የዳንሴ ቅ/አ/ አ/መ/ደ/ ትምህርት ቤት/Danse preprimery,primery and middle school
94 subscribers
195 photos
2 videos
233 files
26 links
Education for all
Download Telegram
ማስታወቂያ
ለዳንሴ ትምህርት ቤት የክፍል ስም ጠሪ መምህራን በሙሉ !!
በቀን 29/07/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰአት በሰው ሀይል ቢሮ በመገኘት የየክፍላችሁን የተማሪዎች ስም ዝርዝር በመውሰድ እንዲሁም ከስም መጥሪያችሁ የተማሪዎች ስም ዝርዝር ጋር በማመሳከር የየክፍሉን ተማሪዎች በ E school ሲስተም መመዝገባቸውን እንድታረጋግጡ ይሁን ። በቀጣይ የመጀመሪያ ሴሚስተር የተማሪዎች ውጤት በ Eschool ሲስተም ላይ ማስገባት ስለሚጀምር ተማሪዎች በሲስተሙ ላይ በትክክል ተመዝግበው መገኘታቸው ማረጋገጥ አስፈላጊ ስለሆነ በተጠቀሰው ቀንና ሰአት በመገኘት የተማሪዎችን ስም ዝርዝር እንድትወስዱ እናሳስባለን !! መልካም ምሽት
Forwarded from Negese Bekele
ቀን:- 29/07/2018


ጉዳዩ :- አስቸኳይ ስብሰባ መጥረትን ይመለከታል
ከላይ በርዕሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው ከኬጂ1-8ኛ ክፍል የምታስተምሩ መምህራን በሙሉ ነገ ማለትም በ30/07/2018ዓ.ም አስቸኳይ ስብሰባ 6:00 ስላለን ሁሉም መምህራን ያለምንም ማርፈድ እና መቅረት በትምህርት ቤት በመገኘት የስብሰባ ተካፋይ እንድትሆኑ ዘንድ በጥብቅ እናሳስባለን ።


ማሳሰቢያ :- ምንም አይነት ፍቃድ አይኖርም ።


Guyyaa :- 29/07/2018

Beeksisa
Barsiisota Gulantaa 1ffaa - kutaa 8ffaa barsiiftan hundaaf
Guyyaa boru jechuun 30/07/2018 waltajjii ariifachiisaa sa'aatii 6:00 irratti waan qabnuuf barsiisonni Gulantaa 1ffaa -kutaa 8ffaa barsiiftan marti keessan harcaatii tokko malee akka irratti argamtan Cimsinee isin beeksifna.

Hubachiisa:- Eyyamni Goonkumaa hin danda'amu

M/ B