Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.72K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
“IBOs and BBS Inspiration Day" በድሬዳዋ በስኬት ተጠናቀቀ!

በድሬዳዋ ከተማ ሲካሄድ የነበረው ይህ ልዩ ስልጠና፣ ተሳታፊዎች በህይወታቸው ስኬታማ እንዲሆኑ የሚያግዙ ጠቃሚ እውቀቶችንና ክህሎቶችን የያዘ ልዩ ስልጠና ነው።

በተጨማሪም ስለታላቁ የኔትዎርኪንግ ትዕይንት /BBS/ ሰፊ ግንዛቤ ተሰጥቷል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤63👍13🔥13🎉5🤩4
A Fresh Start on a Happy Monday!

The future belongs to those who believe in the beauty of their dreams.

This Monday, let your dreams be your compass. Believe in your ability to achieve them, and take the first step towards making them happen.

Have a wonderful and productive week!
❤82👍16🎉8🤩7😱2
ለአዲስ አመት አዲስ ስኬት!

የመጪውን አመት ዕቅድ አውጥተው ስኬታማ መሆን ይፈልጋሉ?

ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ባዘጋጀው ልዩ የ3 ቀን ኦንላይን ስልጠና ላይ፣ በዘርፉ ቀዳሚ ከሆኑ አሰልጣኞች ጋር በመሆን፣ በአዲሱ አመት የላቀ ውጤት ለማምጣትና ዕቅዳችንን ግልጽ አድርጎ ለመቅረጽ የሚረዱ ውጤታማ መንገዶችን ያገኛሉ።

ይህ ልዩ ስልጠና ከዛሬ ማለትም ጷጉሜ 03/13/2017ዓ.ም እስከ 05/13/2017ዓ.ም ድረስ ለተከታታይ 3 ቀናት ከ4:00 እስከ 5:30 በድርጅታችንን የቴሌግራም ቻናል ይሰጣል።

ስልጠናውን ለመከታተል 👉 https://t.me/Breakthroughsc?livestream ሊንክ ይጠቀሙ!

ይህ ልዩ እድል እንዳያመልጥዎ!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤107👍22🎉12🔥6🤩6😱5
Live stream scheduled for
🌻 ጷግሜ 3 (የጤናማ ትውልድ ቀን) 🌻

በአካልም በመንፈስም ጤናማ የሆነ ትውልድ ለአገር እድገት ወሳኝ ነው፡፡ ጤናችንን እንጠበቅ፤ መፈጠራችን በምክንያት ለምክንያት መሆኑን አምነን እንኑር፡፡ የጤና ዘመን ይሁንልን!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤204🎉46👍30🤩19🔥12😢12😁5😱3
በሰልጣኞች ከፍተኛ ፍላጎት ምክንያት ለሁለተኛ ጊዜ በባህር ዳር ከተማ ሲሰጥ የነበረው የአእምሮ ማነጽ ስልጠና በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል!

ይህ ስልጠና አስተሳሰብን በሳይንሳዊ መንገድ በመቅረጽ ህይወትን መለወጥ እንደሚቻል ላይ ትኩረት ያደረገ ነበር። የስልጠናው ተሳታፊዎች አእምሯቸውን ለአዲስ ነገር በማዘጋጀት፣ ለውጥን ለመቀበልና ለመፍጠር የሚያስችል ልዩ እውቀት አግኝተዋል።

ሰልጣኞቹ ከስልጠናው ከፍተኛ እውቀትና ጥቅም ማግኘታቸውን በመግለጽ፣ በአስተሳሰባቸው ላይ ትልቅ ለውጥ መምጣቱን ተናግረዋል።


Due to High Demand from Participants, the Second Mind-Programming Training in Bahir Dar City has successfully concluded.

The training focused on how to transform one's life by scientifically reshaping the mindset. Attendees gained unique insights into preparing their minds for new experiences and creating change by reprogramming their thought patterns.

Participants reported that they gained valuable knowledge and practical benefits from the training, describing it as a major turning point in their way of thinking.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤64🎉23👍10🔥7😱3🤩1
የአዲስ አመት ልዩ ስልጠና !

የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የአዲስ አመት ልዩ ስልጠና ለተከታታይ 3 ቀናት መጀመሩ ይታወሳል!

ዛሬ እጅግ በርካታ ተሳታፊዎች ባሳተፈው የመጀመሪያ ቀን ልዩ የሆነ ስልጠና ተሰጥቷል።

ይህን ልዩ ጉዞ በማስቀጠል፣ ነገ ማክሰኞ ጳጉሜ 4 ከጠዋቱ 4:00 እስከ 5:30 ድረስ፣ በከፍተኛ አሰልጣኞች  አቶ ሰለሞን ወ/ገብርኤል እና  አቶ ዘላለም ፍሰሃ ልዩ የሆነ ስልጠና ይሰጣል።

ይህ ስልጠና የእርስዎን ዕውቀትና ክህሎት ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግር ልዩ ዕድል ነው!

ይህ ልዩ ስልጠና በቴሌግራም ቻናላችንን የሚሰጥ ይሆናል!

ስልጠናውን ለመከታተል 👉 https://t.me/Breakthroughsc?livestream=535d7381652638a59a ሊንክ ይጠቀሙ!

እንዳያመልጥዎ!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤104🔥27👍23🎉7🤩5😱4😢4
🌻 ጷግሜ 4 (የባለጸጋ ትውልድ ቀን)🌻

ባለጸግነት ነጻነትን ይሰጣል፡፡ ትውልዱ በአዕምሮውም፣ በአካልም፣ በገንዘብም ባለጸጋ እንዲሆን ግድ የሚልበት የመለወጥ ዘመን ላይ ነን፡፡ የባለጸግነት እና የለውጥ ዘመን ይሁንልን፡፡

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤141🎉29👍24🔥23🤩12😁1😱1
Live stream scheduled for