ማስታወቂያ
ለማህበር ቤት ተጠባባቂ ምዝገባ
💢💢💢💢💢💢💢
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ በ2005 ዓ.ም የጋራ መኖሪያ ቤት ተመዝግበው በመቆጠብ ላይ ካሉ ቤት ፈላጊዎች ውስጥ በማህበር ተደራጅቶ በጋራ ቤት ለመስራት አቅም እና ፍላጎት ያላቸውን ተመዝጋቢዎች በማህበርአደራጅቶ መሬት በማስረከብ በተለያዩ ሳይቶች ግንባታ እንዲጅምሩ ማድረጉ ይታወቃል ፡፡
በመሆኑም ከማህበሩ ውስጥ አባላት በተለያዩ ምክንያት ሲጓደሉ ቢሮው ተጠባባቂዎችን መዝግቦ በማዘጋጀት በሚጓደሉ አባላት ተተኪ አባላት ይመድባል ፡፡ በመሆኑም በተጠባባቂነት በመመዝገብ በማህበር ተደራጅቶ ቤት ለመገንባት አቅም እና ፍላጎት ያላችሁ የ2005 ዓ.ም የጋራ መኖሪያ ቤት ተመዝጋቢዎች ብቻ በተዘጋጀው ሲስተም ከታች የተቀመጠውን ሊንክ በመጠቀም ማስታወቂያው ከወጣበት 07/01/2019 ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናቶች ውስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች
1. የ2005 የጋራ መኖሪያ ቤት ተመዝጋቢ የሆኑ እና እየቆጠቡ የሚገኙ፡፡
2. ለቤት ግንባታ የሚውለውን 70 በመቶ ገንዘብ ማህበራቱ እያስገነቡ በሚገኝበት ዋጋ መሰረት ማዋጣት የሚችል እና ቀሪውን 30 በመቶ ቢሮው ባመቻቸው መሰረት ከባንክ ለመበደር ፍቃደኛ የሆኑ፡፡
ማሳሳቢያ
ምዝገባው የሚደረገው ኦንላይን ብቻ በመሆኑ ቢሮ መምጣት አያስፈልግም (የሞባይል ስልክዎን ተጠቅሞ መመዝገብ ይችላሉ)
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ
የመመዝገቢያ ሊንክ፡- https://forms.gle/3y6E2EmAZSbboRg8A
https://youtu.be/NEg0l3im8u8?si=F_QtOgwxihNsXKEW

❤5
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ይድረስ ለአዲስአበባ አስተዳደር እና ቤቶች ልማት!
በዚህ ሳምንት በወጣው ዜና እንደተናገራችሁት በ ቅጠል ተራ በ 4 ወራት ውስጥ 960 ቤቶችን ገንብታቹ ካስተላለፋቹ 15 አመት ሙሉ ከልጆቻቸው አፍ እየነጠቁ እየቆጠቡ የሚጠብቁትን በቤት ክራይ የሚንከራተቱ የ 2005 ተመዝጋቢዎችን ታድያ ለምን ዝም አላቹሀቸው?
አንድ የ 35 አመት ተመዝጋቢ 15 አመት በተስፋ ሲጠብቅ 50 አመት ሞላው ማለት ነው ብዙዎች ከኃላቸው መጥተው ቤት ሲያገኙ እነሱ ለ አመታት በትእግስት እየጠበቁ ነው በከተማችን የሚደረገው የልማት ስራ ጥሩ ሆኖ ሳለ ይሄን ህዝብን ያማረረ ጉዳይ 1 እንዲሉልን ቁርጡን እንዲነግሩን 2005 የኮንዶምንየም ተመዝጋቢዎች በአክብሮት እንጠይቃለን! (መስኪ)
Condoaddis.com

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#URGENT #CASH_ONLY
Summit condominium
For sale
Bedroom:- one
Size: - 52.9 sqm
Floor: - 1st
Price:- Birr 5.5 million
(CASH ONLY)
Call 0913587955
Condoaddis.com
Summit condominium
For sale
Bedroom:- one
Size: - 52.9 sqm
Floor: - 1st
Price:- Birr 5.5 million
(CASH ONLY)
Call 0913587955
Condoaddis.com
❤2
10,500 ካሬ የሚሸጥ መሬት — መካኒሳ፣ አዲስ አበባ
📍 መካኒሳ፣ አዲስ አበባ
📌 50 ሜትር ከኮሬ አደባባይ
📐 10,500 ካሬ
💰 370,000,000 ብር (ድርድር አለ)
የልማት እድሎች
🏢 የመኖሪያ ቤት/አፓርታማዎች
🏙️ የተቀላቀለ አጠቃቀም (mixed-use development)
🏭 ኢንዱስትሪያል/ማኑፋክቸሪንግ
📦 መጋዘን/ሎጂስቲክስ
🔑 KEY FEATURES
✅ ስትራቴጂካዊ ቦታ 50m ከኮሬ አደባባይ
✅ ዲጂታል ካርታ፣ ፕላን እና የግንባታ ፈቃድ ዝግጁ
✅ የባለቤትነት ሰነዶች ሁሉ ነገረ ተዘጋጅቷል
✅ ለመዛወር ዝግጁ
This opportunity may be of interest to
• Apartment developers
• Industrial/Manufacturing companies
• Investment companies
• Construction/Development companies
• Warehouse/Logistics operators
• Local investors
📩 Contact: 📞 +251913587955
Condoaddis.etsecurities.com
📍 መካኒሳ፣ አዲስ አበባ
📌 50 ሜትር ከኮሬ አደባባይ
📐 10,500 ካሬ
💰 370,000,000 ብር (ድርድር አለ)
የልማት እድሎች
🏢 የመኖሪያ ቤት/አፓርታማዎች
🏙️ የተቀላቀለ አጠቃቀም (mixed-use development)
🏭 ኢንዱስትሪያል/ማኑፋክቸሪንግ
📦 መጋዘን/ሎጂስቲክስ
🔑 KEY FEATURES
✅ ስትራቴጂካዊ ቦታ 50m ከኮሬ አደባባይ
✅ ዲጂታል ካርታ፣ ፕላን እና የግንባታ ፈቃድ ዝግጁ
✅ የባለቤትነት ሰነዶች ሁሉ ነገረ ተዘጋጅቷል
✅ ለመዛወር ዝግጁ
This opportunity may be of interest to
• Apartment developers
• Industrial/Manufacturing companies
• Investment companies
• Construction/Development companies
• Warehouse/Logistics operators
• Local investors
📩 Contact: 📞 +251913587955
Condoaddis.etsecurities.com
❤1
ባስቸዃይ ለሽያጭ የወጣ
✅ጎሮ አደባባይ አካባቢ
✅200ካሬ
✅ከባንክ እዳ ነጻ
✅ዲጂታል ካርታ ያለው
✅ጭቃ ቤት ያለው
✅13 ሚሊዮን ድርድር አለው
📲0913587955
✅ጎሮ አደባባይ አካባቢ
✅200ካሬ
✅ከባንክ እዳ ነጻ
✅ዲጂታል ካርታ ያለው
✅ጭቃ ቤት ያለው
✅13 ሚሊዮን ድርድር አለው
📲0913587955
❤1
ከ1997- 2007 ዓ/ም በተገነቡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ላይ የተስተዋሉ የግንባታ ጥራትና ተያያዥ ችግሮችን ለመፍታት በጥናት የተለዩ ሕንፃዎች ላይ የማስተካከያ ሥራ ሊጀመር መሆኑን የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ። የታዩ የግንባታ ጥራትና መሰል ችግሮችን ለመለየት በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጥናት ማካሄዱን ገልጿል።
በጥናቱ የችግሮቹ ዓይነትና ደረጃ ተለይቶ ቅድሚያ የእርምት ርምጃ የሚያስፈልጋቸው ሕንፃዎች ተለይተዋል። በዚህም ከነዋሪዎች ጋር በመግባባት ፣ የሥራ ተቋራጮችን በመመደብና የማስተካከያ ሥራዎችን ለመጀመር ዝግጁ መሆኑን ኮርፖሬሽኑ አመልክቷል።
በተጨማሪም በጥናቱ የተመለከቱ ጉድለቶችን በተመለከተ አስፈላጊውን የሰነድና የማስረጃ ዝግጅት በማድረግ፣ በውል ግዴታ መሠረት ተጠያቂነትን ለማስፈንና ተገቢውን የሕግና የውል እርምጃ ለመውሰድ እየተሠራ መሆኑን አሳውቋል።
በሌላ በኩል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባለፉት አምስት ዓመታት የነዋሪዎችን መሰረታዊ ፍላጎትና አንገብጋቢ የሆነውን የቤት ችግር በመረዳት አዲስ የለዉጥ እሳቤን እዉን በማድረግ 496ሺ 971 ቤቶች ተገንብተዉ ለነዋሪዎች እንዲተላለፉ አድርጓል ::