Condominuim Market in Addis Ababa
3.84K subscribers
2.39K photos
63 videos
10 files
1.05K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.etsecurities.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@antget1
Download Telegram
Condominuim Market in Addis Ababa pinned «https://www.condoaddis.com/2021/04/3000-residents-have-registered-in-four.html»
የኮንዶሚንየም ሽያጭ ተመልከቱ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
አይነት---- ስቱዲዮ

✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
https://m.youtube.com/watch?v=JKIlZP1xfOY
Condominuim Market in Addis Ababa pinned «የኮንዶሚንየም ሽያጭ ተመልከቱ 👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽 አይነት---- ስቱዲዮ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ https://m.youtube.com/watch?v=JKIlZP1xfOY»
Condominuim Market in Addis Ababa pinned «https://www.youtube.com/watch?v=IUxEyun01KQ»
#የማህበር_ቤት_ምዝገባ_ተራዘመ
. የማህበር ቤት ምዝገባ ለተጨማሪ አስር ቀናት መራዘሙን የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ ፡፡
.
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ የሚታየውን የመኖሪያ ቤት እጥረት ለመቅረፍ በተለያዩ የቤት ልማት ፕሮግራሞች ቤቶችን በመገንባት ለተጠቃሚዎች ያስተላለፈ እና ተጨማሪ ቤቶችንም በመገንባት ላይ ይገኛል፡፡
.
የነዋሪዎችን የቤት ፍላጐት ፍላጎትም ለማርካት ሌሎች አማራጮችን መተግበር አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ በ2005 ዓ.ም የ20/80 እና የ40/60 ከተመዘገቡት ቤት ፈላጊዎች አቅም እና ፍላጎት ያላቸው በጋራ ሕንፃ መኖሪያ ቤት የህብረት ሥራ ማህበር ተደራጅተው ገንዘባቸውን፣ እውቀታቸውን፣ ጉልበታቸውን እና ጊዜያቸውን በማቀናጀት የቤት ችግሮቻቸውን በጋራ ጥረት ሊፈቱ የሚችሉበትን መንገድ በማመቻቸት ተጠቃሚ ለማድረግ የፍላጎት ምዝገባ መጀመሩ ይታወቃል፡፡
1/2