Forwarded from Hizbawi Serawit ሕዝባዊ ሠራዊት ቅ/አ/አ/መ/ደ/ ት/ቤት (ራስ ስዩም)🧑🎓 (Zege)
citizinship.pdf
355.4 KB
✅ Second Semester Grade 8 Model Exam 2017 E.C
📚 ADDIS ABABA CITY ADMINISTRATION EDUCATION BUREAU
https://t.me/hizbawiserawitras

❤2
ማስታወቂያ
ለዳንሴ ትምህርት ቤት የክፍል ስም ጠሪ መምህራን በሙሉ !!
በቀን 29/07/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰአት በሰው ሀይል ቢሮ በመገኘት የየክፍላችሁን የተማሪዎች ስም ዝርዝር በመውሰድ እንዲሁም ከስም መጥሪያችሁ የተማሪዎች ስም ዝርዝር ጋር በማመሳከር የየክፍሉን ተማሪዎች በ E school ሲስተም መመዝገባቸውን እንድታረጋግጡ ይሁን ። በቀጣይ የመጀመሪያ ሴሚስተር የተማሪዎች ውጤት በ Eschool ሲስተም ላይ ማስገባት ስለሚጀምር ተማሪዎች በሲስተሙ ላይ በትክክል ተመዝግበው መገኘታቸው ማረጋገጥ አስፈላጊ ስለሆነ በተጠቀሰው ቀንና ሰአት በመገኘት የተማሪዎችን ስም ዝርዝር እንድትወስዱ እናሳስባለን !! መልካም ምሽት