የዳንሴ ቅ/አ/ አ/መ/ደ/ ትምህርት ቤት/Danse preprimery,primery and middle school
94 subscribers
195 photos
2 videos
233 files
26 links
Education for all
Download Telegram
ቀን፡29/01/2018
     ማስታወቂያ
    ለመምህራን እና ሰራተኞች በሙሉ
ዛሬ የ2018 ዓ.ም  ሶፍት(soft) እንድትወስዱ እናሳስባለን።
            ት/ቤቱ
ማስታወቂያ
በቀን 30/01/2018ዓ.ም በነበረውን የቅድመ መደበኛ የህብረት ስራ ላይ ያልተገኛችሁ መምህራን እና ሞግዚት (ስማችሁ )ከዚህ በታች የተዘረዘረ ህጋዊ የሆነ ማስረጃ እንድታቀርቡ እና ቢሮ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን ።ት/ቤቱ
1.መ/ት ባዩሽ  ጀንበሩ
2.መ/ት ወርቄ መንግሥቱ
3.መ/ት አዜብ ምትኩ
4.መ/ት የወይንሸት ላንቴ
5.መ/ት አቦነሽ ቸሩ
6.መ/ት ወላንሳ እሸቱ
7.መ/ት አምለሰት አፅበሃ
          ከሞግዚት
1.ሳራ
2.አመሉ
3.ተሊሌ
4.ደሳለች
5.ሌሊሴ
6.ጫልቱ
ማስታወቂያ
ነገ ማለትም በ 03/02/2018 ዓ.ም ጠዋት በ 2:00 ሰዓት ሁሉም  የቅድመ አንደኛ  መምህራን እና ሞግዚት እንድትገኙ እናሳስባለን !
ቀን /Guyyaa/ 03/02/2018 ዓ.ም A.L.I
ማስታወቂያ
ስም ጠሪ የሆናችሁ መ/ራን በሙሉ ማክሰኞ  በቀን( 04/02/2018 ዓ.ም) አጠር ያለ ውይይት ስለሚኖረን የከሰአት ፈረቃ (5ኛ_8ኛ፣አፋን ኦሮሞ 1ኛ_4ኛ)  5:00 ሰአት ላይ የት/ቤት ዋና ርዕሰ መ/ ር ቢሮ እንድትገኙ እናሳስባለን ፡፡
፨፨፨ሰአት አክብሮ በመገኘት ሀላፊነታችንን እንወጣ፨፨፨፨

Beeksisa
Barsiisota maqaa yaamtan hundaaf
Guyyaa 03/02/2018 A.L.I
Barsiisonni maqaa yaamtan guyyaa boruu Kibxata (04/02/2018) A.L.I. walgahii gababaa waan qabnuuf  b/sotni Wayitiin Boodaa sa'aatii 5:00  biiroo itti Gaafatamaa mana barumsaatti akka argamtan isin beeksifna.
#Yeroo kabajnee argamuun itti gaafatamummaa keenya haa baanuu!!!!!

         Mana Barumsaa irraa
ሲፒዲ (CPD) በትምህርት ቤት ውስጥ ሲገለጽ የሚያመለክተው "ተከታታይ የሙያ ማሻሻያ" (Continues Professional Development) የሚለውን ነው።

ይህም መምህራን የትምህርት ቤት አመራሮች እና ሌሎች የትምህርት ባለሙያዎች በሙያቸው ዘመናዊ ፣ ብቁ እና ውጤታማ ሆነው ለመቀጠል ፣ በሥራ ዘመናቸው በሙሉ የሚያካሂዷቸው ተከታታይ የመማር እና ክህሎት የማዳበር እንቅስቃሴዎች ናቸው።

ከዚህ በታች ስለ CPD በትምህርት ዘርፍ ዝርዝር መረጃ ቀርቧል፦
1. የተከታታይ ሙያ ማሻሻያ (CPD/ተሙማ) ምንነት
➥ ትርጉም: CPD በሙያ ላይ ያለ ሰው እውቀቱን፣ ክህሎቱን እና አመለካከቱን ለማጎልበት እና ለማሻሻል የሚያከናውነው የታቀደ እና ቀጣይነት ያለው የመማር ሂደት ነው።

➥ ዋና ዓላማ: በትምህርት ቤት ውስጥ ያለው የ CPD ዋና ዓላማ መምህራን የማስተማር ብቃታቸውን (Pedagogy) እና የትምህርት ዓይነቱን እውቀት እንዲያሳድጉ መርዳት ነው። ይህም በመጨረሻ የተማሪዎችን የመማር ውጤት እና ስነ-ምግባር ማሻሻልን ያመጣል።

➥ በኢትዮጵያ አውድ: በኢትዮጵያ ውስጥ የመምህራን ተከታታይ የሙያ ማሻሻያ (ተ.ሙ.ማ) መርሃ ግብር በትምህርት ሚኒስቴር የተቀረፀ ሲሆን፣ መምህራን በመደበኛ ስራቸው ውስጥ እየተሳተፉ በራሳቸውና በቡድን ደረጃ እንዲያድጉ ያግዛል።

2. የ CPD አስፈላጊነት
➥ ለጥራት ያለው ትምህርት: መምህራን በየጊዜው በሚወጡ አዳዲስ የትምህርት ስትራቴጂዎች፣ ቴክኖሎጂዎችና ሥርዓተ ትምህርት ለውጦች ላይ ወቅታዊ መረጃ እንዲኖራቸው ይረዳል።

➥ የመምህራንን ብቃት ማሳደግ: በክፍል ውስጥ የተማሪዎችን የተለያየ ፍላጎት ለማሟላት የሚያስችሉ የማስተማር ዘዴዎችን እና አዳዲስ አቀራረቦችን እንዲማሩ ያስችላል።

➥ ሙያዊ እድገት: በሙያቸው የበለጠ በራስ መተማመን እንዲያገኙ፣ አዳዲስ ሀላፊነቶችን ለመውሰድ እንዲዘጋጁና የሥራ ዕድገት እንዲያገኙ ይረዳል።

➥ የትምህርት ቤቱን አቅጣጫ መደገፍ: የ CPD እንቅስቃሴዎች ብዙውን ጊዜ ከትምህርት ቤቱ የዕድገት ዕቅድ እና ቅድሚያ ከሚሰጣቸው ጉዳዮች ጋር የተቆራኙ ናቸው።

3. የ CPD ዓይነቶች እና ተግባራት፣
የ CPD እንቅስቃሴዎች በሁለት ዋና ዋና መንገዶች ይካሄዳሉ፦
ሀ. መደበኛ (Formal) ተግባራት
እነዚህም በተደራጀ መንገድ የሚከናወኑ እና አብዛኛውን ጊዜ በሰርተፊኬት የሚደገፉ ናቸው።

➥ ስልጠናዎች እና ወርክሾፖች: በአንድ የተወሰነ ርዕስ (ለምሳሌ፡- አሳታፊ የማስተማር ዘዴ፣ የክፍል አስተዳደር፣ ዲጂታል መሳሪያዎችን መጠቀም) ላይ የሚሰጡ መደበኛ ስልጠናዎች።

➥ ኮንፈረንሶች እና ሴሚናሮች: ከሌሎች ባለሙያዎች ጋር ልምድ ለመለዋወጥ እና አዲስ ጥናቶችን ለመስማት መሳተፍ።

➥ ተጨማሪ የትምህርት ደረጃ: ከሰርተፍኬት ወደ ዲፕሎማ፣ ከዲግሪ ወደ ማስተርስ ዲግሪ የመሳሰሉ ተጨማሪ ትምህርት መከታተል።

ለ. መደበኛ ያልሆኑ (Informal) ተግባራት፣
እነዚህም በሥራ ቦታ ተኮር የሆኑ እና በእለት ተዕለት እንቅስቃሴ ውስጥ የሚካተቱ ናቸው።

➥ እርስ በእርስ መማማር (Peer-to-Peer Learning): መምህራን እርስ በእርስ ትምህርት ቤት ተኮር ውይይት (Lesson Study) በማድረግ፣ የክፍል ውስጥ ምልከታ በማድረግ እና የጋራ ዕቅድ በማዘጋጀት ልምድ መለዋወጥ።

➥ የምርምር ሥራ (Action Research): አንድ መምህር በክፍሉ ውስጥ ያለን የተወሰነ ችግር ለይቶ በራሱ ጥናትና ተግባር መፍትሔ መፈለጉ።

➥ ማንበብ እና ነጸብራቅ (Reflection): ሙያዊ ጽሑፎችን፣ ጆርናሎችን እና መመሪያዎችን በማንበብ፣ ከዚያም ስለራሱ የማስተማር ልምድ ማሰላሰል እና ማስታወሻ መያዝ።
Forwarded from Misganu Birhanu
በኢንስፔክሽን ምዘና ከፍተኛ ዉጤት በማሻሻል የተገኘ ሰርተፍኬት
ውጤት እንዲመጣ ከፍተኛ ጥራት ያደጋችሁ መምህራንና የአስተዳር ሰራተኞች ብዙ ችግሮን ችላችሁ ውጤት ያመጣችው እንኳን ደስአላችሁ
👍2
Forwarded from Habetamu Tamene
ለተከበራችሁ ለት/ቤታችን መምህራን እና አስተዳደር ሠራተኞች በሙሉ የመስከረም ወር 2018 ዓ.ም የደመወዝ ጭማሪ የዘገየው የት/ቤቱ አካውንት የተከፈተበት ወልገሞ ቅርንጫፍ የባንክ ሲስተም ችግር እንዳጋጠማቸው ስላሳወቁን ዛሬውኑ አስተካክለው እስኪለቀቅ በትግስት እንድትጠብቁ እናሳስባለን :: ሠላማችሁ ይብዛ!!!
Forwarded from Negese Bekele
በቀን 14/02/2018

በቀን 14/02/2018 ስማችሁ ከታች የተዘራዘራችሁ መምህራን የእለታዊ እቅድ እና ማስታወሻ ደብተር የልስገባቹ ስም ዝርዝር
Guyyaa 14 /02/2018 Barsiisotni maqaan keessan armaan gadiitti tarreeffaman karoora Guyyaa fi Dabtara yaadannoo kan hin galchine.
No. Teachers Name
Departiment name

1. Haregwen Alemayehu Ahmaric
2. Elil Degn Ahmaric
3. Aregitu
zewde
Ahmaric
4. Wandiye Gebre English
5. Ayenalem Milko Science
6. Tewodros Tagegn Science
7. Warqinesh Tesfaye Science
8. Alem Tilahun Maths
9. Yeabkal W/Senbat Maths
10. Yesak Abrahem HPE
11. Sadik Bulcha HPE
12. Meseret Siraw PVA
13. Habtamu Daba PVA
14. Tsigereda Olise CTE
15. Degim Alemayehu Social Study
16. Jiregn Oljira English

🖍🖍🖍🖍 መልካም ግዜ / Yeroo Gaarii🖍🖍🖍🖍
Forwarded from Negese Bekele
‎በዳንሴቅድመ አንደኛ ፤አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በቀን  በ15/02/2018 ዓ.ም ከተማሪ ወላጆችና የ2018 ዓ.ም  የወላጆች ጠቅላላ ጉባኤ ተካሄደ :: በጉባኤውም ላይ
‎1 - የ2017 ዓ.ም የእቅድ አፈፃፀም  ግምገማ
‎2 - የ 2018ዓ.ም እቅድ ውይይት
3. የ2016 ዓ.ም እና የ2017 ዓ.ም የከተማ አቀፍና የአገር አቀፍ ፈተና ዉጤት ተንተና ልዩነት ዙራ ውይይት
‎4- የ2018ዓ.ም የማጠናከሪያ ትምህርት ላይ
‎5- የ4ትዮች የፍርማ ስምንነት
6.የተማሪ ስነ-ምግባር ና ዉጤት መሻሻል ዙሪያ ውይይት
‎ 7.የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ወይይት በማድረግ ለተነሱ ጥያቄዎች እና ሀሳቦች ምላሽ ና ማብራሪያ በመስጠት  ና መግባባት ላይ በመድረስ ጉባኤው ተጠናቋል፡፡
‎Mana baruumsa Daansee sadarkaa 1ffaa duraa,sadarkaa 1ffaafi giddu galeessatti guyaa har'aa jechuun 15/02/2018 yaa'iin maatii barattootaa walii galaa gaggeeffameera yaa'ii kana irratti
‎1.Raawwii karoora bara 2017
‎2.marii karoora bara 2018 3.Garaagarummaa Qaacceessa qormaata biyyoolessaa kutaa 6ffaa fi 8ffaa kan bara 2016 fi 2017 4..Marii Barnoota Qidaame bara 2018 irratti
5. walii galtee mallattoo qaama 4ffanii
6.Naamusa fi fooyya'insa Qabxii barattootaa ilaalchise

‎
ለዳንሴ መምህራን በሙሉ የደመወዝ ጭማሪ ደብዳቤ በፎቶ ኮፒ ቢሮ በመገኘት እንድትወስዱ እናሳስባለን !!
Forwarded from Selina
ማስታወቂያ ለ ኬጂ መምህራን በሙሉ
ነገ ማለትም 18/02/2018 ከትምህርት ቢሮ ግምገማ ስላለ እቀድ እና የተለያዩ መረጃዎችን አንድታዘጋጁ አናሳስባለን
ት/ቤቱ