ቀን፡ 16/10/2018
ማስታወቂያ
ለሁሉም መምህራን
መምህራን የተማሪዎችን መረጃ በ“E-school” ላይ አስገብታችሁ ካጸዳችሁ በኋላ፣ እስከ ቀን 20/10/2018 ድረስ ለቢሮው እንድታቀርቡ በጥብቅ እናሳውቃለን።
Guyyaa: 16/10/2018
Beeksisa
Barsiisota hundaaf
Barsiisotni ragaa barattootaa “E-school” keessatti galchuu fi sirreessuu erga xumurtanii booda, hanga gaafa 20/10/2018tti waajjiraatti akka galchitan ciminaan ni beeksifna.

Forwarded from Negese Bekele
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
✨✨ዳንሴ ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት⚡️⚡️⚡️
22/10/2018 ዓ.ም
ለውድ የዳንሴ ትምህርት ቤት
👉መምህራን
👉ተማሪዎች
👉ወላጆችና
👉የትምህርት ቤቱ ማህብረሠቦች
የስምንተኛኛ ክፍል ሚንስትር ካስፈተናቸው
👉 34 ወንድ
👉 60 ሴት
👉 በድምሩ 94 ተማሪዎች መካከል
🙌 94 ተማሪዎችን🙌. ማለትም
🏆 34 ወንድ
🏆 ሴት 60 ተማሪዎች
100% ተማሪዎችን
50 % እና ከዛ በላይ በማስመዝገብ
ወደ ቀጣይ (9) ክፍል ማሳለፋችንን ስንገልጽ በደስታ ነው።
✨✨❤️ ❤️❤️❤️🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
🏆ይህ ውጤት እንዲመዘገብ ያላሰለሰ ጥረትና መሥዋዕት ለከፈላችሁ
👉የትምህርት ቤቱ ተማሪዎች
👉መምህራን
👉ርዕሰ መምህር እና ምክትል ርዕሳነ መምህራን
👉የአስተዳደር ሰራተኞች
👉 የተማሪ ወላጆች ወይም አሳዳጊዎች
👉የወረዳ ት/ት ጽ/ቤት ባለሙያዎች
እንኳን ደስ ያላችሁ!!
እንኳን ደስ አለን!
ውድ ተማሪዎች፣ መምህራንና የት/ቤቱ ማህበረሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ
እንኳን ደስ አለን!!🙌🙌🙌🙌

👍1
ቀን: 23/10/2018
ማስታወቂያ
ለሁሉም መምህራን
የ1ኛ እና 2ኛ ሴሚስተር የተማሪዎች ውጤት በE-School ሥርዓት ላይ በመሙላት ላይ ይገኛል። ሆኖም ግን፣ ቀደም ሲል የተሞላው የ1ኛ ሴሚስተር ውጤት አሁን ካለው መረጃ ጋር ልዩነት ስላለው፣
ስለዚህ ሁሉም መምህራን ውጤታቸውን በድጋሚ በጥንቃቄ እንዲያረጋግጡ፣ ስህተት ካገኙም እስከ 24/10/2018 ድረስ እንዲስተካከል በአክብሮት እናሳስባለን።
እናመሰግናለን።

✔️የትምህርት እድል
(ለ8ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች)
✅ለቅዱስ ዮሴፍ ት/ቤት
✅ከት/ቤታቹህ መስፈርቱን የሚያሟሉ 1 ወንድ እና 1ሴት ተማሪ በቅጹ መሰረት አስከ ነገ አርብ 10:00 ድረስ ብቻ በሶፍት
(ለ8ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች)
✅ለቅዱስ ዮሴፍ ት/ቤት
✅ከት/ቤታቹህ መስፈርቱን የሚያሟሉ 1 ወንድ እና 1ሴት ተማሪ በቅጹ መሰረት አስከ ነገ አርብ 10:00 ድረስ ብቻ በሶፍት
Forwarded from Negese Bekele
✔️የክረምት እረፍት ጊዜ ለተማሪዎች 📌
✅የክረምት እረፍት ወቅት በተማሪዎች በጉጉት የሚጠበቅ ጊዜ ነው፤ ምክንያቱም ከተለመደው የትምህርት ጊዜ በተለየ ለማሳለፍ የሚያስችል አጋጣሚ ስለሆነ ነው።
✅በዚህ ወቅት አንዳንድ ልጆች ጊዜያቸውን እንዴት በአግባቡ እንደሚጠቀሙበት ግራ ሊገባቸው ይችል ይሆናል። ወላጆች ግን የክረምት እረፍት ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ ለልጆቻቸው ማስገንዘብ እንዲሁም አስደሳች እና ፍሬያማ ጊዜ እንዲሆን የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ማበርከት አስፈላጊ ነው።
✔️እረፍት አስፈላጊ እንዲሆን የሚያደርጉት ምክንያቶች ምንድን ናቸው?
✔️አዕምሮን ለማሳረፍ፦
ተማሪዎች በክረምት ወቅት ከትምህርት ቤት አዕምሯ እና አካላዊ ፍላጎት ወጥተው እረፍት እንዲያገኝ አጋጣሚ ይሰጣል። የመማር ፣ የማጥናት እና የማሰብ አቅማቸውን ለመጭው ትምህርት ዘመን እንደገና ለማዘጋጀት ፣ በበጋ የነበራቸውን ውጥረት ለመቀነስ እና በአጠቃላይ ደሕንነታቸውን ለማሻሻል እረፍት ማድረግ አስፈላጊ ነው።
✅ለምርምር እና ለመማር የሚያስችሉ አጋጣሚዎች ለመፍጠር የክረምት እረፍት ልጆች አዳዲስ ነገሮችን እንዲመረምሩ፣ አዳዲስ እንቅስቃሴዎችን እንዲሞክሩ እና በትምህርት ዓመቱ የማይቻሉ ይመስሏቸው የነበሩ አዳዲስ ችሎታዎችን እንዲማሩ አጋጣሚ ይሰጣል:: ለአብነት የሳይንስ ክበብ፣ የሒሳብ ውድድሮች፣ ስዕሎችን መሥራት፣ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ማድረግ…ተጠቃሾች ናቸው።
✔️የቤተሰብ ትስስርን ለማጠናከር
የክረምት የእረፍት ጊዜ ልጆች ረጅም ጊዜ ከቤተሰቦቻቸው ጋር ጥሩ ጊዜ አብረው ማሳለፍ የሚችሉበት፣ ዘመዶቻቸውን የሚጠይቁበት፣ የቤተሰብ ሕብረታቸውን የሚያጠናክሩበት እና ዘላቂ ትዝታ ለመፍጠር የሚችሉበትን ሰፊ ጊዜ ይፈጥርላቸዋል።
✅የክረምት እረፍት ልጆች አዳዲስ ፍላጎታቸውን የሚመረምሩበት፣ አዳዲስ ችሎታዎችን የሚያዳብሩበት እና በሚወዱት እንቅስቃሴ የሚካፈሉበት ጥሩ ጊዜ ነው።
ክረምት ሕጻናት እና ታዳጊዎች የእረፍት ጊዜያቸውን በአግባቡ ሊጠቀሙበት የሚችሉት ወቅትም ነው ማለት ይቻላል::
✔️ በንባብ ማሳለፍ፦
✅ማንበብ የቃላት አጠራርን እና የመረዳት ችሎታን ለማሻሻል፣ ነገሮችን ለመገንዘብ እና የማመዛዘን ችሎታቸውን ለማዳበር የሚያስችል ግሩም ጊዜ ነው። ወላጆችም ልጆቻቸው ዕድሜያቸውን የሚመጥኑ መጽሐፍትን እንዲያነቡ እና ባነበቡት ላይ እንዲወያዩ ሊያበረታቷቸው ይገባል።
✔️ከቤት ውጭ አካባቢያቸውን ይጎብኙ፦
✅የክረምት ወራት ከቤት ውጭ ለመውጣት እና ተፈጥሮን ለመጎብኘት በጣም አስደሳች ጊዜ ነው::ወላጆች ልጆቻቸውን በእግር ጉዞ ፣ በጋራ ጉዞ ወይም ዘመዶች ባሉበት አዲስ አካባቢ ሊወሰወዷቸው ይገባል።
✔️አዲስ ችሎታ መፍጠር፦
በክርምት እረፍት ወቅት እንደ ምግብ ማብሰል ፣ ስፓርት ወይም የሙዚቃ መሣሪያ መጫወት የመሳሰሉ አዳዲስ ክህሎቶችን ለመማር ጥሩ ጊዜ ነው።
✔️በበጎ ፈቃድ መሳተፍ፦
✅በበጎ ፈቃድ ሥራ እረፍትን ማሳለፍ እርካታ የሚገኝበት መንገድ ነው::በዚህም ልጆች በማኅበረሰባዊ አገልግሎት ፕሮጀክቶች እንዲሳተፉ ወይም በአካባቢው በሚገኝ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ውስጥ ፈቃደኛ ሠራተኛ ሆነው ሌሎችን እንዲያግዙ እና ልምድ እንዲወስዱ ወላጅ ማበረታታት ይገባዋል።
✅ታዲያ ወላጆች ከልጆቻቸው ጋር የሚፈልጉትን የእረፍት ማሳለፊያ ከተነጋገሩ በኋላ እንደ ወላጅ ሊያደርጓቸው የሚችሏቸው በርካታ ነገሮች አሉ::ከነዚህም ውስጥ፤
✔️አስቀድሞ እቅድ ማውጣት
✅ የክረምት እረፍት ከመጀመሩ በፊት ከልጆች ጋር ቁጭ ብሎ ሊሠሯቸው የሚፈልጓቸውን እንቅስቃሴዎች በዝርዝር መጻፍ ያስፈልጋል።
የመዝናናት እና የተለየ ነገር ለማድረግ የሚያስችል ልምድ (በየጊዜው የተለያየ) ለልጆችዎ ይፍጠሩ፦
ልጆች በበጋ እረፍት ወቅት ዘና እንዲሉ እና እንዲዝናኑ መፍቀድ አስፈላጊ ቢሆንም አንድ የተለየ በየጊዜው የሚያደርግ ማነቃቂያ ተግባር መፍጠር ትርጉም ባለው እንቅስቃሴ ላይ እንዲሳተፉ ለማድረግ ሊረዳ ይችላል።
✔️የፈጠራ ችሎታን አበረታቱ ፦
✅ወላጆች ልጆች እንደ ሥዕል ወይም መጻፍ ባሉ የፈጠራ ሥራዎች እንዲካፈሉ ማበረታታት ያስፈልጋል::ይህ ሲሆን የፈጠራ ችሎታቸውን እንዲያዳብሩ እና ሐሳባቸውን እንዲያሳድጉ ሊረዳቸው ይችላል።
✅“የክረምት እረፍት” የናፍቆት እና የማሰላሰል ስሜትን ያሰፍናል። ወላጆች በክረምት ወቅት ምን ያህል ጠቃሚ እንደሆነ ያውቃሉ፤ እናም ልጆች በማንበብ ፣ በማጥናት ወይም ማጠናከሪያ ትምህርት በመውሰድ ቢያሳልፉም በየዓመቱ አንዴ የሚመጣውን ክረምት በጉጉት እንዲጠብቁ የሚያደርግ ወቅት በመሆኑ የደስታና የተለየ ስሜት መፍጠር እንዲችል ማድረግ ከወላጆች ይጠበቃል::
✅ወላጆች ልጆቻችሁ ጥሩ የክርምት እረፍት እንዲያሳልፉ አስፈላጊ የሆነው በርካታ ምክንያቶች ስላሉት ነው። በመጀመሪያ ደረጃ ተማሪዎች በበጋ ከተማሩት የትምህርት ጥናት ዘርፍ ተግባራዊ የሥራ ልምድ እንዲያገኙ እድል ያፈጥራል።
✅ይህም ወደፊት የሥራ ሕይወታቸው ምን ሊመስል እንደሚችል ለመረዳት ያስችላል::
በተጨማሪም ተማሪዎች እረፍት መውሰዳቸው ዘና እንዲሉ ያስችላቸዋል። ይህም አጠቃላይ ደህንነታቸውን የአዕምሮ ጤንነታቸውን ለማሻሻል በጣም ይረዳል።
✅ከዚህም በላይ በእረፍት ጊዜ ተማሪዎች አዳዲስ መዳረሻዎችን እንዲቃኙ፣ በመዝናኛ እንቅስቃሴዎች እንዲሳተፉ እና የተለያዩ ባህሎችን እንዲለማመዱ ዕድል ይሰጣል። ይህ ደግሞ የማሰብ አድማሳቸውን ለማስፋት እና የግል ዕድገታቸውን ለማጎልበት ያስችላል።
✅አብዛኛውን ጊዜ በእድሜ ከፍ ያሉ ታዳጊዎች ይሄንን ወቅት በመጠቀም ራሳቸውን በገንዘብ ሲሉ በአቅማቸው ሥራ ስለሚፈልጉ የእረፍት ጊዜ ተማሪዎች በገንዘብ ረገድም የበኩላቸውን

ቀን 30/10/2018
ማስታወቅያ
ለመምህራን እና ለአስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ
ነገ ማለትም በ01/11/2018 የማጠቃለያ ፕሮግራም መኖሩን እያሳወቅን ሁሉም መምህራን እና የአስተዳደር ሰራተኞች ከጠዋቱ 3:00 እንድትገኙ እናሳውቃለን ።
ማሳሰብ :-ላልሰሙ መምህራን መረጃውን በማስተላለፍ ትብብር እንድታደርጉ እናሳስባለን ።
Guyyaa 30/10/2018
Beeksiisaa
Barsiisotaa fi hojjattoota hundaaf
Boruu Jachuunis guyyaa 01/11/2018 walgahi cuufinsaa waan adeemsifamuf sa'atii 3:00 irratti mana baruumsa keessatti akka argamtan isiin beeksifna.
Hubachisa:- barsiisota hiin dhageenyef informeeshinii wali dabarsaa

ቀን፡ 03/11/2018 ዓ.ም.
ማስታወቂያ
ለሁሉም የአስተዳደር ሠራተኞች
በቀጣዮቹ ቀናት የተቋም ምዘና ስለሚካሄድ፣ ሁሉም ሠራተኞች ከወሰዱት ዓመታዊ ፈቃድ በስተቀር በሥራ ቦታቸው በሥራ ሰዓት ተገኝተው የሥራ ሰዓትን በመከበር ለሥራው ስኬትና ለምዘናው የሚጠበቅባቸውን ኃላፊነት እንዲወጡ በአጽንኦት ይገለጻል።
ይህንን መመሪያ የማይፈጽም ሠራተኛ ተጠያቂ ይሆናል።
ከትምህርት ቤቱ
ማሳሰቢያ፦ ምዘናው እስኪጠናቀቅ ድረስ ፈቃድ አይሰጥም።

ለመምህራን
ስለ ክሊራንስ ማጠናቀቅ
ትምህርት ቤቱ ከእናንተ የሚጠብቃቸውን ሁሉንም ግዴታዎች በማጠናቀቅ ክሊራንሳችሁን ማጠናቀቅ ይኖርባችኋል።
ክሊራንሳችሁን ያላጠናቀቃችሁ መምህራን የሐምሌ ወር ደመወዝ እንደማይከፈላችሁ እናሳውቃለን።

ትምህርት ለትውልድ (ደንሴ).docx
237.1 KB
Share ትምህርት ለትውልድ (ደንሴ).docx
Forwarded from Adugnaw Bamlaku
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ቀን: 7/11/2018 ዓ.ም.
ማስታወቂያ
ለሁሉም መምህራን፣
የ2018 ዓ.ም. የሥራ ክሊራንስ ገቢ ያላደረጋችሁ በሙሉ፣ ያልጨረሳቹት ሥራ በእጃችሁ እንዳለ ስለምታስብ ፣ እባካችሁ እስከ ዓርብ ብቻ ድረስ እንድታስገቡ እንጠይቃለን ።
ከሰላምታ ጋር።

Forwarded from Ye gize New
የ 8ኛ A ክፍል መምህራን በሙሉ
1. Genet Yoseph Nigusie
2. Tamirat Kasa Abera
3. Zerihun Mekonnen Gizaw
የሶስቱንም ተማሪዎች የ 1st and 2nd semester ውጤታቸውን ገብታችሁ በማረጋገጥ አስገቡላቸው ። እናመሠግናለን

Forwarded from Mebrat Teklu
የተጠቀሰው ክፍል የምትገቡ መምህራን ውጤታቸውን በመሙላት ትብብር አድርጉ።
Forwarded from Ye gize New
የማታ ትምህርት መምህራን ከ1-3 ታስተምሩ የነበራችሁ በሙሉ ውጤታቸው አብዛኛው ስላልተሞላ እባካችሁን በ E -school ሲስተም ላይ ውጤታቸውን አስገቡላቸው ። ምክንያቱም በሲስተሙ ካላለፉ ተቀባይነት ስለሌለው ሀላፊነታችሁን ተወጡ !! እናመሠግናለን
Forwarded from Yeka Education (Adugnaw Bamlaku)
ለመመዝገብ ይህንን ሊንኩም ተጠቀሙ
https://bs.ministry.et
ማሳሰቢያ፡- በምዝገባና በፈተና ወቅት ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የመጣ አይስተናገድም፡፡
Our Channel
https://t.me/dam76
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Misganu Birhanu
ቀን 16/11/2018 ዓ.ም
👉ጥብቅ ማሳሰቢያ
በቀን 16/11/2018 በስራ ገብታችሁ ላይ ያልተገኛችሁ የአስተዳደር ሰራተኞች ያልተገኛችሁበትን ምክንያት እና ስራችሁን አቋርጣችሁ የወጣችሁበትን ምክንያት ነገ 2 :30 ር/መር ቢሮ በፅሁፍ እንድታሳውቁን በጥብቅ እናውቃለን።