Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአያት-2 እጣ የወጣበት 40/60 ሳይት
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እጣ የወጣበት የቦሌ በሻሌ 40/60 ቤቶች ሳይት በከፊል
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለ1997 ኮንዶሚንየም ተመዝጋቢዎች መልስ ተሰጠ።
አዋጭ ለ20/80 14ኛ ዙር እና የ40/60 3ኛ ዙር u መኖርያ ቤት እጣ ዕድለኞች ብድር አዘጋጀ
አዋጭ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ መሰረታዊ የኅብረት ሥራ ማህበር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ20/80 14ኛ ዙር እና የ40/60 3ኛ ዙር የጋራ መኖርያ ቤት እጣ ዕድለኛ የሆናችሁ የኅብረት ሥራ ማህበራችን አባላት " እንኳን ደስ አላችሁ በማለት በኅብረት ሥራ ማህበራችን ለቅድመ ክፍያ ፣ ለቤት ማደሻና የቤት እቃዎች ማሟያ የሚሆን ብድር አመቻችቷል ፡፡ በመሆኑም አስፈላጊውን መስፈርት የምታሟሉ የአዋጭ አባላት በአቅራቢያዎ በሚገኝ የህብረት ስራ ማህበራችን ቅርንጫፍ ቢሮ ቀርበው ለብሩ ማመልከት ይችላሉ።
መቆጠብ መሰልጠን ነው። ለለውጥ እንቆጥብ!!!
-------------------------------------------
ለበለጠ መረጃና እንደአማራጭ ዘወትር የምናቀርባቸውን መረጃዎች ይከታተሉን።
Fb.me/condoadis

👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በቅርቡ በ14ኛው ዙር ዕጣ የወጣባቸው ቤቶቹ የውስጥ ፊኒሽንግ የደረሰበት ደረጃ_
current status of internal finishing
ለተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በFacebook ይከታተሉን!!
f.me/condoadis
current status of internal finishing
ለተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በFacebook ይከታተሉን!!
f.me/condoadis
Forwarded from Condominuim Market in Addis Ababa (Sami 👌)
ጀሞ 1 ኮንዶሚንየም
ስቱዲዮ ሽያጭ
መሬት(Ground) ላይ
31 ካሬ
ዋጋ ብር 2,850,000
ገዢ ይደውል 0913587955
ስቱዲዮ ሽያጭ
መሬት(Ground) ላይ
31 ካሬ
ዋጋ ብር 2,850,000
ገዢ ይደውል 0913587955
ሸያጭ 20/80 ኮንዶሚኒየም ቦሌ አራብሳ
==========================
👌ወለል ።።።። 4 ኛ ላይ
👌ስፋት ።።።።።54 ካሬ
👌ምኝታ።።።።።1
👌በጣም ሰፊ ሳሎን ።።።።።።1
👌(ከሳሎኑ 1 ምኝታ ቤት ሊወጣበት ይችላል በፓርቲሽን)
👌ኪችን ።።።።1
👌ሻወር ሽንት ቤት።።1
👌ወለሉ ሙሉ ሴራሚክ
👌ጣራው በቦርድ የተሰራ የግድግዳ መብራት እና ስፖት ላይት (መብራት) ያለዉ ጽድት ያለ ቤት
👌ለትራንስፖርት ምቹ አስፓልት ዳር
👌በቂ ፓርኪንግ እና የ24 ሰአት ጥበቃ ያለው ግቢ ውስጥ
👌ዋጋ። 3.65 ሚልዮን ለባንክ
3.55 ለካሽ ገዢዎች
☎️ 0913587955 wd

Forwarded from WD Tad
Ayat Tafo Mebrathayl
1 bed room
1st floor
49 kare
Full ceramic except bed room
Kitchen cabinet
Frame board chak nice design
All rooms have doors
New out side designed door
Corrider ceramics
All lights done by Romel lights
Dish cable
Made for Guest house luxury house
Currently rented 9,000 birr
Near from new road
Price 3.3
For more information call to
0974977997
1 bed room
1st floor
49 kare
Full ceramic except bed room
Kitchen cabinet
Frame board chak nice design
All rooms have doors
New out side designed door
Corrider ceramics
All lights done by Romel lights
Dish cable
Made for Guest house luxury house
Currently rented 9,000 birr
Near from new road
Price 3.3
For more information call to
0974977997