ማስታወቂያ!
(ሀምሌ 20/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2019 የትምህርት ዘመን በእቴጌ መነን የልጅ አገረዶች እና በገላን የወንዶች መካከለኛና ሁለተኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም በሚኒሊክ ሳይንስ ሼርድ ካንፓስ የ7ኛ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት በኦን ላይን/online/ ምዝገባ ያከናወናችሁ ተማሪዎች በሙሉ ስም ዝርዝራችሁንና የተመደባችሁበትን የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና መስጫ ጣቢያን በተመዘገባችሁበት በክፍለ ከተማ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን
ü ለ9ኛ ክፍል ያመለከታችሁ የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና የሚሰጠው እሮብ በ22/11/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ
ü ለ7ኛ ክፍል ያመለከታችሁ የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና የሚሰጠው ሀሙስ በ23/11/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ
በመሆኑ ተፈታኝ ተማሪዎች ስማችሁ በሚገኝበት የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና መስጫ ጣቢያ ላይ ፈተናው መሰጠት ከሚጀምርበት ሰዓት አንድ ሰዓት ቀድማችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ!
ü ተማሪዎች ለፈተና ስትመጡ የትምህርት ቤታችሁን መታወቂያ እና የ6 እና የ8ኛ ክፍል ሬጅስትሬሽን/ምዝገባ/ ቁጥር ይዛችሁ መምጣት የሚጠበቅባችሁ ሲሆን ስልክና መሰል የኤሌከትሮኒክስ ግብዓቶችን ይዞ መምጣት የተከለከለ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ

Forwarded from miki Kibrleab
ፈተና ሲዘጋጅ በ3ቱ domains የሚዘጋጁና የማይዘጋጁ ፈተናዎች ምን ምን የፈተና items ናቸው?
1. True/False — እውነት/ሐሰት
👉Cognitive Domain _ ይዘጋጃል።
ተማሪው እውነታን፣ ጽንሰ-ሐሳብን፣ መርህን ወይም መረጃን መረዳቱን ለመለካት በጣም ይጠቅማል።
ምሳሌ፦ “The Earth revolves around the Sun. True or False?”
👉Affective Domain:- በተወሰነ ሁኔታ ይዘጋጃል። እሴት፣ አመለካከትና እምነትን በቀጥታ ለመለካት True/False በጣም ተስማሚ አይደለም። ምክንያቱም ተማሪው እውነተኛ አመለካከቱን ሳይገልጽ መልስ ሊሰጥ ይችላል።
👉Psychomotor Domain — በቀጥታ አይመችም። እጅ ላይ የሚፈጸም ክህሎትን መለካት ስለማይችል በቀጥታ ለPsychomotor ተግባራዊ ግምገማ አይመከርም።
ማጠቃለያ፦ 👉Cognitive ✓ 👉Affective 👉Psychomotor ✗
2. Matching Item — ማዛመጃ
👉Cognitive Domain — በጣም ይዘጋጃል። ቃላትን ከትርጉማቸው፣ ሰዎችን ከሥራቸው፣ ቦታዎችን ከባህሪያቸው ወዘተ ለማዛመድ ይጠቅማል።
👉Affective Domain — በተወሰነ መጠን ይቻላል። የእሴት ወይም የአመለካከት ሁኔታዎችን ከተገቢ ባህሪዎች ጋር ለማዛመድ ሊጠቅም ይችላል፤ ግን የተማሪውን ትክክለኛ አመለካከት በቂ ሁኔታ አይለካም።
👉Psychomotor Domain — በቀጥታ አይመችም። የእጅ ክህሎትን ወይም ተግባራዊ አፈጻጸምን በማዛመድ ብቻ መለካት አይቻልም።
ማጠቃለያ፦👉Cognitive ✓ 👉Affective 👉Psychomotor ✗
3. Multiple Choice — ብዙ ምርጫ
👉Cognitive Domain — በጣም ይዘጋጃል። ዕውቀትን፣ መረዳትን፣ መተግበርን፣ ትንተናን እና ግምገማን ለመለካት በጣም ጠቃሚ ነው።
👉Affective Domain — ይዘጋጃል፣ ግን በጥንቃቄ። በአመለካከት፣ እሴትና ምርጫ ላይ የተመሠረቱ ሁኔታዊ ጥያቄዎች ሊዘጋጁ ይችላሉ። ለምሳሌ “በዚህ ሁኔታ እርስዎ ምን ያደርጋሉ?” የሚል ጥያቄ።
👉Psychomotor Domain — በቀጥታ አይመችም፣ ግን የክህሎት እውቀትን ለመለካት ይቻላል።
ምሳሌ፦ መሣሪያን እንዴት መጠቀም እንዳለበት ሊጠይቅ ይችላል፤ ነገር ግን መሣሪያውን በትክክል መጠቀም እራሱን በMultiple Choice መለካት አይቻልም።
ማጠቃለያ፦ 👉Cognitive ✓👉Affective ✓👉Psychomotor x
4. Writing Question / ጻፍ ጥያቄ
👉Cognitive Domain — በጣም ይዘጋጃል። ተማሪው ማብራራት፣ መተንተን፣ ማወዳደር፣ መገምገምና ሀሳብ ማቅረብ እንደሚችል ለመለካት በጣም ይጠቅማል።
👉Affective Domain — ይዘጋጃል።
ተማሪው ስለአንድ ጉዳይ ያለውን አመለካከት፣ እሴት ወይም ምክንያታዊ አቋም እንዲገልጽ ሊጠየቅ ይችላል።
👉Psychomotor Domain — በጽሑፍ ብቻ በቀጥታ አይለካም።
ተማሪው “እንዴት መሥራት እንዳለበት” መጻፍ ይችላል፤ ይህ ግን ተግባሩን በትክክል መፈጸም እንደሚችል አያረጋግጥም። ስለዚህ ለPsychomotor ተግባራዊ ፈተና/Observation ይሻላል።
ማጠቃለያ፦ 👉Cognitive ✓👉Affective ✓👉Psychomotor ✗
5. Fill in the Blank — ባዶ ቦታ ሙላ
👉Cognitive Domain — በጣም ይዘጋጃል። ተማሪው ቃላትን፣ ትርጉሞችን፣ እውነታዎችን፣ ቀመሮችን ወዘተ ማስታወሱን ለመለካት ይጠቅማል።
👉Affective Domain — በተወሰነ ሁኔታ ይቻላል። በእሴትና አመለካከት ላይ ባዶ ቦታ በማስሞላት ጥያቄ ማዘጋጀት ቢቻልም፣ የተማሪውን እውነተኛ ስሜትና አመለካከት በበቂ ሁኔታ ላይለካ ይችላል።
👉Psychomotor Domain — በቀጥታ አይመችም። የተግባር ክህሎትን በባዶ ቦታ ማስሞላት መለካት አይቻልም። ተግባራዊ ማሳያ ወይም Observation ይሻላል።
ማጠቃለያ፦ 👉Cognitive ✓👉Affective 👉Psychomotor ✗

Forwarded from Addis Ababa Education Bureau
ትምህርት ሚኒስቴር በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የ9ኛና የ10ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል።
በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ ተማሪዎች በዚህ ሊንክ https://sbs.moe.gov.et/apply
መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ሚኒስቴር መስራቤቱ አሳውቋል።
(ነሀሴ 5/2018 ዓ.ም)
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc

Forwarded from የካ ክፍለ ከተማ ት/ፅ/ቤት mereja
የትምህርት እድል ለ9ኛ ክፍል
መስፈርቱ የሚያሟሉ ነገ ሀሙስ ጠዋት እሰከ 3:00 ብቻ ክፍለ ከተማ 7ኛ ፎቅ መጥተው መመዝገብ ይችላሉ

እንደት አመሻችሁ
ቀን፡ 19/12/2018
ማስታወቂያ
ለዳንሴ ሠራተኞች በሙሉ
በ15/12/2018 ቀን በተካሄደው ውይይት የተላለፉ ውሳኔዎች፦
1.ሁሉም ሠራተኛ የሥራ ሰዓትን ማክበር አለበት።
2.የሰዓት መቆጣጠሪያ (Attendance) በወቅቱ መፈረም አለበት።
3.ማንኛውም ሠራተኛ ከሥራ ቀርቶ ወይም ዘግይቶ ከመጣ፣ ለቅርብ ኃላፊው ችግሩን ማሳወቅ እና ሪፖርት ማረግ ።
4.አቶ ታዬ ጥሩዬ እና ወ/ሮ መቅደስ ገብረየስ የሥራ ሰዓት አስከባሪዎች(focul person) ሆነው ተመርጠዋል።
5.የሥራ ሰዓትን በማያከብር ሠራተኛ ላይ መመሪያ መሠረት እርምጃ ይወሰዳል።
ማሳሰቢያ፦
በ18/12/2018 የተያዘው ስብሰባ ላልታወቀ ግዜ ተራዝሟል ::
መልካም ግዜ !!!

ቀን 18/12/2018
👉👉👉አስቸኳይ ማስታወቂያ
ለዳንሴ መምህራንና ሠራተኞች
ከክ/ከተማ በተሰጠ አቅጣጫ መሠረት የሠራተኞች የደመወዝ ክፍያ ከነሐሴ ወር ጀምሮ ወደ ሲኬት ባንክ ስለተቀየረ፣ በአካባቢያችሁ ወደሚገኘው የሲኬት ባንክ በመሄድ አካውንት ከፍታችሁ ለትምህርት ቤቱ እንድታሳውቁ በአክብሮት እናሳስባለን።
መልካም ቀን!
Guyyaa 18/12/2018
👉👉👉 Beeksisa Ariifachiisaa
Barsiisotaafi Hojjettoota Daansee hundaaf
Akka kallattii Kutaa Magaalaa irraa kennameen, kaffaltiin mindaa hojjettootaa ji’a Hagayyaa irraa eegalee gara Siikkeet Baankiitti waan jijjiirameef, Siikkeet Baankii naannoo keessanitti argamutti deemuun akkawuntii banuudhaan, mana barumsaa akka beeksiftan kabajaan isin gaafanna.
Guyyaa gaarii!

ቀን 21/12/2018
ሠላም
ማስታወቂያ
ለሁሉም የዳንሴ ሠራተኞች
የውይይት/የምክክር መድረካችን ከቀኑ 7፡30 ሰዓት ላይ ይቀጥላል።

የአስተዳደር ሰራተኛ የሶሻል አባል የሆኑት ወ/ሮ አምበልነሽ ስለወለደች ዛሬ ለጥየቃ ስለምንሔድ መሔድ የምትፈልጉ ዛሬ ማለትም 21/12/2018 ከ6:00-6:30 ባለው ሰዓት ት/ቤት ግቢ ውስጥ እንድንገናኝ እናሳውቃለን ።ሶሻል ኮሚቴው

👍1
መስተካከያ
የዛሬ ስብሰባ ወደ ነገ ከሰዓት 7:30 ተቀይሯል
የዛሬ ስብሰባ ወደ ነገ ከሰዓት 7:30 ተቀይሯል
ለሠራተኞቻችን
ለዛሬ ቀን ታቅዶ የነበረው ስብሰባ፣ አስቸኳይ ውሳኔ የሚያስፈልገው ጉዳይ ስላጋጠመን የተሰረዘ መሆኑን እናሳውቃለን።

Forwarded from Habetamu Tamene
ለት/ቤታችን ሠራተኞች በሙሉ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ CBE BEJE የደመወዝ ብድር ለመጠቀም የተመዘገባችሁ እና ( Active ) ያላደረጋችሁ ሠራተኞች ሰኞ ሄዳችሁ ( active) በማድረግ ውል እንድትፈፅሙና ብድሩን ተጠቃሚ እንድትሆኑ ባንኩ ጥሪ አቅርቧል ።
Forwarded from Mebrat Teklu
ቀን 03/13/2018
ማስታወቅያ
ለመምህራን እና ለአስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ ።
ነገ ማለትም በ04/13/2018 የ2019 የትምህርት ጉባኤ በትምህርት ቤታችን ስለሚካሄድ ሁላችሁም ከጠዋቱ 2:30 ት/ቤት እንድትገኙ በጥብቅ እናሳውቃለን ።
ማሳሰብያ :-በትምህርት ጉባኤው ላይ ያለ በቂ ምክንያት ለሚቀር ሰራተኛም ይሁን መምህራን ሊወሰድ በሚችለው እርምጃ ሀላፊነቱን የቀረው ሰራተኛ የሚወስድ መሆኑን እናሳውቃለን ።
Guyyaa 03/13/2018
Beeksiisaa
Barsiisota fi hajjattoota keenya hundaaf
Boru Jachuunis guyyaa 04/13/2018 yaa'ii barnoota kan bara 2019 waan geggeffamuuf hundi keessan sa'atii 2:30 irratti akka argamtan isiin beeksifna.
Hubachisa:-barsiisaa yokin hojjataa ragaa amansiisaa alaan hafee tarkaanfi fudhatamuu danda'uf hojjataa hafee fudhatu ta'u isaa ni beeksifna.

መረጃው ለሁሉም መመምህራን እና ሰራተኞች ተደራሽ እንዲሆን ትብብር አድርጉ ።