Condominuim Market in Addis Ababa
3.81K subscribers
2.39K photos
62 videos
10 files
1.04K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.etsecurities.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@antget1
Download Telegram
ለ70/30 ማህበር ቤት ተጠባባቂ ተመዝጋቢዎች

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ከጥቅምት 4 እስከ 8/ 2018 ዓ፣ም ድረስ በ70/30 ማህበር ቤት ተደራጅተው ለመስራት ፍላጎት ያላቸውን የ2005 ተመዝጋቢዎችን በተጠባባቂነት በኦንላይን መመዝገቡ ይታወሳል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች ስም ዝርዝራችሁ የተገለፀው ተመዝጋቢዎች ባምቢስ ግሪክ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ 6ኛ ፎቅ የጋራ መኖሪያ እና ቤት ማህበራት ክትትል ዳይሬክቶሬት ከህዳር 8/2018 ጀምሮ እስከ ህዳር 12/2018 ዓ.ም ድረስ ዘውትር በስራ ሰአት በመገኘት ቅጽ 01 እንድትወሰዱ እና መረጃ አሟልታችሁ እንድታስገቡ እናሳውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ ሌሎች ተመዝጋቢዎች በኦንላይን ምዝገባ ወረፋችሁ መሰረት በቀጣይ የምንጠራ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
Forwarded from Kelemat Ads
ንግድዎን በወረቀትና በአጀንዳ ማስተዳደር ቀረ! ንግድዎን በእጅ ስልክና ኮምቲውተርዎ ይቆጣጠሩ!

ሶፍትዌራችን፡

- የቀን፣የሳምንት፥የወር ሽያጭን በካሽና በ ባንክ ያለውን ለይቶ ማሳየት

- የክሬዴት ሽያጭን መከታተያ

- ሱቅና ስቶር ያሉ የአይተሞች ብዛት ማየት

- ሱቅ እና ስቶር ላይ እያለቀ ያለን አይተምን ቀድሞ ማሳወቅ

- ሻጭ የሚኖር ከሆነ ስርቆት እንዳያስቸግር ቆጠራ ሲያስፈልግ በአንድ ክሊክ ባላንስን ማውጣት

- ወጪዎቻችሁን በመመዝገብ ሽያጭና ትርፋችሁን በሳምንት በወር ወይም በአመት ማስላት


እነዚህን እና ሌሎች ለሃገራችን ንግድ የሚሆኑ ፊቸሮችን እናቀርብላችኋለን። ለዚህም አዲስአበባና ክልል ላይ ያሉ ከ 100 በላይ ደንበኞቻችን ምስክር ናቸው።

አሁኑኑ ደውለው ያግኙን! አድራሻችን- ሃያ ሁለት በየነ ጠበሉ ህንፃ 3ኛ ፎቅ 301
Call us on: +251-91106-1348 | +251-96633-6503
Telegram: @Befekadu_BlueOcean
Instagram: BlueOceanCreatives
👍1
በጥሩ ዋጋ ለሽያጭ የቀረበ 20/80 ኮንዶሚኒየም ቦሌ አራብሳ
🔹89ካሬ
🔹7ኛ ፍሎር
🔹ሳይት5
🔹እድሳት ባለበት ነዉ
🔹ምርጥ ቦታ ላይ
🔹ባለ ዕጣ
🔹
🔹ቀሪ እዳ ባለበት
👉👉..የመሸጫ ዋጋ 3.1ሚሊየን  
Subscribe and call 👉 0921303415
❤2
ስቱዲዮ ኮንዶሚንየም ሽያጭ
ቦሌ አራብሳ ጨርቆስ

38 ካሬ ስፋት
ዋጋ 2,850,000

0913587955
Forwarded from Yonathan Kelemat
ደረጃቸውን የጠበቁ እብነበረድ እና ግራናይቶች!

ለቤትዎ ወይም ለንግድ ተቋምዎ ግንባታ ተስማሚ የሆኑ፣ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን እና ጠንካራ የእብነበረድ እና ግራናይት ውጤቶችን እናቀርባለን።

Lime stone
Babile Granite
Axum Granite

👉 አዳዲስ የገቡ ምርቶችን፣ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ልዩ ቅናሾችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ!

@wollegastones
@wollegastones
❤3
Live stream finished (4 minutes)