የዳንሴ ቅ/አ/ አ/መ/ደ/ ትምህርት ቤት/Danse preprimery,primery and middle school
94 subscribers
195 photos
2 videos
233 files
26 links
Education for all
Download Telegram
ለምን የተማሪዎች መታወቂያ አትሰጡም
ድጂታሉን የፐብሊክ ሰርቪስ መታወቂያ ያልወሰዳቹህ መምህራንና ሰራተኞች ባስቼኳይ ከአቶ አለማየሁ አያና የድሮውን መታወቂያ እየመለሳቹህ እንድትወስዱ!!!
👍2
በድርጊት ምርምርና በቀጣይነት ሙያዊ እድገት ላይ በ29/1/2019 ዓ.ም. ለመምህራን ሥልጠና ተሰጥቷል።
ዛሬ ማለት ቀ02/02/2019 ዓ.ዳንሴ ትምህርት ቤት 19ኛው የሠደቅ ዓላማ ቀን "ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ መግባባት እና ለአንድነታችን" በሚል መሪ ቃል ተከበረ።
👍👍👍 የተሳተፋ
መምህራን ወ=---35---ሴ=----40---ድ=----75-
ተማሪዎች ወ=-680--ሴ=--726--ድ=1406
ቀን 05/02/2019 ዓ.ም
 
ማስታወቅያ
የቅዳሜ ማጠናከርያ ት/ት ማስተማር የምትፈልጉ  መምህራን በሙሉ
ከዚህ በፊት በተለመደዉ መሰረት የቅዳሜ ማጠናከርያ ት/ት ማስተማር ለምትፈልጉ መምህራን ከዛሬ ማለትም 05/02/2019 ዓ.ም ከ2፡30 ጀምሮ እስከ ነገ ማለትም 06/02/2019 ዓ.ም 6፡30 ሰዓት ድረስ የምታስተምሩትን የትምህርት አይነት እና የክፍል ደረጃ በመጥቀስ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳዉቃለን ፡፡
 
 
 
                              Guyyaa 05/02/2019
Beeksiisaa
Barsiisoota qidaame barsiistan hundaaf
Barsiisota qidaame barsiisu feedhi qabdan haar’a guyyaa 05/02/2019 sa’ati 2:30 haanga boru sa’ati 6:30 gosa barnoota fi dare ibsuun gabaasa akka gootan isiin beeksifna.