የዳንሴ ቅ/አ/ አ/መ/ደ/ ትምህርት ቤት/Danse preprimery,primery and middle school
94 subscribers
195 photos
2 videos
233 files
26 links
Education for all
Download Telegram
Forwarded from Azarias JW(𝕛𝕒𝕟𝕒𝕪)
ምዘና.pdf
14.3 MB
✍️ለሁሉም የመንግስትና የግል ት/ቤቶች

✅Continuous assessment በዚህ መመሪያ መሰረት ብቻ ተፈጻሚ እንዲሆን በጥብቅ እናሳስባለን!!!

✅የወረዳ ት/ጽ/ቤቶች እና ሱፐርቫይዘሮች በስራቹህ ባሉ የት/ት ተቋማት ተግባራዊ መደረጉን አስፈላጊውን ክትትል እንድታደርጉ ይሁን!!

✅ከዚህ መመሪያ ውጭ ምንም አይነት የምዘና ሂደት መከተል በጥብቅ የተከለከለ ነው
‼️

የየካ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት
❤1
አስቸኳይ ማስታወቂያ !!
ለዳንሴ መምህራን እና አስተዳደር ሰራተኞች
የፐብሊክ ሰርቪስ መታወቂያ ያልወጣላችሁ እንዲሁም የመኖሪያ ለውጥ ያደረጋችሁ በሰው ሀይል ቢሮ National ID በመያዝ እስከ 08/03/2018 ከቀኑ 6:00 ሰአት ድረስ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን !! ከተጠቀሰው ቀንና ሰአት ውጭ የምትመጡ ሀላፊነቱን የምትወስዱ ይሆናል !!
የሠው ሀይል
Forwarded from Misganu Birhanu
⭐️ *ሰላም* ?

👉ቀጣይ ሳምንት ስኩሊስት ስለሚሞላ *የ6ኛ ፣8ኛ ተፈታኝ ተማሪዎችን* መረጃ በአግባቡ የማጥራትና የማደራጀት ስራ እንዲሰራ ይሁን!!
Forwarded from Mebrat Teklu
ቀን 21/03/2018
ማስታወቅያ
ለመምህራን እና ለአስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ
የኢትዮኮደርስ ኮርስ በማጠናቀቅ ሰርተፊኬት /የምስክር ወረቀት አፕለሎድ በማድረግ እና ፕሪንት በማድረግ ፋይላችሁ ውስጥ እንድታሲዙ እናሳውቃለን።
Guyyaa 21/03/2018
Beeksiisaa
Barsiisota hundaaf fi hojjattota keenyaaf
Koorsii ethiocodersii xumurudhaan sartafiikeeti printii gotanii faayila keessanitti Akka galchitan isiin beeksifna.
❤1
amharic g6 model exam1 2017.pdf
555.1 KB
🥰የ6️⃣ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና

✅አዘጋጅ
👉🔤🔤🔤🔤🔤ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት

⛔️መንፈቀ አመት
👉የመጀመሪያ መንፈቀ አመት 

⭐️የትምህርት አይነት
👉ሁሉም
፣
⭐️አመት 👉2017

⭐️ክፍል 👉6️⃣ኛ

📘ለሌሎች ማጋራት አንርሳ‼️

✨ Share with your  Friends
 
የተማሪ መፃህፍት, የተለያዩ ፈተናዎችን
ለማግኘት 👇👇
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
        ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
G-6 English.docx
23.2 KB
👆👆👆👆👆👆👆
⭐️የ6ኛ ክፍል የመለማመጃ ወርሀዊ ሞዴል ጥያቄዎች

✅አመት
👉2015 ዓ.ም

✅ ሴሚስተር
👉1ኛ

✅ ስርዓተ ት/ት
👉በአዲሱ

✅ ክፍል
👉6ኛ

✅ የትምህርት አይነት
👉ሒሳብ
👉 እንግሊዘኛ
👉አጠ/ሳይንስ
👉አማርኛ

✅አዘጋጅ አብዮት ት/ቤት እና በክላስተሩ ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች

✨ Share with your  Friends
 
የተማሪ መፃህፍት, የተለያዩ ፈተናዎችን
ለማግኘት 👇👇
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
        ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖