የዳንሴ ቅ/አ/ አ/መ/ደ/ ትምህርት ቤት/Danse preprimery,primery and middle school
94 subscribers
194 photos
2 videos
232 files
26 links
Education for all
Download Telegram
የዛሬ ሰኞ ማለዳ የመምህራን የእውቀት ሽግግር ፕሮግራም ይህንን ይመስል ነበር ።
Forwarded from ዳንሴ ቅድመ አንደኛ (Selina)
የ
ወርቃማ ሰኞ /ሰኞ ማለዳ ማለዳ የንባብ ቀን ቢዚህ መልኩ ተከናውኗል ።
Forwarded from TARE GET
አስቸኳይ መልዕክት በደረጃ ዲፕሎማ መማር ለምትፈልጉ የክ/ከተማችን የመንግስት ሠራተኞች በምስራቅ ፖሊ ቴክኒክ እና በየካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጆች በመሄድ እንድትመዘገቡና መመዝገባችሁን ለየካ ክ/ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት ለሰው ሀብት ልማት ቡድን እንድታሳውቁ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ መማር ለሚፈልጉ ሁሉ መልዕክቱ ይተላለፍ፡፡