Forwarded from Yetwale Atalele
portifolio Assessment schedul 2019 grade 1-6 Amharic.rar
96.6 KB
2019 ዓ/ም የመንግስትና የግል አንደኛና መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራንና የትምህርት አመራሮች የማህደረ ተግባር ምዘና መመዘኛ ቦታና ቀን የላክን መሆኑን እናሳውቃለን፡፤ የትምህርት ቤት አመራሮች ለተመዛኞች መረጃው እንዲደርሳቸው ታደርጉ ዘንድ በአክብሮት እናሳስባለን፡፤
ማሳሰቢያ፦ በስህተት ኣልተመደቡ መምህራንና አመራሮች ካሉ በአስቼኳይ ሪፖርት ይደረግ
መረጃወ በዚፕ ኮድ ስለተደራጀ አልከፍት ብሎ የሚያስቸግራችሁ ከሆነ ጠይቁን
ማሳሰቢያ፦ በስህተት ኣልተመደቡ መምህራንና አመራሮች ካሉ በአስቼኳይ ሪፖርት ይደረግ
መረጃወ በዚፕ ኮድ ስለተደራጀ አልከፍት ብሎ የሚያስቸግራችሁ ከሆነ ጠይቁን
Forwarded from Yonas Legesse
semester 1.doc
2.8 MB
Forwarded from Yonas Legesse
semester 2.doc
1.2 MB
Forwarded from Yonas Legesse
semester 3.doc
338.5 KB
Forwarded from BONI KASAHUN
semester 4.doc
213 KB
ቀን 28/02/2019 ዓ.ም
ማስታወቅያ
ለሚመለከታችሁ ለመምህራን ብቻ
ከዲፕሎማ ወደ ዲግሪ የትምህርት ማሻሻያ ያላችሁ መምህራን የትምህርት ማስረጃችሁን ኮፒ በማድረግ ሰኞ በ30/02/2019 ዓ.ም ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳዉቃለን ፡፡
Guyyaa 28/02/2019
Beeksiisaa
Barsiisota dhimmii ilaallatu qofaaf
Barsiisota foyya’insa barnoota qabdan hojja-duree guyyaa 30/02/2019 koppii isaa fidudhaan gabaasa akka gotan isiin beeksifna.

Forwarded from Yeka Education
1. Digestion begins in the:
A) Stomach
B) Small intestine
C) Mouth
D) Esophagus
2. Which enzyme breaks down proteins in the stomach?
A) Amylase
B) Lipase
C) Pepsin
D) Trypsin
3. Bile is produced by the:
A) Gallbladder
B) Liver
C) Pancreas
D) Stomach
4. The majority of nutrient absorption happens in the:
A) Stomach
B) Large intestine
C) Small intestine
D) Esophagus
5. Finger-like projections in the small intestine that increase surface area for absorption are called:
A) Cilia
B) Villi
C) Microvilli (also correct, but villi is the standard answer)
D) Alveoli
6. Which organ stores bile?
A) Liver
· B) Pancreas
· C) Gallbladder
· D) Appendix
7. The muscular tube connecting the mouth to the stomach is the:
· A) Trachea
· B) Pharynx
· C) Esophagus
· D) Duodenum
8. What is the primary function of the large intestine?
· A) Digest proteins
· B) Absorb water and electrolytes
· C) Produce bile
· D) Break down carbohydrates
9. The semi-fluid mass of partially digested food that leaves the stomach is called:
· A) Bolus
· B) Chyme
· C) Feces
· D) Bile
10. Which enzyme breaks down starch into sugars?
· A) Pepsin
· B) Lipase
· C) Amylase
· D) Nuclease
11. The flap of tissue that prevents food from entering the trachea during swallowing is the:
· A) Uvula
· B) Epiglottis
· C) Glottis
· D) Palate
12. Which part of the digestive system absorbs water and forms feces?
· A) Small intestine
· B) Stomach
· C) Large intestine
· D) Rectum
13. Heartburn occurs when stomach acid backs up into the:
· A) Trachea
· B) Esophagus
· C) Pharynx
· D) Duodenum
14. The pancreas secretes:
· A) Bile
· B) Hydrochloric acid
· C) Digestive enzymes and bicarbonate
· D) Mucus only
15. Which vitamin is produced by bacteria in the large intestine?
· A) Vitamin C
· B) Vitamin D
· C) Vitamin K
· D) Vitamin B1
16. What is the main function of bile in digestion?
A) Break down proteins
B) Emulsify fats
C) Digest starch
D) Absorb water
17. Which movement pushes food along the digestive tract?
A) Diffusion
B) Filtration
C) Peristalsis
D) Respiration
18/Which enzyme in saliva begins the digestion of starch?
A) Pepsin
B) Salivary amylase
C) Lipase
D) Trypsin
19. Which substance in the stomach helps kill many harmful microorganisms in food?
A) Bile
B) Saliva
C) Hydrochloric acid
D) Bicarbonate
20/Which part of the small intestine receives bile and pancreatic juice?
A) Duodenum
B) Ileum
C) Jejunum
D) Rectum
https://t.me/dam76
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ቀን 30/02/2019 ዓ.ም
ማስታወቅያ
ለሚመለከታችሁ መምህራን
ከዚህ በታች ስማችሁ የተፃፈዉ መምህራን ቢሮ ስለምትፈለጉ በቀን 30/02/2019 ዓ.ን ከቀኑ 8፡00 እንድትገኙ በጥብቅ እናሳዉቃለን ፡፡
1ኛ .ሳዲቅ ቡልቻ
2ኛ .ሀብታሙ ፍቃዱ
3ኛ .ይስሀቅ አብርሀም
4ኛ .ያብቃል ወ/ሰንበት
5ኛ .ተስፋዬ ሂርጳሳ
ማስታወቅያ
ለሚመለከታችሁ መምህራን
ከዚህ በታች ስማችሁ የተፃፈዉ መምህራን ቢሮ ስለምትፈለጉ በቀን 30/02/2019 ዓ.ን ከቀኑ 8፡00 እንድትገኙ በጥብቅ እናሳዉቃለን ፡፡
1ኛ .ሳዲቅ ቡልቻ
2ኛ .ሀብታሙ ፍቃዱ
3ኛ .ይስሀቅ አብርሀም
4ኛ .ያብቃል ወ/ሰንበት
5ኛ .ተስፋዬ ሂርጳሳ
ቀን 30/02/2019 ዓ.ም
ማስታወቅያ
ለመምህራን በሙሉ
የጥቅምት ወር የተለያዩ ሪፖርቶች እስከ 01/03/21019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳዉቃለን ፡፡
1ኛ .የክበባት ሪፖርት ………….የክበብ ተጠሪ
2ኛ .የአንጋፋ መምህራን ሱፐርቪዥን ሪፖር ………..አንጋፋ መምህራን
3ኛ .የእርስ በርስ ሱፐርቪዥን ………………………..ሁሉም መምህራን
4ኛ .የትምህርት ክፍል ሱፐርቪዥን ………………….በት/ት ክፍል ተጠሪዎች
5ኛ .የአዲስ ጀማሪ (አ.ጀ.መ ) መምህራን ሂደት የሚያሳይ …ጀማሪ ደረጃ እርከን ላይ ያሉ መምህራን ብቻ
6ኛ .የተከታታይ ሙያ ማሻሻያ ሪፖርት …….ሁሉም መምህራን
7ኛ .የጥቅምት ወር የተመዘኑ መምህራን ሪፖርት ……..ሁሉም መምህራን በት/ት ክፍል በኩል
8ኛ .የጥናት እና ምርምር ፕሮፖዛል
Guyyaa 30/02/2019
Beeksiisaa
Barsiisota hundaaf
1ffaa .gabaasa gumii
2ffaa . gabaasa suparvizhinii barsiisota buleeyyi
3ffaa . gabaasa suparvizhinii waliin waliinii
4ffaa . gabaasa suparvizhinii mummeedhaan
5ffaa . koorsii madaqiinsaa barsiisota haaraa adeemsa agarsiisu
6ffaa . gabaasa dagaagina koorsii madaqiinsaa
7ffaa . madaalli barsiisota kan ji’a 2ffaa
8ffaa .gabaasa piropoozaala qorannoo gochaa

ማስታወቂያ
የ2019 ዓ/ም የመምህራንና የትምህር አመራሮች የማህደረ ተግባር ምዘና ከ01/03/2019 -03/03/2019 ዓ/ም ምዘና እንደሚካሔድ ማሳወቃችን ይታወቃል፡፡ ስለሆነም ተመዘኞች በተላከላችሁ ዝርዝር መሰረት በየተመደባችሁበት ቦታ፣ቀንና ሰዓት በመገኘት ምዘናውን እንድትወስዱ በድጋሜ እናሳስባለን፡፡
የምዘና ቦታ
1. ኮከበጽባህ 1-8
2. ህዝባዊ ሰራዊት 1-8
3. ደ/ወንዲራድ 1-8
4. ኮከበጽባ 9-12
ከተመዛኞች የሚጠበቁ የሚጠበቁ ተግባራት
1. የት/ቤት መታወቂያ ይዛችሁ መገኘት አለባችሁ
2. መረጃዎችን በሚፈለገው ደረጃ አሟልታችሁ መገኘት አለባችሁ
3. በተጠቀሱት ቀናት ተገኝታችሁ ምዘናውን መውሰድ አለባችሁ
ማሳሰቢያ፡- ከተጠቀሰው ቀን ውጪ የሚመጣ ተመዛኝ አሳማኝ ምክንያት በጽሁፍ ማቅረብ ካልቻላችሁ ሃላፊነቱን ራሳችሁ የምትወስዱ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ቀን 01/03/2019 ዓ.ም
ማስታወቅያ
ለመምህራን በሙሉ
ዛሬ ማለትም በ01/03/2019 ዓ.ም ስብሰባ ስላለ ሁላችሁም ከቀኑ 6፡00 እንድትገኙ እናሳዉቃለን ፡፡
Guyyaa 01/03/2019
Beeksiisaa
Barsiisota hundaaf
Har’a jachuunis guyyaa 01/03/2019 wal gahii atattamaa waan jiruf sa’ati 6:00 irratti akka argamtan isiin beeksifna.

For all admin.
በዚህ የቴሌግራም ግሩፕ ላይ አዳዲስ መምህራንን ይጨምሩ።
በዚህ የቴሌግራም ግሩፕ ላይ አዳዲስ መምህራንን ይጨምሩ።
Channel name was changed to «የዳንሴ ቅ/አ/ አ/መ/ደ/ ትምህርት ቤት/Danse preprimery,primery and middle school»