Dagi Dance Show አዋሳ
74 subscribers
135 photos
11 videos
2 files
39 links
ዳንስ የአምስቱ ሰሜት ህዋሳት ጥምር ደስታ ነው ፍቅርን በዳንስ ውስጥ እናጣጥማለን ዳንስ እራሱን የቻለ የፍቅር ፍልስፍና አለው
Download Telegram
Forwarded from Deleted Account
"Fetawat" coming soon new video clip please share all my best frd
ሰዎች ምንም ሳይሰሩ ብዙ ያወራሉ የሰራውን ከመደገፍ ማጥላላት ይወዳሉ ስራው ላይ እኔ ለምን የለውበትም ማለት አንድ የሙያው መንፈሳዊ ቅናት ነው ግን እንዲህ እራስን አስጨንቆ የሰራውን አካል ጥፋተኛ ለማስባል መሯሯጥ ጤነኝነት አይመስልም ልሂድ ባዩ እንኳን ቢሄድ የውስጡ ሀሳብ ግን እንዲህ እርካሽ እና ላታይታ ከሆነ እንኳንም ቀረበት በጣም ያሳዘነኝ ነገር ቢኖር ይህ ፅሁፍ የሚፃፈው እጅግ በምወደው እና በማከብረው ምርጥ ድምፃዊ መሀመድ ሲርጋጋ መሆኑ ብቻ ነው ምክንያቱም ማንም ሰው ውስጡ ጥበባዊ ባህሪ ካለው ባለፈው ስህተት ላይ ሳይሆን በተገኘው ውጤት ትልቅ ተስፋ ሊጥል ይገባል #ወንድዬ የጀመረው ጅምር የወደፊቱን የጥበብ ምርጥ የጨለማ ግርዶሽን የሚገፍ ትንሽዬ የብርሃን ወጋገን ነው እሱ ወገግ ሲልለት አሁን በክልልላችን ያለው የሞተ የኪነ-ጥበብ እይታ ትክክለኛውን ስፍራ ያገኛል።አንድ ገበሬ የእርሻው ሰብል ሲፀድቅለት ወይም ሲደርስለት ለእርሱ እና ለቤተሰቡ ብቻ ሳይሆን አከባቢው ላይ ላሉ ሸምቶ አደሮ ሁሉ ብሩህ ተስፋ ነው።ቅድም እንዳልኩት ለምን እኔ ቀረው ማለት ትክክለኛ እና ጤነኛ ጥያቄና ቅናት ነው መልስም ለባለቤቱ ዘንድ ስለሚገኝ ለምን ሄዱ እና እንዴት ውጤት ያገኛሉ ማለት ግን ትልቅ ኪሳራነትና እብደት ነው ትክክለኛ የኪነ-ጥበብ ሰው መሄድ መፈለጉ የውጤቱት
አንድ አካል ለመሆን ካለው ጉጉት ነው ነገር ግን ጨርሶ ይህ እድል ለምን ለሄዱት ልጆች ሆነ ማለት ውስጣዊ ችግር እንዳለበት ነው የሚሰማኝ በደቡብ የምንገኝ ሁላችንም ዳንሰኞች ሙዚቀኞች መሳሪያ ተጫዋቾች ባጠቃላይ የጥበብ ባለሙያዎች ይህን ስራ ሰርተው ሀገራችንን ላስጠሩ የደቡብ ባለውለታዎች ግዜ ወስደን መሸለም ባንችል እንኳ ዳቦ ቆርሰን እንኳን ደስ ያለን ልንል ይገባል።ይህ ነው ጤነኝነት ወንድዬም ሆንክ አባላቶች ሰራችሁ የተባላችሁት ስህተት ለሀገራችን እንዲህ ውጤት ካስገኘ በምትሰሩት ስህተት ቀጥሉበት እኛ ዳጊ ዳንስ ሾው ተስማምቶናል ዋናው መልካም ውጤት ለሀገራችን ነውና
እንኳን አደረሰን መልካም በዓል ይሁንላችሁ
https://m.youtube.com/watch?v=eaiAR2heA3w
Singer #ዳጊ ሬጌ እና #ምንቴ
Title #ኮሮና
Genner# አፍሮ ቢት
Time # 2:00
Composer #ብሩክ ሳሙኤል
Dagi reage ft Mentesenot tamiru - corona Master
<unknown>
ኮሮና
#ዳጊ ሬጊ ft ምንቴ ጋቶቴ
ቅንብር ብሩክ ሳሙኤል
Watch "Amazing Afro dance movement by Dancer Dagi" on YouTube
https://youtu.be/X-nFu_RCF5U
ውድ የዳጊ ዳንስ ሾው አባላት በየም ልዩ ወረዳ ለሚሰራው ኦዶሀ የሙዚቃ ክሊፕ 12 ልጆች አስርተን መውሰድ ስለምንፈልግ ቀጣይ ሳምንት እሁድ ከቀኑ ስምንት ሰዓት በሜሪጆይ የልምምድ አዳራሽ እንድትገኙ እናሳስባለን
Dagi Dance Show International
#ማስታወቂያ
በሀገራችን ለሚካሄደው ታላቅ የባህል ፌስቲቫል በርካታ ተወዛዋዦች ስለሚፈለጉ ብቃቱ ያላችሁ በሀዋሳ የምትገኙ ተወዛዋዦች በፍጥነት DDS ሜሪጆይ አዳራሽ ሰኞ ሮብ አርብ 11:00 በመገኘት እራሳችሁን እንድታሳዩ ስንል እናሳስባለን ።ለመረጃ 0925719363
Dagi Dance Show International*
Nigeruat | ንገሯት
Dagi Boy
Join Us 💿➠ @EBS_MUSICA


━━━━━━━
══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══
Watch "ድንግል ሴቶችን ለወሲብ ንግድ |Angie Lost Girl Best Hollywood thriller movie Explained by Amharic Jagiso Films" on YouTube
https://youtu.be/UDMq-h3EQc4