" በሚቀጥሉት 3 ወራት ዕጣ የወጣባቸውን 68 ሺህ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለዕድለኞች ለማስረከብ እየሰራን ነው " - የአዲስ አበባ ቤቶች ኮርፖሬሽን
የአዲስ አበባ ቤቶች ኮርፖሬሽን በሚቀጥሉት 3 ወራት ዕጣ የወጣባቸውን 68 ሺህ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለዕድለኞች ለማስረከብ እየሰራ መሆኑን ለኢዜአ ገልጿል።
ኮርፖሬሽኑ ዕጣ ወጥቶባቸው ወደ ባለዕድለኞች ያልተላለፉ 68 ሺህ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን በቀጣይ 3 ወራት ለባለቤቶቹ ለማስተላልፍ እየሰራን ነው ብሏል።
በሌላ በኩል ከተማ አስተዳደሩ በተያዘው በጀት ዓመት 139 ሺህ ቤቶችን በመገንባት ላይ እንደሆነና ቤቶቹ በተለያየ የግንባታ ደረጃ ላይ እንደሚገኙ ተገልጿል።
ከቤቶቹ ግንባታ በተጨማሪ አስፈላጊ መሠረተ ልማቶች እንዲሟላላቸው ከሌሎች ሴክተር መ/ቤቶች ጋር በትብብር እየተሰራ መሆኑን ኮርፖሬሽኑ አሳውቋል።
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት አስተዳደር በበኩሉ ከተማ አስተዳደሩ የጋራ መኖሪያ ቤቶቹን በሽርክና፣ በመንግሥትና በግል አጋርነት እያስገነባ መሆኑን አሳውቋል።
በመንግስት ከሚገነቡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች በተጨማሪ ከ12 ሺ በላይ ዜጎች በማሕበር እንዲደራጁ በማድረግ የቤት ባለቤት የሚሆኑበትን አማራጭ ለመፍጠርም እየተሰራ መሆኑን የቤቶች ልማት አስተዳደር ገልጿል።
ቤቶቹ ሲገነቡ የገንዘብ ችግር እንዳያጋጥም ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ከገንዘብ ሚኒስቴር ጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑንም ተቋሙ ጠቁሟል።
በአዲስ አበባ ከተማ ከ650 ሺህ በላይ ቤት ፈላጊዎች ተመዝግበው የቤት ባለቤት ለመሆን ገንዘብ እየቆጠቡ መሆኑን የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን መረጃ እንደሚያመለክት ኢዜአ ዘግቧል።
https://bit.ly/31YPNh2

#በአዲስ አበባ ከ143 ሺህ በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች እየተገነቡ ነው
በአዲስ አበባ በ40/60 እና በ20/80 የቤት ልማት ፕሮግራም በነባር ግንባታ 139 ሺህ 008 ቤቶች እንዲሁም በ2012 በጀት ዓመት የተጀመሩ 4 ሺህ 287 ቤቶች በአጠቃላይ 143 ሺህ 295 ቤቶች በግንባታ ላይ እንደሚገኙ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ።
ለተጨማሪ 👇👇
https://bit.ly/3oEqk3X

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የ20/80 እና 40/60 የቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ጉብኝት
በአዲስ አበባ ከተማ እየተገነቡ ያሉ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ያጋጠማቸውን የፋይናንስ ችግር ለመፍታት እየተሰራ መሆኑን በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ወ/ሪት ያስሚን ወሀቢረቢ ተናገሩ፡፡
https://bit.ly/3cvos82

Gelan Condominium for sale
Bedroom: 2
Area: 52 sqm
Floor: 1 . For more info 👇👇👇 https://bit.ly/3x5CpDp

በኤጀንሲው ከሐምሌ 5 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ ተቋርጠው ከነበሩት አገልግሎቶች መካከል የብድር ውልን ማረጋገጥ አገልግሎት ከነገ ህዳር 25 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ አገልግሎት እንደሚጀምር አስታወቀ
አዳዲስ መመሪያዎችን ከሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ ድረ ገፅ ያግኙ👇👇👇
https://bit.ly/3lo3gpA