ታላቅ የኔትወርኪንግ ትዕይንት እየተካሄደ ነው!
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አማ በዛሬው ዕለት በአይነቱ ልዩ የሆነውን ታላቅ የኔትወርኪንግ ትዕይንት ማክበር ጀምሯል። ይህንንም ታላቅ ትዕይንት የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈጻሚ ክቡር ዶ/ር ሚልኪያስ አየለ እንኳን ደና መጣችሁ በማለት አስጀምረዋል። በመቀጠልም ክቡር ዶ/ር ሚልኪያስ በንግግራቸው የዚህን ታላቅ ትዕይንት አስፈላጊነት እና ጠቀሜታ አብራርተው ፤ ስራቸውን በሃላፊነት እንዲሁም የስነምግባር መርህን በተከተለ መልኩ እንዲሰሩ አሳስበዋል። በመጨረሻም የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማን ስታቲስቲካል ሪፖርት አቅርበዋል። ይህ ሪፖርት የድርጅታችንን ዕድገት፣ ጥንካሬ እና የወደፊት ተስፋ የሚያሳይ ነው።
ይህ ትዕይንት የጋራ እሴት ለመፍጠርና የጋራ ግቦችን ለማሳካት ልዩ አጋጣሚ ነው።
The Big Business Show (BBS) Has Begun!
Our company, Breakthrough Trading S.C., has officially kicked off the highly anticipated Big Business Show (BBS) today. The event began with an inspiring speech from our CEO, the Honorable Dr. Milkiyas Ayele, who warmly welcomed all attendees.
In his speech, Dr. Milkiyas emphasized the importance and significance of this business show, highlighting its role in fostering innovation and collaboration and urging them to work responsibly and ethically. He then presented Breakthrough Trading S.C.'s latest statistical report, showcasing our company’s impressive growth, strength, and promising future prospects.
This event provides a unique opportunity for us to create shared value and work towards achieving common goals.
#BBS2025 #BigBusinessShow #BusinessNetworking #BusinessGrowth
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn

🔥17❤13😱4🤩4🎉1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
❤81🎉11😁5🤩5