማርኬቲንግ ባሻገር ስኬታማ ሥራና ሕይወት ለመገንባት የሚያስችሉ ወሳኝ ክህሎቶችን ያስጨበጠ ልዩ ስልጠና ነው።

ሰልጣኞች ባላቸው የስራ አፈፃፀምና ውጤት ተመርጠው ለቀጣይ ስድስት ወራት በቋሚነት እነሱን የማብቃት እና የማስቻል (Coaching & Enabling) ስራ በቅርቡ ይሰራል።


A Basic Networking Training Has Been Completed!


The training, provided to trainees at the level of "TT" and above, has now successfully concluded. In this essential program, participants not only explored the concepts of financial and time freedom but also acquired vital skills such as proactively identifying problems, effectively delegating responsibilities, and fostering a sense of ownership among team members. Additionally, they learned key principles for rapidly growing a networking business Learn, Apply, Teach as well as strategies for building strong leaders.

Held over four consecutive weeks, this unique training equipped participants with foundational skills for building not only a successful network marketing career but also a fulfilling and purpose-driven life.

Based on their performance and results, selected trainees will be invited to join a six-month coaching and enablement program, which will be implemented on an ongoing basis.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤44👍10🎉4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዘደንቕ መዓልቲ ገፅታ ሃነፅቲ ኣብ መቐለ!

ፅባሕ ኣብ ፕላኔት ሆቴል ምስ ፍሉያት ኣሰልጠንቲ ዝራከቡሉ፣ዓቅሞም ብሰፊሑ ዘዕብዩሉን ብዓይነቱ ፉሉይ ዝኮነ ዓብዪ ናይ ኔትወርኪንግ ምርኢት ግንዛበ ዝረክቡሉ "IBOs and BBS Inspiration Day" ኣብ መቐለ ብድሙቕ ኽኽበር እዪ!

ከየምልጦም!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤51👍15🎉6😱4🤩4🔥2😁1
🌻 ጷግሜ 1 (የባለራዕዮች ቀን) 🌻

አገር በትውልድ ይሰራል፡፡ ለራሱ፣ ለቤተሰቡ እና ለአገሩ የሚጠቅም ባለራዕይ ትውልድ በመፍጠር አገር ለማሻገር እንተጋለን፡፡ ነገን በተስፋ የሚያልም፣የሚጨበጥ ራዕይ ሰንቆ የሚንቀሳቀስ ትውልድ የምንፈጥርበት ዘመን ይሁንልን!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤96🤩22👍13🎉13🔥12😁1
በቅርብ ቀን!

አልፋ ጥቅል ስልጠና

በባሌ ሮቤ፣ በሰንዳፋ፣ በወላይታ ሶዶ፣ በደብረ ብርሃን እና በአድዋ ከተማ በቅርብ ቀን  ይጠብቁን!


Coming Soon!

Alpha Training Package


Stay tuned in Bale Robe, Sendafa , Wolaita Sodo, Debre Birhan, and Adwa cities.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤49🔥18👍7🎉7🤩5😁2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Sagantaa guyyaa IBO Dirree Daawaatti.

Guyyaa boruu magaalaa Dirree Dawaa Hoteela East Star tti sagantaan "IBO and BBS Ispiration" leenjistoota muuxannoo qabaniin, bifa adda ta'een kan qophaa'u yommuu ta'u, Isins Saganticha irratti argamuun dandeettii fi muuxannoo networking keessan kan ittiin gabbifachuu dandeessan bifa ho'aa ta'een ni kabajama.


Irraa hin Hafiinaa.


=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤43👍20😁3🤩3🎉2
በውቢቷ መቐለ ከተማ ሲሰጥ የነበረው የ"IBOs and BBS Inspiration Day" ስልጠና በስኬት ተጠናቋል!

ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች አማካኝነት፣ ለተሳታፊዎች ልዩ እውቀትና ክህሎት የሚጨምሩ ስልጠናዎች ተሰጥተዋል። ይህ ስልጠና የየግል አቅምን ለማጎልበትና ወደላቀ ደረጃ ለማድረስ ያለመ ልዩ ስልጠና ነበር።

እንዲሁም፣ በመጪው መስከረም 11/2018ዓ.ም ስለሚከበረው ታላቅ የኔትዎርኪንግ ትዕይንት (BBS) ሰፊ ግንዛቤ ተሰጥቷል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤45🔥37👍13🎉10🤩7
🌻 ጷግሜ 2 (የቅን ትውልድ ቀን) 🌻

ቅን ትውልድ አገር ያሻግራል፡፡ ነገውን የሚያቅድ፣ ነገውን በብሩህ የሚመለከት ቅን ትውልድ በመፍጠር ከራሳችን አልፈን ስለሌሎች መኖርን የሚያውቅ ትውልድ እንፍጠር፡፡ ቅን በመሆን የምናተርፍበት በጎ አሳቢዎች የሚበዙበት ዘመን ይሁንልን!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤84🤩24🎉16👍12🔥7😢3
ድሬዳዋ በስልጠና ደምቃለች!

የስኬትና የለውጥ ጉዞ በድሬዳዋ ተጀምሯል!

ዛሬ በድሬዳዋ ከተማ እየተካሄደ ያለው "IBOs and BBS Inspiration Day" ለተሳታፊዎች ልዩ ዕውቀት፣ ክህሎት እየሰጠ ይገኛል። በተጨማሪም ስኬታማ ለመሆን የሚያግዙ ቁልፍ መርሆችንና ስልቶችን እያስጨበጠ የሚገኝ ልዩ ስልጠና ነው።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤56🎉55👍14🤩13🔥4