ጀርህና ተዕዲል የኢጅቲሀድ ነው ያሉ ኡለማዎች ጥቋማ
https://t.me/daruselam/2230
1.አል-ሃፊዝ ሙንዚሪይ
https://t.me/daruselam/2233
2.ሸይኽ አልባኒ
https://t.me/daruselam/2234
https://t.me/daruselam/2235
3.ኢማሙ ዘሀቢይ
https://t.me/daruselam/2236
4.ሸይኽ ሙሀመድ አሊ ፈርኩስ
https://t.me/daruselam/2237
በድምፅ👇
https://t.me/daruselam/2238
5.ኢማሙ ሸውካኒ
https://t.me/daruselam/2239
6.ሸይኽ ሱለይማን አር'ሩሐይሊይ
https://t.me/daruselam/2240
ተጫማሪ 👇
https://t.me/daruselam/2241
7.ሸይኽ ሙቅቢል
https://t.me/daruselam/2242
በድምፅ👇
https://t.me/daruselam/2243
8.ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን
https://t.me/daruselam/2262
9.ሀፊዙ ሰኻውይ
https://t.me/daruselam/2245
10.ጥቋማ 10
ሸይኽ አብደላህ አል-ቡኻሪ
በተጨማሪ ኢማሙ ዘሀቢይ,ኢማሙ ቲርሚዚይ ሌሎችም ኡለማዎች ጀርህና ተዕዲል የኢጅቲሀድ ነው እንዳሉ ይነገራሉ፡፡👇
https://t.me/daruselam/2246
11.አብድል ዓዚዝ አረይስ
https://t.me/daruselam/2273
12.ዐብዱራሕማን አል-ዐደኒ
https://t.me/TewhidVsSunnahsiltgna/244?single
13.ሸይኽ ሙሓመድ ቢን አብዱል ወሓብ አል ወሳቢይ
https://t.me/daruselam/2282
ወላሁ አዕለም
" اللَّهُمَّ رَبَّ جَبْرَائِيلَ وَمِيكَائِيلَ وَإِسْرَافِيلَ فَاطِرَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ، عَالِمَ الْغَيْبِ وَالشَّهَادَةِ أَنْتَ تَحْكُمُ بَيْنَ عِبَادِكَ فِيمَا كَانُوا فِيهِ يَخْتَلِفُونَ، اهْدِنِي لِمَا اخْتُلِفَ فِيهِ مِنَ الْحَقِّ بِإِذْنِكَ ؛ إِنَّكَ تَهْدِي مَنْ تَشَاءُ إِلَى صِرَاطٍ مُسْتَقِيمٍ "
~~~
https://telegram.me/daruselam

Telegram
ኢብኑ ሰኢድ
ከወገንተኝነት ወጥተው ሀቅን ለሚፈልጉ ወንድሞች ጥቋማ
ጀርህ ወተዕዲል ኢጅቲሀድ ይገበባታል የሚሉ ኡለማዎች እና ምንጩ
1.አል-ሃፊዝ ሙንዚሪይ(ዘኩይዲን አቡ ሙሀመድ አብዱል አዚም አብዱል ቀዊይ 582-656
ምንጭ:-جواب الحافظ المنذري عن أسئلة في الجرح
والتعديل 82
2.ኢማሙ ዘሀቢይ 673-748
ምንጭ:-ضوابط الجرح والتعديل 78
3.ኢማሙ ሸውካኒ
ምንጭ:-إرشاد…

الجرحة وتعديل في الإسلام للشيخ موسى بن أحمد القطان
<unknown>
በአረብኛ ቋንቋ
⛔️ ጀርህ ወተእዲል በተመለከተ በኢስላም
🔻የሸይኽ አህመድ የህያ አንነጅሚ ደረሳ በሆኑት
⛔️ በሸይኽ ሙሳ አህመድ አል ቀጧኒ ከኡሱል አስ_ሱና ደረስ የተቀነጨበ

ግንዛቤያችንን እናስተካክል ቁ1
👉 ወንድም እና እህቶች ብዙውን ጊዜ ረድ ያደረገ ሐቅ ላይ ያለ ረድ የተደረገበት ባጢል ላይ ያለ አድርገን ነው የምንረዳው።
🚫 ይህ መስተካከል ያለበት የተሳሳተ አረዳድ ነው።
👌 አንድ ሰው ረድ ስላደረገ ሐቅ ላይ ያለ ወይንም ረድ ስለተደረገበት ባጢል ላይ ያለ ነው ብሎ ሳይሆን መረዳት ያለብን ሐቅን በመረጃ ለክተን ረድ እንኳ ቢደረግበት መረጃ የደገፈው ሐቅ ላይ እንደሆነ ልናውቅ ብሎም ከሐቅ ባልተቤት ጋር ልንሆን ይገባናል።
🗒 እሄን ርእስ ግልፅ ለማድረግ አንዴ ያጋጠመኝን ነገር ላጫውታችሁ!
ከአመት በፊት መሆኑ ነው።
ከሆነ ቦታ የሆኑ ወንድሞች ጋር ተቀምጨ ሸይኽ ሙሐመድ ሰዒድ ረስላንን (ሐፊዞሁሏህ) ለማዳመጥ ከፈትኩ ከዚህ በስተፊት ልጆቹ አቋማቸው ሸይኽ ረስላንን (ሐፊዞሁሏህ) "ሙመይዕ ነው" ብለው እንደሚያምኑ አውቃለሁ።
የሸይኽ ረስላንን ድምፅ ሲሰሙ ከመሀከላቸው አንዱ "ረስላንኮ ሱሓባ ይሳደባል" አለኝ።
እኔም ኮፍተር ባለ ቃል ቆጣ ብየ አይሳደብም አልኩት።
"እንግዲህ ለእርሱ ተዐሱብ አይያዝህ ይሳደባል ተብሎ ረድ ተደርጎበታል" አለኝ።
እኔም አይሳደብም ይሳደባል ካላልክ መረጃ አምጣ አልኩና ትቻቸው ሄድኩ።
መረጃ ለመፈለግ ኢንተሬታቸውን ከፍተው ዩትዮውፕ ውስጥ ገቡ!!
ከኔ ጋር በሌላ ጊዜ ተገናኘን የሆነ የአንድ ግብፃዊ ቪድዎ አውርዱ አዳምጥ "ረስላን ሱሓባ ብቻ ሳይሆን ነብይም ይሳደባል" አለኝ።
እኔም የተባለውን ሰው አዳመጥኩት
ሰውየው "ረስላን ላይ መማር ይፈቀዳልን"? ተብሎ ሲጠየቅ "አይፈቀድም እርሱ ነብይ ይሳደባል" በማለት ሌሎችንም ውንጀላዎ
ች በመወንጀል መልስ ይሰጣል።
እኔም አዳምጨ ከጨረስኩ በሗላ ውሸት ነው ሸይኽ ረስላን አይሳደቡም ይሳደባሉ ተብሎ ረድ ስለተደረገባቸው ብቻ አልቀበልም ከኪታባቸው ወይንም ከትምርቶቻቸው የተሳደቡበትን መረጃ አምጣልኝ አልኩት።
ሸይኽ ረስላን (ሐፊዞሁሏህ) ላይ ረድ ስላደረገው ሰው ሳጠና ሰውየው ሐዳዲይ ነበር ሁኖ ያገኘሀየት
እንደውም ሸይኽ ረስላን ጋር ሌያጣላቸው ከቻሉ ምክኒያቶች መካከል ሸይኽ ረስላን ከሸይኽ አልባኒ(ረሒመሁሏህ) ዲፋዕ ማድረጋቸው አንዱ ምክኒያት ነበር
ምክኒያቱም ሰውየው ሸይኽ አልባኒን "ሙርጅዐ ናቸው" በማለት ጧዕን ያደርጋል።
የሰውየውን አቋም ካወቅኩ ከተወሰነ ቀን በሗላ ሸይኽ ዐዲል አስ–ሰይድ የሚባሉ ግብፃዊ ሸይኽ ሰውየው ላይ ረድ እያደረጉ ከሸይኽ አልባኒ የሚከላከሉበት ኪታብ አዘጋጅተው አገኘሁ እና ማንበብ ጀመርኩ
ኪታቡን በቅርብ የሞቱት ሸይኻቸው ሸይኽ ሐሰን አል በና መቅደም ፅፈውላቸዋል።
ሸይኹም ከኪታቡ መግቢያ ላይ በሸይኽ ረስላን (ሐፊዞሁሏህ) እና በዚህ ሰው መሀከል ስላለው ኺላፍ እና የፀባቸውን መንሰዔም ይጠቅሳሉ በዚህም ይበልጥ የሰውየው ማንነት እና የነገሩ መንሰዔ ግልፅ ሆነልኝ።
ሸይኽ ዐድልን በሌላ በድምፅ ሪከርድ የተደረገ ከሸይኽ ረስላን ዲፋዕ የሚያደርጉበት ሪከርድ ላይ እንድህ ሲሉ ሰምቻቸዋለሁ:-
ረድ ያደረጉበት ሰውየ "ኪታቡን ካወጣሁ በሗላ ደወለልኝና እናንተ ዘንድ ከነቢይ ክብር ይልቅ የአልባኒ ክብር ይበልጣል ማለት ነውን? ነብይ የሚሳደበው ረስላን ላይ ረድ ሳታደርጉ አልባኒን ሙርጅዐ ብሏል ብላችሁ ከኔ ላይ ረድ ያደረጋችሁት ከነቢይ እና ከአልባኒ የማንኛቸው ክብር ይበልጣል እና ነው"? አለኝ
እኔም ነብይ ተሳድቧል እያልክ ያለው ነገር ከባድ ሀጢአት ነው አይደለም ከረስላን ከተራው ሙስሊምም የማይታሰብ የሆነ ከባድ ወንጀል ነው ነብይ መሳደብ በሙስሊሞች ስምምነት የሚያከፍር ሀጢአት ነው። ስለዚህ ረስላን ነብይ መስደቡን በመረጃ አፅድቅልን ረስላን እኛ ዘንድ ከነፍሳችን በላይ የተወደደ ውድ ነው ቢሆንም ግን ሐቅ እኛ ዘንዳ ከረስላን በላይ ውድ ነው አልኩት" ይላሉ
እነዚያ ወንድሞች ጋር በሌላ ጊዜ በተገናኘሁ ሰዓት ስለሰውየው ሐዳድይነት እና ሸይኽ ረስላንም (ሐፊዞሁሏህ) ሱሓባም ሆነ ነቢይ እንዳልተሳደቡ በደረስኩበት መረጃ መሰረት በመረጃ አብራራሁላቸው እንደዚያ ያለኝም ልጅ አልሐምዱሊላህ ሸይኽ ረስላን ነቢይና ሱሐባ ይሳደባል ከሚለው አቋሙ በመመለስ ከስልኩ ላይ የዚያን ሰው ረድ ሰረዘ ግን እርሱም ሆነ ጓደኞቹ ሸይኽ ረስላንን ሙመይዕ ነው ከሚለው አቋማቸው አልተመለሱም
______
👉 ወንድም እና እህተቼ ከላይ ካሳለፍነው ክስተት ብዙ ነገር መማር እንችላለን
ከዚያ መሀከል በዋናነት ከርእሳችን ጋር የሚያያዘው ረድ የተደረገበት ሰው ሁሉ ባጢል ላይ እንዳላይደለ ረድ ያደረገ ሁሉ ሐቅ ላይ እንዳልሆ በግልፅ እንረዳለን
👉በተለይ ከዚህ በስተፊት እንደ ሸይኽ ረስላን(ሐፊዞሁሏህ) እሱና ላይ የምናውቃቸው ዑለሞች መሻይኾች ዱዐቶች ወንድሞች ላይ ረድ ሲደረግባቸው አሚን ብሎ ተቀብሎ አቋም ከመያዝ በስተፊት ረጋ ብሎ ማስተዋል ያስፈልጋል በተለይ ነገሩ እጅግ ፈር ለቆ ((ሙብተዲዕ ሒዝቢይ ሙመይዕ)) በማለት ከሱና በማውጣት ረድ ተደርጎባቸው ከደረሰን በጣም መረጋጋት አስፈላጊ ነው። አስተውል እያልኩ ያለሁት ከዚህ በፊት ሱንይ የሆነ ሰው ከሱና በፍፁም ሊወጣ ስለማይችል በጭፍን እንወግን አይደለም። ነገርግን በአንዴ በሰማነው ረድ ብቻ አቋም በመያዝ ሌሎችንም አቋም ለማስያዝ ከመቻኮል በስተፊት ረጋ ብለን:-
👉 ማነው ረድ ያደረገው? በምንስ ምክኒያት ነው ረድ የተደረገበት? እውን እየተባለ ያለውስ ነገር እውነት ነውን? እውነት ከሆነስ ከምን አንፃር ነው ሊሰራው የቻለው?
👉የሰራው ነገር ስህተት መሆኑን ታረጋገጥን በሗላ:- ሸሪዐዊ ብይኑ ምን ድን ነው? እውን ከሱና ያስወጣልን? በጉዳዩ ላይ የሱና ዑለሞች ምን ይላሉ???
👆እነዚህን እና ሌሎችንም ነጥቦች በደንብ ልናስተውል ልናጠና ይገባል ነው እያልኩ ያለሁት👆
👉 ዛሬ እርሱ ለሱና ምን እንዳበረከተ ምንም እንኳ የማናቅለት መጅሁል ሁሉ እየተነሳ በሱና ላይ ሌት ተቀን የሚለፉ በሰለፍየነታቸው የሚታወቁ ዑለሞችን መሻይኾችን ዱዐቶችን ወንድሞችን ከመሬት እየተነሳ ወሃ ቀጠነ ክሰል ጠቆረ ብሎ ከሱና የሚያስወጣ ብሽ ስለሆነ መረጋት ነገሮችን በነፍስያና በአጉል ኦኔ ሳይሆን በመረጃ ልንመረምር ይገባናል። ወሏሁ አዕለም
✍🏻 ወንድማችሁ ኢብኑ ሙሐመድዘይን
(ሶፈር 11/1443ሂ)

نصيحة_الشيخ_المحدث_العلامة_عبد_المحسن_العباد_-_حفظه_الله_تعالى_…
<unknown>
نصيحة_الشيخ_المحدث_العلامة_عبد_المحسن_العباد
🔺حول فتنة الإلزام بالتبدع
🔺حول فتنة الإلزام بالتبدع
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጥቋማ 8 የተቆረጠ
ኢብኑ ኡሰይሚን
በተረፈ ፍርዱን ሀቅን ለሚፈልግ ትቼዋለሁ የተፃፈውን ፅሁፍና የተለቀቀውን ማስረጃ አይቶ ይፍረድ!!

1560 - اللقاء الشهري
الشيخ محمد العثيمين
- علاج قسوة القلب
🎙للشيخ| محمد بن عثيمين -رَحِمهُ الله-
🎙للشيخ| محمد بن عثيمين -رَحِمهُ الله-
👆ይህ ኪታብ በአሁኑ ዘመን በሀገራችንም ይሁን ከሀገራችን ውጭ በ አህሉሱና ወንድሞች መካከል የሚፈጠረውን አለመግባባት በምን መልክ ማስኬድ እንዳለብን የሚዳስስ ስለሆነ ሙሉውን ኪታብ በማንበብ ተጠቃሚዎች እንሁን
የኪታቡ አዘጋጅ:-ሸይኽ ሷሊሕ አስ–ሷሐይሚይ (ሐፊዞሁላህ)
የኪታቡን መቅደም የፃፉት:-ሸይኽ ፈውዛን ናቸው
የኪታቡ አዘጋጅ:-ሸይኽ ሷሊሕ አስ–ሷሐይሚይ (ሐፊዞሁላህ)
የኪታቡን መቅደም የፃፉት:-ሸይኽ ፈውዛን ናቸው
.
➦ከጁሙዓ ቀን ሱናዎች
➻ገላን መታጠብ
➻ጥሩ ልብስ መልበስ
➻ሽቶ መቀባት(ለወንዶች ብቻ)
➻በጊዜ ወደመስጂድ መሄድ
➻በነብዩ - ﷺ - ላይ ሰለዋት ማብዛት
➻ሱረቱል ከህፍን መቅራት
➻ዱዓ የሚያገኝበትን ሰአት መጠባበቅ
➦ከጁሙዓ ቀን ሱናዎች
➻ገላን መታጠብ
➻ጥሩ ልብስ መልበስ
➻ሽቶ መቀባት(ለወንዶች ብቻ)
➻በጊዜ ወደመስጂድ መሄድ
➻በነብዩ - ﷺ - ላይ ሰለዋት ማብዛት
➻ሱረቱል ከህፍን መቅራት
➻ዱዓ የሚያገኝበትን ሰአት መጠባበቅ
✋ከሰለፊያ መንሀጅ አይደለም✋
ሸይኽ ሷሊሕ አስ–ሷሐይሚይ (ሐፊዞሁላህ) እንዲህ ይላሉ:-
(فليست السَّلفية بالمبالغات والتَّسرعِ في الجرح دون رويَّة ، وتتبُّع الزلاَّت ، وإلزامِ الناس بما لا يلزَمُهم ، وبترِ الكلام ، وعدمِ حمْلِهِ على المحامل الحسنة ، وإسقاطِ البعض بدعوى أخبار الثِّقات ، والتَّعصُّبِ للأشخاص ، وحَصْرِ الحُكْم على الاخرين في أشخاص مُعيَّنين ، والمُبادرةِ بالردِّ على المُخطئ والمُخالف قبل النَّصيحة ، والشَّروعِ في الأحكام من التَّبديع والتَّفسيق والتَّكفير دون تثبُّتٍ ، والظُّنونِ والتَّسرع في قَبول الأخبار ونشْرها وإشاعتها معَ عدم التَّفكير في العواقب والمآلات قبل إصدار هذه الأحكام ..). تنبيه ذوي الأفهام (14).
ሰለፊያ(ነገሮችን) በማጋነን፣ያለመረጋጋት በጀርህ መቸኮል፣ስህተትን በመከታተል፣ሰወችን ባማይዛቸው ነገር በማስያዝ(ኢልዛም በማድረግ)፣ንግግርን በመቁረጥና በጥሩ ፍሳሬ ባለመፈሰር፣ታማኝ ነግሮኛል በሚል ሙግት ሌሎችን መጣል፣በጭፍን ሰዎችን በመከተል…
የሰዎችን ስህተት ሳይመክሯቸው ገና እንደተሳሳቱ መልስ በመስጠት መቸኮል፣ሰዎች ላይ በተብዲዕ በተፍሲቅና በተክፊር ሳያረጋግጡ ሁክም በመስጠት፣በጥርጣሬና በሰዎች ላይ የሰሙትን ወሬ ፈጥኖ ተቀብሎ መጨረሻ የሚከሰተውን ካለማስተዋል በማሰራጨት አይደለም" (ሰለፊያ ማለት እንዲህ አይደለችም)
وَالَّذِينَ يُؤْذُونَ الْمُؤْمِنِينَ وَالْمُؤْمِنَاتِ بِغَيْرِ مَا اكْتَسَبُوا فَقَدِ احْتَمَلُوا بُهْتَانًا وَإِثْمًا مُّبِينًا
"እነዚያንም ምእምናንንና ምእምናነትን ባልሰሩት ነገር (በመዝለፍ) የሚያሰቃዩ ዕብለትንና ግልጽ ኃጢአትን በእርግጥ ተሸከሙ፡፡" [አል–አሕዛብ 58]
وورد في الحديث قوله صلى الله عليه وسلم
«من قال في مؤمن ما ليس فيه أسكنه الله ردغة الخبال حتى يخرج مما قال، »
"በወንድሞ ላይ ያላለውን ብሏል ያለ ከዛች ንግሩ እስከሚወጣ(እስከሚቶብት) ድረስ ረድጘተል ኸባል (የጀሃነም ሰዎች እዥና መግል የሚጠራቀምበት ሸለቆ ነው) ውስጥ ያኖረዋል።" አሉ [አሕመድ (ቁ5385)]
ምንጭ:- [ተንቢሁ ዘዊል አፍሃም (ገፅ 14)]
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
✍ ኢብኑ ሙሐመድዘይን
🔗t.me/IbnuMuhammedzeyn

“ሙብተዲዕን ሙብተዲዕ ያላለ ሙብተዲዕ ነው” የሚል ኢልዛም አደጋ ሊያስከትል ይችላል!!
በዚህ ዘመን በግልፅ ከሚታዩ ፈተናዎች ውስጥ አንዱ ልጓም አልባ የተብዲዕ ዘመቻ ነው። የሆነ አካል አንድን በሱና የሚታወቅ ሰው በቢድዐ ይፈርጃል። ፈራጁ አካል ዐሊም ሊሆን ይችላል። በብይኑም ልክ ሊሆን እንደሚችል ሁሉ ሰው ነውና ሊሳሳትም ይችላል። ነገር ግን ዛሬ እየታየ ያለው ሁለት ፅንፍ ነው። አንዱ ለዑለማዎች ብይን ፍፁም ቦታ የማይሰጥ በደካማ ጭንቅላቱ ላይ የሚንጠለጠል አጉል ኩፍስ ሲሆን ሌላው ደግሞ የዑለማዎችን ንግግር ልክ እንደ ፈጣሪ ቃል ወይም እንደ መልእክተኛው ﷺ ቃል መፈተኛ አድርጎ የሚያቀርብ ነው። ሐቁ ያለው ከሁለቱ ፅንፍ መሀል ነው። በርግጥ ሙብተዲዕን ሙብተዲዕ ያላለ ሰው እራሱም በቢድዐ እንደሚፈረጅ ከአንዳንድ አኢማዎች የተላለፈ መርህ ነው። ነገር ግን ይሄ መርህ ያለ ልጓም እንዲሁ የሚለቀቅ አይደለም።
ግና ከራሳቸው ጠባብ ስብስብ ውጭ ያለውን ማህበረሰብ በጅምላ እንደሚያከፍሩት ተክፊሮች፣ በጅምላ በቢድዐ የሚፈርጁ ደፋሮችም እዚህም እዚያም እያቆጠቆጡ ነው። ሸይኽ ዐብዱሰላም ቡርጂስ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፡-
“በዚህ ዘመን እራሳቸውን ወደሰለፊያ ከሚያስጠጉት ውስጥ ሰዎችን በቢድዐ በመፈረጅ ላይ ድንበር በሚያልፉ ሰዎች ተፈትነናል። ነገሩ ማህበረሰቡን ባጠቃላይ በጅምላ በቢድዐ መፈረጅ እስከሚደርስ ድረስ። ከነሱ ውጭ ያለ መሰረቱ ቢድዐ ነው፣ ነገራቸውን እስከሚያረጋግጡ ድረስ። እነዚህ ሸሪዐን የማያውቁ መሀይማን ናቸው። በቢድዐዎችና በባለቤቶቻቸው ላይ ዑለማዎች የተናገሩትንም የማያውቁ ናቸው። ስለሆነም ንግግራቸው ቦታም አይሰጠውም። እንዲያውም ክብደት የሌለው ትቢያ ነው።” [ቡሑ ነድወቲ አሠሪል ቁርኣኒል ከሪም ፊ ተሕቂቂል ወሰጢያ፡ 218]
ከራሱ ስብስብ ውጭ ያለውን ተራውን ህዝብ ጭምር በሙሉ ከሱና ውጭ እንደሆነ የሚያስብ ሰው ምን አይነት አደጋ ውስጥ እንዳለ አስቡት። ከዚህም ዝቅ ብለን አንድ ተግባራዊ ምሳሌ እንውሰድ። ለምሳሌ እያንዳንዱ የኢኽዋን አልሙስሊሚን ቡድን ውስጥ የሚገኝን ሰው ከሱና ማስወጣት ይቻላልን? እሱን “ሙብተዲዕ” ያላለስ ሙብተዲዕ ይሆናልን? አንተ ጋር ያለውን ግንዛቤ በውስጥህ ያዝና የሸይኽ ሙቅቢልን መልስ አብረን እንመልከት፡-
“አልኢኽዋን ኣልሙስሊሙን አካሄዳቸው የአህሉ ሱና አካሄድ አይደለም። ከውስጣቸው ያሉ የተምታታባቸው ሰዎችን ግን በእያንዳንዱ ላይ ሱኒ አይደለም ብለን ልንበይን አይቻለንም። ባይሆን ሱኒይነቱ የተናጋ ነው። … ተምታቶበት ይህን ጉዳይ በሚገባ የማያውቅን ሱኒ አይደለም' ልንል አንችልም።”
[ፈዷኢሕ ወነሷኢሕ፡ 123-27]
በሌላ ፈትዋቸውም ላይ እንዲህ ብለዋል፡-
“የኢኽዋን ኣልሙስሊሚን፣ የተብሊግና የቁጥብያ ቡድኖችን በተመለከተ በላጩ በሚጓዙበት መንገድ ላይ ብይን መስጠት ነው። መንገዳቸው የአህሉ ሱና ወልጀማዐ መንገድ አይደለም። በተናጠል ሰዎቻቸውን በተመለከተ ግን ከፊሉ ሰው ተምታቶበት እንጂ ሰለፊ ይሆናል። የአላህን ዲን በመርዳት በሚል በር ይመጡበትና አብሯቸው ይሄዳል። ያሉበትን አያውቅም። ስለሆነም ድብልቅ ስለሆኑ ጥቅል በሆነ መልኩ ሊበየንባቸው አይቻልም።”
[አስኢላ ሚን መዲነቲ ጣኢፍ]
ይህን እውነታ በጥንቃቄ እናስተውል። አካሄዳችን ሁሌም ልጓም ይኑረው። ከዚህም ባለፈ አንዳንዴ አንድ ዐሊም ሌላውን “ሙብተዲዕ ነው” ቢልና ሌሎች ዐሊሞች በዚህ ላይ የተለየ ሀሳብ ቢያንፀባርቁ ማንን እንከተል? መለየት ከቻልን ከሐቁ ልንሆን ይገባል። ሐቁ የት እንዳለ በማንለይበት ሁኔታስ? መርሁ የሚለው “የተተነተነ ሂስ ከጥቅል ኢድናቆት ቅድሚያ ይሰጠዋል” ነው። ስለዚህ አንድ ዐሊም ግልፅ በሆነ መልኩ፣ ለተብዲዕ በቂ የሆነ ጥፋት፣ አስተማማኝ በሆነ መልኩ በሆነ አካል ላይ ሂስ ቢያቀርብ የአድናቂዎች አድናቆት ሰውየውን ከመውደቅ አያተርፈውም። ግና የሚቀርበው ሂስ ሌሎች ዘንድ ግልፅ ካልሆነ፣ ወይም ደግሞ አስተማማኝ መረጃ ካልቀረበበት፣ ወይም ደግሞ ጥፋቱ ኖሮም ለተበዲዕ በቂ ካልሆነ ግን ሂሱን መቀበል አይገባም ወይም ግዴታ አይሆንም። በነዚህ ወይም ደግሞ በሌሎች ምክንያቶች ሌላው ዐሊም ከተሀየሰው አካል ሊከላከል ይችላል። ያንኛውን ዐሊም የሚከተሉ ሊኖሩ እንደሚችሉት ሁሉ ይሄኛውንም የሚከተሉ ሊያጋጥሙ ይችላሉ። እንዲህ አይነት የተለያዩ የዑለማእ ውሳኔዎች ቢያጋጠሙን የአንዱን
ዐሊም አቋም እንዲከተሉ ሌሎችን ማስገደድ ይቻላልን? በጭራሽ!! የሂስና የሙገሳ ዘርፍ በራሱ የኢጅቲሃድ ርእስ መሆኑ ሊዘነጋ አይገባም። ለዚህም ነው ከሰለፎች ጀምሮ በተመሳሳይ ሰው ላይ የተለያዩ ብይኖች የሚያጋጥሙት። ሸይኽ ሙቅቢል ረሒመሁላህ “ሂስና ሙገሳ (ጀርሕ ወተዕዲል) ዘርፍ ላይ በሸይኽ ረቢዕ የሂስ ፅሁፎች ላይ እንዲሁም በሚጓዙበት መንገድ ላይ ይስማማሉ ወይስ ይቃረናሉ? ሸይኽ ኢብኑ ባዝ፣ ኢብኑ ዑሠይሚንና አልባኒ
እንደሚጋሯቸውስ ያውቃሉን?” ተብለው ሲጠየቁ እንዲህ ሲሉ መልሰዋል፡-
“የሱና ሰዎች የሚቀዱበት ምንጫቸው አንድ ነው። እሱም የአላህ ኪታብና የመልእክተኛው ﷺ ሱና ነው። በሁሉም ኢስላማዊ ሃገራት ዐቂዳቸውም አንድ፣ መንገዳቸውም አንድ ነው። አዎ እኛ የቢድዐ ሰዎችንና ቡድንተኞችን በመሀየስ ላይ እንስማማለን። በዚህ ላይ እንስማማለን። የሚቀረው፡ አንዱ ዘንድ የተተቹ ሌላኛው ዘንድ ግን ያልተተቹ የሆኑ ሰዎች ጉዳይ ነው። ይሄ በሰለፎችም ዘመን ተከስቷል። ምናልባትም አንዱን ዘጋቢ አሕመድ ኢብኑ ሐንበል ‘ታማኝ ነው’
ብሎት የሕያ ኢብኑ መዒን ግን ‘ውሸታም ነው’ ያለው ወይም በተቃራኒው የሆን ስንት ዘጋቢ ያጋጥማል። ቡኻሪ፣ አቡ ዘርዐና አቡ ሓቲም ዘንድም ተመሳሳይ ነገር ያጋጥማል። ቁም ነገሩ ከፊላቸው ከፊሉን በጭፍን አይከተሉም። በአንድ ሰው ታማኝነት ወይም ብልሹነት ላይ ብንለያይ ይሄ ማለት ዐቂዳ ላይ ተለያይተናል ማለት አይደለም። በአካሄድ ላይ ተለያይተናል ማለት አይደለም። ሸይኽ ኢብኑ ባዝና አልባኒ ይጋሩታል ወይስ ይቃረኑታል? ስለተባለው ጉዳዩ እኔ የሸይኽ ረቢዕን ኪታቦች በብዛት አላነበብኩም። ይሄ አንድ ነገር ነው። እንደገና ሌላው ነገር እንዳልነው የሱና ሰዎች ከፊሉ ከፊሉን በጭፍን አይከተሉም። ምንም ይሁን ምን ሁላችንም እናገኛለን፣ እንስታለን። እንዘነጋለን፣ እናውቃለን። ወላሁል ሙስተዓን።”
[አዱረር ፊአጅዊበቲ ዐበስ ወሸፈር፣ ካሴት]
ዛሬ ሰዎችን ከአንድ ወይም ከሁለት ዐሊም ጀርባ ለማሰለፍ አጉል የሚለፉ ሰዎችን ድካም በነዚህ የዑለማዎች አካሄድ እያበራን እንመልከታቸው። እንታዘባቸውም። ሸይኽ ሙሐመድ ረሺድ ሪዷ ከህቡኡ የአይሁድ ድርጅት “ማሱኒያ” ውስጥ አባል በመሆናቸው ሳቢያ ሸይኽ ሙቅቢል በሙብተዲዕነት ፈርጀዋቸዋል። ሸይኽ አልባኒ ግን ይህንን የሙቅቢል ውሳኔ እንዲህ ሲሉ በብርቱው ነቅፈዋል፡-
“እኛ ያለጥርጥር ወደየትኛውም ቡድን መታቀፍን አንደግፍም። በተለይም ደግሞ ከሸሪዐ በመስፈንጠር የሚታወቁ ከሆኑት ጋር። ነገር ግን እኛ ጉዳዩ ኢጅቲሃድ የሚቀበል እንደሆነ ነው የምንረዳው። እኔ ክቡር ረሺድ ሪዷ ኢስላምን የላቀ የሆነ ማገልገልን እንዳገለገለ አስባለሁ። ከማሱኒያ ውስጥ መታቀፉ በተሳሳተ ኢጅቲሃድ ምክንያት እንደሆነ እንጂ እድለ-ቢሶች እንደሚያደርጉት ለግላዊ ጥቅሙ እንዳልሆነ እናስባለን። ስለሆነም ከሱ ስህተትና ጥመት ስለተንፀባረቀ እሱን ወደ ጥመት ማስጠጋት ይሄ ሊሰነዝሩት የማይገባ የማይመሰገን እርምጃ ነው። (በተለይም) ይህን በመሰለ እንደኔ እምነት በዚህ ዘመን

በብዙ የሱና ሰዎች ላይ ውለታ ባለው ሰው ላይ። .. በዚህም ምክንያት ይሄ ከወንድማቸን ከሙቅቢል አምሳያ ሊወጣ የማይገባው ድንበር ማለፍ ያለበት ንግግር እንደሆነ ይታየኛል።”
[ሲልሲለቱል ሁዳ ወኑር፡42]
እዚህ ላይ በግልፅ እንደሚታየው ሸይኽ ረሺድ ሪዷ ላይ ተጨባጭ ጥፋት ተገኝቷል። በዚህም ሳቢያ ሸይኽ ሙቅቢል በጥመት ወርፈዋቸዋል። ሂሱ ግልፅና የተተነተነ ነው። አልባኒ ግን እንኳን የሙቅቢልን ብይን ሊቀበሉ ጭራሽ ውሳኔያቸው ድንበር ማለፍ እንዳለበት በመግለፅ ነው ጠንከር አድርገው የሀየሷቸው። አልባኒን ከሙብተዲዕ የተከላከለ ሙብተዲዕ ነው” የሚል መርህ በመጠቀም ከሱና ሊያስወጣቸው የሚዳፈር ይኖራል? ምናልባት አልባኒ የረሺድ ሪዷን ችግር “ስላላወቁ ነው” እንዳይባል እራሳቸው ገልፀውታል። ከዚህ ምን እንማራለን?!
ስለዚህ የሱና ዑለማዎች አንዱ በሌላው ላይ ተብዲዕ የደረሰ ሂስ ቢሰነዝሩ አንድ ሰው “ግራ ቀኝ ሳልመለከት፣ የሌሎችንም ሀሳብ ሳላይ አንዱን በጭፍን ተከትየ ሌላውን ከሱና አላስወጣም” ሲል ይደነቃል እንጂ አይወቀስም። በሀሳብ ስላልተጋራው ብቻ አልፎ ተብዲዕ አደርጋለሁ የሚል ካለ ግን እራሱን እንጂ ማንንም አይጎዳም። ሸይኹል አልባኒ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፡-
“አንድ ሰው መረጃ አድርሶ አንድ ሰው ቢያከፍር ሰዎች ሁሉ ያንን ሰው በማክፈር ላይ አብረውት ሊሆኑ በምንም መልኩ ሸርጥ ሊሆን አይችልም። ምክንያቱም በተሳሳተ ድምዳሜ ሊሆን ይችላል እዚህ ላይ የደረሰው። ሌላኛው ዐሊም ሊያከፍሩት እንደማይገባ ሊያስብ ይችላል። እከሌ አመፀኛ ነው ወይም ሙብተዲዕ ነው በማለት ላይም እንዲሁ
ነው። ይሄ እውነታ ከዘመናችን ፈተናዎችና ዒልምን በመሞገት ላይ አንዳንድ ወጣቶች ዘንድ ከሚታይ መቻኮልም ነው። የሚፈለገው እንዲህ አይነቱ ሰንሰለታማ ብይን፣ ይህ (የአንዱን ውሳኔ እንዲከተሉ ሰዎችን) ማስገደድ በጭራሽ አሳሪ አይደለም። ይሄ ሰፊ ርእስ ነው። አንድ ዐሊም ጉዳዩን ግዴታ እንደሆነ ሲያይ ሌላው በተለየ መልኩ ሊያየው ይችላል። ዑለማዎች ፊትም ኋላም የተወዛገቡት የኢጅቲሃድ ርእስ ስለሆነ ነው። ሌሎች የሱን ሀሳብ ሊይዙ አይገደዱም።”
[ሲልሲለቱል ሁዳ ወኑር፡ 778]
ብዙ ጊዜ እነዚህ ሰዎችን እንዳለ ከአንድ ዐሊም ኋላ ማሰለፍ የሚሹ ሰዎች የሌሎች ዑለማዎችን ንግግሮች በተልካሻ ምክንያቶች ዋጋ ያሳጣሉ። በዑለማዎች መካከል ውዝግብ ያለባቸው ርእሶች ቢያጋጥሙን የአንዱን ዐሊም ምርጫ “ካልተከተላችሁ” የሚል ሽብር በሰዎች ላይ መንዛት አደገኛ ነው። ዛሬ ግን በቀጥታ እከሌን ካልተከተላችሁ” ባይሉም የሚያከብሩትን ሰው ያማከለ ወላእና በራእ የሚያደርጉ ሰዎች ግን ያጋጥማሉ። ያ ሸይኽ የተናገረውን እንደወረደ መውሰድ፣ ንግግሩን ያልተቀበለን ወይም እሱን የነካን ያለምንም ቅድመ-ሁኔታ ከሱና ጠራርጎ ማስወጣት ድረስ የሚቃጣቸው ሰዎች ያጋጥማሉ። ኢብኑ ተይሚያ ረሒመሁላህ “በተራ ሰዎች ላይ እከሌን ወይም
እከሌን በጭፍን መከተል ግዴታ ነው እያለ የሚናገረውን በተመለከተ ይሄ ሙስሊም የሆነ ሰው የሚናገረው አይደለም ይላሉ። [መጅሙዑል ፈታዋ፡ 22/249]
ስለዚህ ከትልልቅ የሱና ዐሊሞች ውስጥ አንዱ በሌላው ላይ አንዳንዴ ወጣ ያለ ትችት ቢሰነዝር ያንን ተከትለን ማለቂያ የሌለው ፊትና ውስጥ ከመግባት እንቆጠብ። ሺ ጊዜ ብንወደው ማንንም የሐቅ መለኪያ ልናደርግ አይፈቀድልንም።
ኢብኑ ተይሚያ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፡-
“ከአላህ መልእክተኛ ﷺ ውጭ ከሰዎች የትኛውንም ሰው መድቦ እሱን የወደደና ከሱ የተስማማ ከእህሉ ሱና ወልጀማዐ፣ እሱን የተፃረረ ደግሞ ከቢድዐና
የልዩነት ሰዎች የሚያደርግ ካለ .. ይሄ ከቢድዐ፣ ከጥመትና ከልዩነት ሰዎች ሆኗል።” [መጅሙዑል ፈታዋ፡ 3/347]
ይሄ የተወሰኑ ግለሰቦችን መለኪያ አድርጎ የመመደብ አካሄድን ሸይኽ ሷሊሕ አሱሐይሚ “እውነት ለመናገር ይሄ በአንድ ጎዳና ላይ የሚገኙ ሰዎችን እስከሚለያዩ፣ እስከሚቦዳደኑና እስከሚወዛገቡ ያደረሰ ጠባብ የሆነ የቡድንተኛ መንገድ ነው” ሲሉ ይገልፁታል።
[ተንቢሁዘዊል አፍሃም፡ 17]
እንዲያውም ግልፅ ቁርኣናዊ ወይም ሐዲሣዊ መረጃዎች ባሉበት ሁኔታ የፈለገ ቢልቁ “እከሌ እንዲህ አሉ” “እከሌ እንዲህ አሉ” ውስጥ አትግባ። ይልቁንም የሚቀድመውን አስቀድም። የላቀው ጌታ እንዲህ ይላል፡-
“እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ታዘዙ። መልእክተኛውንና ከናንተ የስልጣን ባለቤቶችን ታዘዙ። በማንኛውም ነገር ብትከራከሩ በአላህና በመጨረሻው ቀን የምታምኑ ከሆናችሁ (የተከራከራችበትን ነገር ወደ አላህና ወደ መልእክተኛው መልሱት። ይህ የተሻለ መጨረሻውም ያማረ ነው።” [አኒሳእ፡ 59] ሁሌም ሊዘነጋ የማይገባው ነገር “የዑለማእ ንግግሮች ለላቀው አላህና ለመልእክተኛው ንግግሮች ተከታዮች ናቸው እንጂ የአላህና የመልእክተኛው ንግግሮች ለነሱ ንግግሮች ተከታዮች አይደሉም።”
[መጅሙዑ ፈታዋ፡ 7/35]
ይህን ንኡስ ርእስ በሸይኽ ፈውዛን ንግግር ልቋጭ። “አንዳንድ ዱዓቶችን ተብዲዕ በማድረግ ሰዎችን የሚያስገድዱና ይህን መሰረት አድርገው የሚወዳጁና የሚጠሉ፣ ተብዲዕ ያላደረገን የሚያኮርፉ ሰዎች ብይናቸው ምንድን ነው?” ተብለው ሲጠየቁ እንዲህ ብለው ነበር የመለሱት፡-
“ይህን እንዳትይዝ። በዚህ ላይ እንዳትታዘዛቸው። እኔ ከዚህ የጠራሁ ነኝ። አላህ ከዚህ ጠባቂዬ ነው። በዚህ ውስጥ አልገባም። ስለዚህ ምንም አላውቅም በል።”
[ደርሱ አተፍሲር ቢል ሐረም፡ ረጀብ 14/433]
[አልበያን ጀምዒያ፣ ሱሪና የተብዲዕ ህግጋት ከሚለው የኢብኑ ሙነወር መፅሀፍ ከገፅ፡‐ 200‐207 የተወሰደ]

محاربة الغلو في التبديع.pdf
1.1 MB
محاربة الغلو في التبديع
ሰዎችን ሙብተዲዕ በማለት ድንበር የሚያልፋ ሰዎችን መዋጋት በሚል ርዕስ በሸይኽ ረቢዕ የተዘጋጀች አጠር ያለች ሪሳላ ናት፡፡አንብበው ይጠቀሙ
~
https://telegram.me/daruselam
ሰዎችን ሙብተዲዕ በማለት ድንበር የሚያልፋ ሰዎችን መዋጋት በሚል ርዕስ በሸይኽ ረቢዕ የተዘጋጀች አጠር ያለች ሪሳላ ናት፡፡አንብበው ይጠቀሙ
https://telegram.me/daruselam
🤝 የእውነተኛ ወንድማማችነት መገለጫ
*▪قال عمر بن الخطاب رضي الله عنه :
🔹 አሚሩል መእምኒን ኡመር ቢን ኸጧብ "ረዲየሏሁ አንሁ" እንዲህ ብሏል:
*《إذا رأيتم أخاً لكم زلّ زلة ، فسددوه ووفقوه وادعوا الله أن يتوب عليه ، ولا تكونوا عوناً للشيطان عليه .》*
🔶 【አንድ ወንድማችሁ ተንሸራቶ ባያችሁት ጊዜ; ወደ እውነት መልሱት, እውነትን እንዲገጥም እርዱት, አላህ ለተውበት እንዲመራው ዱአ አድርጉለት, በሱ ላይ ለሸይጧን አጋዥ አትሁኑለት።】
*📚 حلية الأولياء (٤٩٥٩)*
*▪قال عبدالله بن مسعود رضي الله عنه :
🔹 አብዲላህ ቢን መስኡድ "ረዲየሏሁ አንሁ" እንዲህ ብሏል:
*《إذا رأيتم أخاكم قارف ذنباً ، فلا تكونوا أعواناً للشيطان عليه ، تقولوا أخزاه الله ، قبحه الله ، ولكن قولوا تاب الله عليه ، غفر له .》*
💎 【አንድ ወንድማችሁን ኃጢአት ሲፈፅም ካያችሁት; አላህ ያዋርድህ, አላህ አስጠሊታ ያድርግህ ብላችሁ በመራገም በሱ ላይ ለሸይጧን አጋዥ አትሁኑለት, ይልቁንስ ; አላህ ለተውበት ይምራው አላህ ይማረው ብላችሁ ዱአ አድርጉለት።】
*📚 رواه ابن المبارك في الزهد (٨٩٦)*
*▪قال أبو الدرداء رضي الله عنه :
🔶 አቡ ደርዳእ "ረዲየሏሁ አንሁ" እንዲህ ብሏል:
*《إذا تغير أحد إخوانكم وأذنب ، فلا تتركوه و لا تنبذوه ، وعظوه أحسن الوعظ ، واصبروا عليه ، فإن الأخ يعوج تارة ويستقيم أخرى .》*
💎【አንድ ወንድማችሁ በፊት ከነበረው አቋሙ ተለውጦና ኃጢአት ሲፈፅም ካያችሁት! አትተውት እንዲሁም አታጥላሉት, ይልቁንስ መልካም በሆነው ተግሳፅ ገስፁት, በሱ ላይ / በመምከር ላይ/ ታገሱ, ምክኒያቱም ወንድም አንዳንዴ ይወላገድና ሌላ ጊዜ ደግሞ ይቃናል!!】
*📚 حلية الأولياء (٢٣٢/٤)*
✍ሙስጠፋ ሰኢድ (አቡ ሰህላ)

Copie_de_الرد_على_قواعد_بدعية_في_الجرح_و_التعديل_الشيخ_عبد_العزيز.aac
1.7 MB
ቆይታ ከሸይኽ አብድል ዓዚዝ አረይስ ጋ እንዲህ ይሉናል
ሰለፎች ከማያውቁት መርህዎች ውስጥ:-
☞በኸበሩ አስ-ሲቃ ስም ሁክምን ተቀበሉ ማለት የድንበር(የወሰን) አላፊዎች አካሄድ ነው፡፡
☞በኸበሩ አስ-ሲቃና በሁክም መካከል ሰፊ ልዩነት አለ ይህ በጣም ግልፅ ነው፡፡
☞በሰዎች ላይ ኢጅቲሃድ አድርጎ የሰጠውን ሁክም መቀበልና ኸበሩ አስ-ሲቃ መቀበል በጣም ሰፊ ልዩነት አላቸው፡፡
☞በኸበሩ አስ-ሲቃ ስም እሱ ኢጅቲሃድ አድርጎ በግለሰብ ላይ የሰጠውን ፍርድ(ሁክም) ተቀበሉ ማለት ይህ ግልፅ የሆነ ስህተት ነው፡፡

አምስት ምክሮች ለላጤዋ እህቴ
ከሸይኽ ኡበይድ አልጃቢሪይ ምክሮች
☞ጥያቄ፦
ትዳር ሳትይዝ በመዘግየቷ ሀዘን ውስጥ ተዘፍቃ ላለችዋ
እንስት ምን ይመክራሉ ?
☞ምላሽ፦
ማንኛውም ሰው ወንድም ይሁን ሴት፤ ከሀራም
ለመጠበቅ፣ ጉድለቱን ለመጠገንና፣ አላህ የፃፈለትን ልጅ
ለማግኘት ሲል፤ ገና በጊዜ ቢያገባ ደስ ይለዋል
ይፈልጋልም ።
★ ነገር ግን የብዙሃኑ ሰው ትዳር ይዘገያል፤
~> በተለይ ደግሞ የእንስቶች ይበልጥ ይዘገያል ።
የእንስቶችን ጉዳይ በተመለከተ፤ አላህ ካዘነለት በስተቀር
በሁሉም ስፍራዎች ቤቶች ትዳር በሌላቸው ሴቶች
ተሞልተዋል። ከላጤ ሴቶች ነፃ የሆነ ቤት የለም።
ለእነዚህ እንስቶች የምመክረው
①ኛ: ሰብር ( ትዕግስት)
★ መልዕክተኛው ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ለአጎታቸው
ልጅ ለዐብደላህ ኢብኑ ዐባስ ረዲየላሁ ዐንሁማ
ረዘም ባለው ሀዲሳቸው እንዳሉት:
እወቅ (ግንዛቤ ይኑርህ)
~> ድል ከትዕግስት ጋር ነው!
(ስኬት የሚገኘው በትዕግስት ነው)
~> ከጭንቀት ግልግልም ከችግር ጋር ነው። (ጭንቀትን
ለመገላገል ችግርን መቋቋም ግድ ይላል። )
~> ከችግር ጋርም ገር ነገር አለ።
ይህንን የነቢዩን ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ
ምክር አትርሺ።
* ( የምትፈልጊው ምቾት መምጫው ቀርቦ ይሆናልና፤
ያለሽበት ችግር ትካዜ ውስጥ አይዝፈቅሽ )
②ኛ: ዚክር፣ ዱዓእ፣ ቁርኣን መቅራት
~ አላህን በማውሳት በዚክር፣
~ እሱን በመለመን በዱዓእ፣
~ ቁርኣንን በመቅራት፣
~ በተስቢህ (ሱብሃን አላህ በማለት)
~ በተህሊል (ላኢላሃ ኢለላህ
በማለት)
ራስሽን ወጥሪ (ቢዚ አድርጊ)።
በተለይ ምርጥ ወይም ብልጫ ባላቸው ወቅቶች :
~ የሌሊቱ ሁለት ሶስተኛው ካለፈ
በኋላ
~ የጁምዓ የመጨረሻዋ ሰዓት ላይ
~ ዝናብ እየወረደ (እየዘነበ) ባለበት ወቅት፤
=> ሙስሊሟ፤ ለዲኗም ለዱንያዋም የሚደግፋትን የትዳር
ጓደኛ ከአላህ ትለምን።
=> ዋናው ነገር ባል ማግኘቱ ብቻ አይደለም።
~=> (ይህ ባል የሚጠቅማትና የምትደሰትበት ሰው መሆኑ
ነው)
~ አንዳንድ ባሎች ፀጋ (ምቾትና ድሎት) አይደሉም።
እንዲያውም ቅጣት፣ መከራና ስቃይ ናቸው።
~ ስንትና ስንት ሴቶች ናቸው በእንዲህ ዓይነቱ ትዳር
ሰበብ በስቃይ ተንገላተው የተፈተኑ።
~ ከምሬት የተነሳም በወንጀሎች ላይ የወደቁም ቀላል
አይደሉም።
③ ኛ : አላህ ከዚህ የላጤነት ችግር እንደሚያወጣት
እርግጠኛ መሆን ይገባታል።
~> አላህ እሱን ፈሪ ለሆኑት በሙሉ ቃል የገባዉን
(በማሰብ ከችግሯ እንደሚያላቅቃት) እርግጠኛ መሆን
አለባት። ይህም ጉዳይ ወንዱንም ሴቷንም የሚያጠቃልል
ነው።
ﻗﺎﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ :
ﻭَﻣَﻦ ﻳَﺘَّﻖِ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻳَﺠْﻌَﻞ ﻟَّﻪُ ﻣَﺨْﺮَﺟًﺎ ﻭَﻳَﺮْﺯُﻗْﻪُ ﻣِﻦْ
ﺣَﻴْﺚُ ﻟَﺎ ﻳَﺤْﺘَﺴِﺐُ ﻭَﻣَﻦ ﻳَﺘَﻮَﻛَّﻞْ ﻋَﻠَﻰ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﻓَﻬُﻮَ
ﺣَﺴْﺒُﻪُ [ﺍﻟﻄﻼﻕ ٢ ]
“አላህንም የሚፈራ ሰው ለእርሱ መውጫውን
ያደርግለታል። ከማያስበውም በኩል ሲሳይን ያደርግለታል”
(አል-ጠላቅ 2)
④ ኛ: ወደ ሀዘን አትዘፈቅ
~ ሀዘን ወይም ትካዜ ከበስተጀርባው ጉዳት ያስከትላል ።
ሃዘን አይጠቅምም፤ ወደ ሴቶቻችን ልቦናቸው ሸይጣን
እንዲገባም መንገድ ይከፍታል።
~ እኔ እንደሚታየኝ ሀዘን ሙስሊሟን ተስፋም
ያስቆርጣታል።
ተስፋ መቁረጥ ደግሞ ሀራም ነው፤ ጭራሽ ወደ መጥፎ
አካባቢዎች ይወስዳትም ይሆናል። ወደ መጥፎ
እርምጃም ይከታት ይሆናል፤
~> አላህን ትፍራ
~> ትታገስም
~> ከአላህ ጋርም ትተሳሰብ (በደረሰባት እንግልት ከአላህ
መልካምንዳን ትከጅል)
~ እሱ ያለችበትን ህይወት ወደ መልካሙ የሚቀይርላት
ጥራትና ልቅና የተገባው አምላክ ነውና።
5 ኛ: አንዳንድ እንስቶቻችን የሚፈፅሙት ስህተት ኣለ¹
~ እሱም የሚያጫትን ሰው በራስዋ መንገድ ለራስዋ
ማፈላለጓ ነው።
~ ታፈላልጋለች ከዚያም ወደ ቤተሰቦቿ ታመጣዋለች።
~ ሁሉም ሰው የየራሱ አስተያየት አለውና እነርሱ
ባልተቀበሏት ግዜ ትቆጫለች፣ ቅስሟ ይሰበራል፣ ሀዘንም
ላይ ትወድቃለች።
~ ሙስሊም እንስቶች ሆይ! ይህ አካሄድ ስህተት ነው፤
~ በቤትሽ እርጊ
~ አላህ የለገሰሽን ዲን ኢስላምን ተላብሰሽ
በሃይማኖተኝነትሽ ፅኚ።
~ ቀድሞ የመከርኩሽንም ደግሜ እመክርሻለሁ
~ ራስሽን ለውርደት አትዳርጊ
~ ከውርደትም አንዱ ወንድ ልጅ በውጭ አፈላልገሽ ወደ
ቤተሰቦችሽ ማምጣትሽ ነው።
~ ይህ ደግሞ በባህላችንም ሆነ በሸሪዓችን ጉድለት
ነው።
¹ ( ኢስላም የጥፋት በሮችን ከጅምሩ ይዘጋል፤ የሁለትዮሽ
ግንኙነትና መለማመድ የሚያስከትሏቸው መዘዞች ከባድ
ናቸው። ሸይጣንም ሶስተኛ ነውና አጉል በራስዎ
አይተማመኑ።