Dagi Dance Show አዋሳ
74 subscribers
135 photos
11 videos
2 files
39 links
ዳንስ የአምስቱ ሰሜት ህዋሳት ጥምር ደስታ ነው ፍቅርን በዳንስ ውስጥ እናጣጥማለን ዳንስ እራሱን የቻለ የፍቅር ፍልስፍና አለው
Download Telegram
Channel photo updated
በቫላታይን ቀን ሰዎች የሆነ ነገር አድርገው ያከብራሉ በአርበኞች ቀንም በአደባባይ እንደዛው የሆነ ነገር ይተወናል ሌላው በዓልም እንዲሁ ይከበራል ዛሬ የሴቶች ቀን ነው ወንዶች ምን አድርገን እናክብርላቸው🤔🤔🤔
የሆነ ሀገር የሰለጠነ ሰው ስከተል ስንከራተት አጠና ተራ ተገኘው እሱም ያዘ እኔንም ያዝ አለኝ አቦ ሼም ነው ✍ብዕር ስጠይቀው🗡 በትር????
😁😁😁😁ማፍቀሬን ስገልፅ የቀለለኝ ቅለት ሽንት ቤት እራሱ ያን ነገር ስገላገል እንዲህ አልቀለለኝም ኡፍፍፍፍ😘😘😘😘
እወድሀለሁ
እወድሻለሁ
መባባል ከቅኔዎ በላይ ቅኔ አለው
ከትርጉሞች በላይ ትርጉም አለው
ከጣዕሞች በላይ ጣዕም ጣዕም አለው
እንኳን የእውነት ሆኖ ቀርቶ የውሸት እንደሆነ ገብቶንም ደስታው ወደር አይገኝለትም
ስለዚህ የእውነት እወዳችኀለው የዚህ ቻናል ተወዳጆች
Join & share በማድረግ ሌላ ተወዳጆችን እንቀላቅላቸው
https://telegram.me/xnvideosex
ይህ እውነታ ምን ያህል ያማል ግን
😋የተወን መተው ማንን ገድሎ ያውቃል
የሄደን ልምምጥ ራስን ያስንቃል😡😡
Channel photo updated
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንዲህም አለ እንዴ ልደት ይመቻቹ😂😂
⛪️💒ለፍቅር ዝቅ ማለት ውርደት ከሆነ
የክርስቶስም በሰው ልጅ መሰቀሉ✝ ስህተት ይሆናል❤️
የሴት ዝምታ ሁለት ድምፆች አሉት
👉 #ትእግስት🤙 እና #ፍቅር
ሁለቱ ሲላሉ ይበጠሳሉ
ልንቋጥራቸው እንጂ ልንቀጥላቸው አንችልም
👅ስለዚህ ለሴት ልጅ ጠንቅቅ በል🖐

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Share and invite
for your best #GF or #BF
👇👇👇👇👇👇
@xnvideosex👈
☝️☝️☝️☝️☝️☝️
😭😭😭😭😭😭😭
ልረሳሽ ነው መሰል አንቺም እደረሳሽኝ
ከልቤ እስካስወጣሽ ትንሽ ቀን ታገሽኝ
እኔ እንደሆኩልሽ አንቺ መች ሆንሽልኝ
እኔ እንደታገስኩሽ አንቺ መች ታገስሸኝ
ላረኩልሽ ነገር ይህ ከሆነ መልሴ
ሀሳቤንም ተዉኩት ልኖር እንደራሴ😭
✍Ashu dancer
🌹🌹ህይወት ስታሽቃብጥብህ😏
የምትፈልገው ይርቅሃል
የምትርቀው ይቀርብሀል
አንተ ግን ብልህ ሁን ስሜትህን ሳይሆን ልብ እና አዕምሮህን አስታርቅ🌹🌹🌹