Forwarded from Adugnaw Bamlaku
ነገ በ22/1/2018 ኮከበጽባህ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት 9:00 ላይ ተገኝተው የማህበራቸውን አመራሮች የሚመርጡ የቤት ተመዝጋቢዎች ስም ዝርዝር
Forwarded from FM 94.7 የትምህርት ሬዲዮ ጣቢያ (Abiy Tefera)
የ2018 ዓ•ም መደበኛ የትምህርት በሬዲዮ ስርጭት መር ሀ ግብር ።
የትምህርት በሬዲዮ ስርጭት መስከረም 12 / 2018 ዓ•ም ይጀምራል ።

ቀን፡29/01/2018
ማስታወቂያ
ለመምህራን እና ሰራተኞች በሙሉ
ዛሬ የ2018 ዓ.ም ሶፍት(soft) እንድትወስዱ እናሳስባለን።
ት/ቤቱ
ማስታወቂያ
ለመምህራን እና ሰራተኞች በሙሉ
ዛሬ የ2018 ዓ.ም ሶፍት(soft) እንድትወስዱ እናሳስባለን።
ት/ቤቱ
ማስታወቂያ
በቀን 30/01/2018ዓ.ም በነበረውን የቅድመ መደበኛ የህብረት ስራ ላይ ያልተገኛችሁ መምህራን እና ሞግዚት (ስማችሁ )ከዚህ በታች የተዘረዘረ ህጋዊ የሆነ ማስረጃ እንድታቀርቡ እና ቢሮ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን ።ት/ቤቱ
1.መ/ት ባዩሽ ጀንበሩ
2.መ/ት ወርቄ መንግሥቱ
3.መ/ት አዜብ ምትኩ
4.መ/ት የወይንሸት ላንቴ
5.መ/ት አቦነሽ ቸሩ
6.መ/ት ወላንሳ እሸቱ
7.መ/ት አምለሰት አፅበሃ
ከሞግዚት
1.ሳራ
2.አመሉ
3.ተሊሌ
4.ደሳለች
5.ሌሊሴ
6.ጫልቱ

ነገ ማለትም በ 03/02/2018 ዓ.ም ጠዋት በ 2:00 ሰዓት ሁሉም የቅድመ አንደኛ መምህራን እና ሞግዚት እንድትገኙ እናሳስባለን !

ቀን /Guyyaa/ 03/02/2018 ዓ.ም A.L.I
ማስታወቂያ
ስም ጠሪ የሆናችሁ መ/ራን በሙሉ ማክሰኞ በቀን( 04/02/2018 ዓ.ም) አጠር ያለ ውይይት ስለሚኖረን የከሰአት ፈረቃ (5ኛ_8ኛ፣አፋን ኦሮሞ 1ኛ_4ኛ) 5:00 ሰአት ላይ የት/ቤት ዋና ርዕሰ መ/ ር ቢሮ እንድትገኙ እናሳስባለን ፡፡
፨፨፨ሰአት አክብሮ በመገኘት ሀላፊነታችንን እንወጣ፨፨፨፨
Beeksisa
Barsiisota maqaa yaamtan hundaaf
Guyyaa 03/02/2018 A.L.I
Barsiisonni maqaa yaamtan guyyaa boruu Kibxata (04/02/2018) A.L.I. walgahii gababaa waan qabnuuf b/sotni Wayitiin Boodaa sa'aatii 5:00 biiroo itti Gaafatamaa mana barumsaatti akka argamtan isin beeksifna.
#Yeroo kabajnee argamuun itti gaafatamummaa keenya haa baanuu!!!!!
Mana Barumsaa irraa

ሲፒዲ (CPD) በትምህርት ቤት ውስጥ ሲገለጽ የሚያመለክተው "ተከታታይ የሙያ ማሻሻያ" (Continues Professional Development) የሚለውን ነው።
ይህም መምህራን የትምህርት ቤት አመራሮች እና ሌሎች የትምህርት ባለሙያዎች በሙያቸው ዘመናዊ ፣ ብቁ እና ውጤታማ ሆነው ለመቀጠል ፣ በሥራ ዘመናቸው በሙሉ የሚያካሂዷቸው ተከታታይ የመማር እና ክህሎት የማዳበር እንቅስቃሴዎች ናቸው።
ከዚህ በታች ስለ CPD በትምህርት ዘርፍ ዝርዝር መረጃ ቀርቧል፦
1. የተከታታይ ሙያ ማሻሻያ (CPD/ተሙማ) ምንነት
➥ ትርጉም: CPD በሙያ ላይ ያለ ሰው እውቀቱን፣ ክህሎቱን እና አመለካከቱን ለማጎልበት እና ለማሻሻል የሚያከናውነው የታቀደ እና ቀጣይነት ያለው የመማር ሂደት ነው።
➥ ዋና ዓላማ: በትምህርት ቤት ውስጥ ያለው የ CPD ዋና ዓላማ መምህራን የማስተማር ብቃታቸውን (Pedagogy) እና የትምህርት ዓይነቱን እውቀት እንዲያሳድጉ መርዳት ነው። ይህም በመጨረሻ የተማሪዎችን የመማር ውጤት እና ስነ-ምግባር ማሻሻልን ያመጣል።
➥ በኢትዮጵያ አውድ: በኢትዮጵያ ውስጥ የመምህራን ተከታታይ የሙያ ማሻሻያ (ተ.ሙ.ማ) መርሃ ግብር በትምህርት ሚኒስቴር የተቀረፀ ሲሆን፣ መምህራን በመደበኛ ስራቸው ውስጥ እየተሳተፉ በራሳቸውና በቡድን ደረጃ እንዲያድጉ ያግዛል።
2. የ CPD አስፈላጊነት
➥ ለጥራት ያለው ትምህርት: መምህራን በየጊዜው በሚወጡ አዳዲስ የትምህርት ስትራቴጂዎች፣ ቴክኖሎጂዎችና ሥርዓተ ትምህርት ለውጦች ላይ ወቅታዊ መረጃ እንዲኖራቸው ይረዳል።
➥ የመምህራንን ብቃት ማሳደግ: በክፍል ውስጥ የተማሪዎችን የተለያየ ፍላጎት ለማሟላት የሚያስችሉ የማስተማር ዘዴዎችን እና አዳዲስ አቀራረቦችን እንዲማሩ ያስችላል።
➥ ሙያዊ እድገት: በሙያቸው የበለጠ በራስ መተማመን እንዲያገኙ፣ አዳዲስ ሀላፊነቶችን ለመውሰድ እንዲዘጋጁና የሥራ ዕድገት እንዲያገኙ ይረዳል።
➥ የትምህርት ቤቱን አቅጣጫ መደገፍ: የ CPD እንቅስቃሴዎች ብዙውን ጊዜ ከትምህርት ቤቱ የዕድገት ዕቅድ እና ቅድሚያ ከሚሰጣቸው ጉዳዮች ጋር የተቆራኙ ናቸው።
3. የ CPD ዓይነቶች እና ተግባራት፣
የ CPD እንቅስቃሴዎች በሁለት ዋና ዋና መንገዶች ይካሄዳሉ፦
ሀ. መደበኛ (Formal) ተግባራት
እነዚህም በተደራጀ መንገድ የሚከናወኑ እና አብዛኛውን ጊዜ በሰርተፊኬት የሚደገፉ ናቸው።
➥ ስልጠናዎች እና ወርክሾፖች: በአንድ የተወሰነ ርዕስ (ለምሳሌ፡- አሳታፊ የማስተማር ዘዴ፣ የክፍል አስተዳደር፣ ዲጂታል መሳሪያዎችን መጠቀም) ላይ የሚሰጡ መደበኛ ስልጠናዎች።
➥ ኮንፈረንሶች እና ሴሚናሮች: ከሌሎች ባለሙያዎች ጋር ልምድ ለመለዋወጥ እና አዲስ ጥናቶችን ለመስማት መሳተፍ።
➥ ተጨማሪ የትምህርት ደረጃ: ከሰርተፍኬት ወደ ዲፕሎማ፣ ከዲግሪ ወደ ማስተርስ ዲግሪ የመሳሰሉ ተጨማሪ ትምህርት መከታተል።
ለ. መደበኛ ያልሆኑ (Informal) ተግባራት፣
እነዚህም በሥራ ቦታ ተኮር የሆኑ እና በእለት ተዕለት እንቅስቃሴ ውስጥ የሚካተቱ ናቸው።
➥ እርስ በእርስ መማማር (Peer-to-Peer Learning): መምህራን እርስ በእርስ ትምህርት ቤት ተኮር ውይይት (Lesson Study) በማድረግ፣ የክፍል ውስጥ ምልከታ በማድረግ እና የጋራ ዕቅድ በማዘጋጀት ልምድ መለዋወጥ።
➥ የምርምር ሥራ (Action Research): አንድ መምህር በክፍሉ ውስጥ ያለን የተወሰነ ችግር ለይቶ በራሱ ጥናትና ተግባር መፍትሔ መፈለጉ።
➥ ማንበብ እና ነጸብራቅ (Reflection): ሙያዊ ጽሑፎችን፣ ጆርናሎችን እና መመሪያዎችን በማንበብ፣ ከዚያም ስለራሱ የማስተማር ልምድ ማሰላሰል እና ማስታወሻ መያዝ።

ውጤት እንዲመጣ ከፍተኛ ጥራት ያደጋችሁ መምህራንና የአስተዳር ሰራተኞች ብዙ ችግሮን ችላችሁ ውጤት ያመጣችው እንኳን ደስአላችሁ
👍2
Forwarded from Habetamu Tamene
ለተከበራችሁ ለት/ቤታችን መምህራን እና አስተዳደር ሠራተኞች በሙሉ የመስከረም ወር 2018 ዓ.ም የደመወዝ ጭማሪ የዘገየው የት/ቤቱ አካውንት የተከፈተበት ወልገሞ ቅርንጫፍ የባንክ ሲስተም ችግር እንዳጋጠማቸው ስላሳወቁን ዛሬውኑ አስተካክለው እስኪለቀቅ በትግስት እንድትጠብቁ እናሳስባለን :: ሠላማችሁ ይብዛ!!!