የዳንሴ ቅ/አ/ አ/መ/ደ/ ትምህርት ቤት/Danse preprimery,primery and middle school
94 subscribers
195 photos
2 videos
233 files
26 links
Education for all
Download Telegram
ማስታወቂያ
ለዳንሴ ትምህርት ቤት የክፍል ስም ጠሪ መምህራን በሙሉ !!
በቀን 29/07/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰአት በሰው ሀይል ቢሮ በመገኘት የየክፍላችሁን የተማሪዎች ስም ዝርዝር በመውሰድ እንዲሁም ከስም መጥሪያችሁ የተማሪዎች ስም ዝርዝር ጋር በማመሳከር የየክፍሉን ተማሪዎች በ E school ሲስተም መመዝገባቸውን እንድታረጋግጡ ይሁን ። በቀጣይ የመጀመሪያ ሴሚስተር የተማሪዎች ውጤት በ Eschool ሲስተም ላይ ማስገባት ስለሚጀምር ተማሪዎች በሲስተሙ ላይ በትክክል ተመዝግበው መገኘታቸው ማረጋገጥ አስፈላጊ ስለሆነ በተጠቀሰው ቀንና ሰአት በመገኘት የተማሪዎችን ስም ዝርዝር እንድትወስዱ እናሳስባለን !! መልካም ምሽት