የዳንሴ ቅ/አ/ አ/መ/ደ/ ትምህርት ቤት/Danse preprimery,primery and middle school
94 subscribers
195 photos
2 videos
233 files
26 links
Education for all
Download Telegram
የዛሬ 26/02/2019 ዓ.ም ወርቃማ ሰኞ ማለዳ የንባብ ቀን በዚህ መልክ ተከናውኗል ።
Forwarded from Mebrat Teklu
የዛሬ ሰኞ በ23/02/2019 የመምህራን የእውቀት ሽግግርፕሮግራም ይህንን ይመስል ነበር ።
ቀን 23/02/2019 ዓ.ም
ለመምህራን
በ2018 ዓ.ም የሙያ ፍቃድ የፅሁፍ ምዘና የወሰዳችሁ ነገ ሰላም ታወር ከቀኑ 9፡00 ስለምትፈለጉ እንድትሄዱ እናሳዉቃለን ፡፡
 
Guyyaa 23/02/2019
Beeksiisaa
Bara 2018 barsiisota qormaata fudhattan boru sa’atii 9:00 waan barbaadamtaniif salaam taawar akka deemtan isiin beeksifna.
Forwarded from Yetwale Atalele
የኦሬንቴሽን መስጫ ሰዓት ማስተካከያ ማድረግን ስለማሳወቅ
በ24/02/2019 ዓ/ም የመምህራንና የትምህርት አመራሮች በማህደረ ተግባር ምዘና ከቀኑ 8፡00 ኦሬንቴሽን እንደሚሰጥ መልዕክት ማስተላለፋችን ይታወቃል፡፤ ነገር ግን አንዳንድ ማስተካከያዎችን በማድረግ በ24/02/2019 ዓ/ም ከቀኑ በ9፡00 በተጠቀሰው ቀንና ቦታ የሚሰጥ መሆኑን በድጋሜ እናሳውቃለን፨
Forwarded from Yetwale Atalele
portifolio Assessment schedul 2019 grade 1-6 Amharic.rar
96.6 KB
2019 ዓ/ም የመንግስትና የግል አንደኛና መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራንና የትምህርት አመራሮች የማህደረ ተግባር ምዘና መመዘኛ ቦታና ቀን የላክን መሆኑን እናሳውቃለን፡፤ የትምህርት ቤት አመራሮች ለተመዛኞች መረጃው እንዲደርሳቸው ታደርጉ ዘንድ በአክብሮት እናሳስባለን፡፤
ማሳሰቢያ፦ በስህተት ኣልተመደቡ መምህራንና አመራሮች ካሉ በአስቼኳይ ሪፖርት ይደረግ
መረጃወ በዚፕ ኮድ ስለተደራጀ አልከፍት ብሎ የሚያስቸግራችሁ ከሆነ ጠይቁን