ታላቅ የኔትወርኪንግ ትዕይንት እየተካሄደ ነው!
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አማ በዛሬው ዕለት በአይነቱ ልዩ የሆነውን ታላቅ የኔትወርኪንግ ትዕይንት ማክበር ጀምሯል። ይህንንም ታላቅ ትዕይንት የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈጻሚ ክቡር ዶ/ር ሚልኪያስ አየለ እንኳን ደና መጣችሁ በማለት አስጀምረዋል። በመቀጠልም ክቡር ዶ/ር ሚልኪያስ በንግግራቸው የዚህን ታላቅ ትዕይንት አስፈላጊነት እና ጠቀሜታ አብራርተው ፤ ስራቸውን በሃላፊነት እንዲሁም የስነምግባር መርህን በተከተለ መልኩ እንዲሰሩ አሳስበዋል። በመጨረሻም የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማን ስታቲስቲካል ሪፖርት አቅርበዋል። ይህ ሪፖርት የድርጅታችንን ዕድገት፣ ጥንካሬ እና የወደፊት ተስፋ የሚያሳይ ነው።
ይህ ትዕይንት የጋራ እሴት ለመፍጠርና የጋራ ግቦችን ለማሳካት ልዩ አጋጣሚ ነው።
The Big Business Show (BBS) Has Begun!
Our company, Breakthrough Trading S.C., has officially kicked off the highly anticipated Big Business Show (BBS) today. The event began with an inspiring speech from our CEO, the Honorable Dr. Milkiyas Ayele, who warmly welcomed all attendees.
In his speech, Dr. Milkiyas emphasized the importance and significance of this business show, highlighting its role in fostering innovation and collaboration and urging them to work responsibly and ethically. He then presented Breakthrough Trading S.C.'s latest statistical report, showcasing our company’s impressive growth, strength, and promising future prospects.
This event provides a unique opportunity for us to create shared value and work towards achieving common goals.
#BBS2025 #BigBusinessShow #BusinessNetworking #BusinessGrowth
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn

🔥17❤13😱4🤩4🎉1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
❤81🎉11😁5🤩5
ታላቁ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. የኔትወርኪንግ ትዕይንት እንደቀጠለ ነው!
በደማቅ ሁኔታ እየተካሄደ ያለው የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. ታላቅ የኔትወርኪንግ ትዕይንት አሁንም በከፍተኛ ስኬት ቀጥሏል። በዚህ ታላቅ ትዕይንት ላይ ልዩ የሆነ የፓናል ውይይት ተደርጓል። በውይይቱም ላይ በኔትወርክ ማርኬቲንግ ዘርፍ ሰፊ ልምድ ያላቸው የድርጅታችን ከፍተኛ አሰልጣኞች ተሳትፈዋል።
ውይይቱም በዘርፉ ቁልፍ በሆኑ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ነበር። ይህም የኔትወርክ ማርኬቲንግ ንግድ እንዴት የረጅም ጊዜ ስኬት ሊኖረው እንደሚችል፣ ዘላቂ ዕድገትን ለማስቀጠል ምን ማድረግ እንደሚገባ፣ እንዲሁም ስኬታማ የሽያጭ ባለሙያ ለመሆን የሚያስፈልጉ ክህሎቶች፣ ስልቶች እና አስተሳሰቦች በሰፊው ተብራርተዋል።
ይህ ውይይት ለተሳታፊዎች በዘርፉ ያላቸውን እውቀት እንዲያሳድጉና ጠቃሚ ግንዛቤ እንዲያገኙ ትልቅ አስተዋጽኦ አድርጓል።
The Big Breakthrough Trading S.C. Business Show Continues!
The highly anticipated Big Breakthrough Trading S.C. Business Show, which kicked off with much fanfare, is still ongoing and continues to achieve great success. A special panel discussion was held at the event, featuring the company’s top trainers with extensive experience in the network marketing field.
The discussion delved into crucial issues affecting the sector. Key topics included a detailed analysis of how a network marketing business can achieve long-term success, strategies for ensuring sustainable growth, and the essential skills, strategies, and mindsets required to become a successful sales professional.
This insightful discussion made a significant impact, helping participants expand their knowledge and gain valuable insights into the network marketing industry.

❤33🔥7😁6🎉1