የዳንሴ ቅ/አ/ አ/መ/ደ/ ትምህርት ቤት/Danse preprimery,primery and middle school
94 subscribers
194 photos
2 videos
232 files
26 links
Education for all
Download Telegram
የተከበራችሁ የዳንሴ ትምህርት ቤት መምህራን፣የአስተዳደር ሰራተኞች እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት እንኳን ለ2019 አዲስ አመት በሰላም  እና በጤና አደረሳችሁ ።በ2018 ለሰጣችሁት ትጉህ አገልግሎት እና አስተዋጾ ተቋሙ እያመሠገነ መጪው አመት የሰላም ፣የጤና ፣የአንድነት እና የስኬት እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን ።መልካም አዲስ አመት ።

Dear Danse teachers , supportive staff and other stakeholders, Happy new year to you . Thank you for your hard work and dedication of last year .We sincerely wish that the coming year brings you peace, health ,unity and success . Happy new year.
ማስታወቂያ
ቀን፡-5/13/2018 ዓ.ም
ለመምህራን በሙሉ
በቅድሜያ እንኳን ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያልኩኝ የ2019ዓ.ም የትምህርት ዘመን የሚጀምረው መስከረም 4/1/2019 ዓ.ም መሆኑ ይታወቃል ስለሆነም በእለቱ _ እያንዳንዱ መምህራን አመታዊ እቅድ ፣እለታዊ የትምህርት እቅድ እና ማስታወሻ አዘጋጂቶ ና ይዞ መገኘት ይጠበቅበታል ሰለሆነም ከወዲሁ መጥታችሁ እቅዳችሁን በማዘጋጂት እና በሚመለከተው እንዲጸድቅ በማድረግ ቅድመዝግጂት እንድታደርጉ ከወዲሁ እየገለጽኩ ይህን ሳያደርግ ቀርቶ ከፍል ውስጥ አመታዊ ፣ እለታ እቅድ እና ማስታወሻ ሳይዝ ተገኝቶ ለሚፈጠር ችግር ተጠያቂ የምናደርግ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን፡፡

ት/ቤቱ

Guyyaa: - 5/13/2018
Beeksisaa
Barsiisota Hundaaf
Hundaa dura baga nagaan bara barnootaa 2019tti geessan jechaa, barabarnootaa 2019 kan eegalamu Fulbaana 4/1/2019 ta'uun isaa ni beekama.Haaluma kanaan gaafa guyyaa 4/1/2019 barsiisota hunda irraa waan eegamu:-
Barsiisaan hunduu karoora barnoota waggaa fi karoora barumsaa guyyaa (Annual and Daily Lesson Plan and Short Note) qopheeffatani argamuu qabdan. Kanaafuu, duraan-dursee dhufuun karaan keessan akka qophaa'uufi qaama dhimmi ilaaluun akka mirkanaa'u qophii ga'aa akka gootan isaan hubachiifna.Kana osoo hin godhin barsiisan argamee fi daree keessatti karoora barnoota waggaa fi karoora guyyaa fi Yaadanno malee argamuun rakkoo uumamuuf itti gaafatamaa kan fudhatu ta'uu isin beeksifna.

M/B
❤3
🛎እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ

💙አዲሱ አመት

🖍የሰላም

🖍የፍቅር

🖍የመቻቻል

🖍የመተሳሰብ

🖍የአንድነት

🖍የለውጥ እና

🖍የውጤት አመት ይሆን ዘንድ እንመኛለን!!

🎆መልካም አዲስ አመት
🌻🌻🌻🌻🌼🌼
እንኳን  👉👉2019👉👉 አዲሱ አመት በሰላም፤ በጤናና በፍቅር አደረሳችሁ🌻🌼🌻🌻🌻

💐💐💐አዲሱ ዓመት
✅ 🌼የሰላም ፣
✅ 🌼የአንድነት ፣
✅ 🌼የእርቅ ፣
✅ 🌼የስኬት፣
✅ 🌼የጤናና
✅ 🌼የብልፅግና እንዲሆንልን  እመኛለሁ።💐💐

🌻🌻🌻Baga Waggaa Haarawa bara 2019 Nagayaan, Fayyaa fi Jaalalaan Geessan🌼🌼🌼🌼
👌Barri kun
      ✅🌻 Bara jaalalaa, 
      ✅🌻Bara milkii,
      ✅ 🌻Bara araaraa ,
      ✅🌻 Bara tokkummaa
     ✅ 🌻 Bara firii
✅🌻Bara Badhaadhinaa
akka nuu tahun hawwa.

🕊🕊🕊🕊Ayyaana gaarii!!🌼🌼🌼
🕊🕊🕊🕊መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼🌼
❤1
🌅ነገ ሰኞ መስከረም 4/1/2019 ለተማሪዎች ስለ ት/ቤት ህግና ደንብ ገለጻ የሚሰጥ ሲሆን ማክሰኞ መደበኛ መማር ማስተማር የሚጀመር ይሆናል::

🥏 ተማሪዎች ለመማር
🎾 መምህራን ለማስተማር
🏐የተማሪ ወላጆች ልጆቻቸውን ወደ ት/ቤት ለመላክ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።

🎇መልካም የት/ት ዘመን🎇
❤2
Forwarded from ዳንሴ ቅድመ አንደኛ (Selina)
ማስታወቂያ
ለቅድመ አንደኛ መምህራን በሙሉ በተቀመጠው የትምህርት ካላንደር መሠረት ነገ ማለትም 04/01/2019 ትምህርት በጠዋት ስለምንጀምር እና የደንብ ልብስ ለተማሪዎች ሰለሚሰጥ ማንም መምህር ከስራ ገበታው እንዳይቀር እናሳስባለን
❤1
Forwarded from Yeka Education
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2019 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሥራ ነገ ማክሰኞ መስከረም 5/1/2019 ይጀመራል።

🥏 ተማሪዎች ለመማር

🎾 መምህራን ለማስተማር

🏐የተማሪ ወላጆች ልጆቻቸውን ወደ ት/ቤት ለመላክ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።

🎇መልካም የት/ት ዘመን🎇

Our Channel
🌓🌒🌒🌒🌓
https://t.me/dam76
Forwarded from Habetamu Tamene
ስኬት ባንክ አካውንት ያልከፈታችሁ የት/ቤታችን ሠራተኞች 23 እንደሆኑ ያሳወቀ ሲሆን እንድትከፍቱ እያሳሰበን : ከዚህ በተጨማሪ ሁሉም ሠራተኛ የከፈተበትን የባንክ ቡክ ኮፒ በማድረግ የሠራተኛ አስ/ቢሮ ወይም ፋይናንስ ቢሮ በአስቸኳይ እንድታስታውቁ እናሳስባለን ። መልካም የት/ት ዘመን
Day one Class One opening Danse pre_primary &middle School.
ቀን 05/05/2019 ዓ.ም
ማስታወቅያ
 
ለሚመለከታችሁ መምህራን በሙሉ
 
እንደወሚታወቀዉ ከ04/01/2019 ዓ.ም ጀምሮ አስፈላጊዉን የማስተማር ቅድመ ዝግጅት በማድረግ መምህራን ወደ ማስተማር ስራ መግባት እንዳለባቸዉ ይታወቃል ፡፡ ይሁን እንጂ ከዚህ በታች ስማችሁ የተጠቀሰዉ መምህራን በ05/01/2019 ዓ.ም በስራ ገበታችሁ ላይ ያልተገኛችሁ ሲሆን ያልተገኛችሁበትን ምክንያት በፅሁፍ እስከ 06/01/2019 ዓ.ም 6፡15 ድረስ ሪፖርት እንድታደርጉ በጥብቅ እናሳዉቃን ፡፡
1ኛ .ይስሀቅ አብርሀም
2ኛ .ሃብታሙ ዳባ
3ኛ .ስራሽ ቢያይልኝ
4ኛ .መሰረት ስራዉ
5ኛ .ተ/ስላሴ ክፍሌ
6ኛ .ቻይና ሀይሉ