Civil Engineering
1.36K subscribers
1.26K photos
20 videos
962 files
674 links
*ለሲቪል ; ለአርክቴክቶች÷ለኮንስትራክሽን ÷ ለሀይድሮሊክ መሀንዲሶች እና ተማሪዎች የተዘጋጀ ትምህርታዊ ቻናል ፡፡

@engineer03


http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!

╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
Download Telegram
4_22978603314577894.pdf
6.1 MB
✔️Irrigation engineering notes

Join 👉@engineer03
#ካራክተርስቲክ_እስትሬንግዝና_ካራክተርስቲክ_ሎድ_ምንድን_ነው???


Characteristic Strength - ማለት የኮንክሪት ወይም የብረት ቴስት አድርገን ለእያንዳንዱ ቴስት ካገኘናቸው ውጤቶች ውስጥ አምስት ፐርሰንቱን ብቻ የሚበልጥ ውጤት ነው ካ - እስትሬንግዝ ማለት፡፡ ወይም ደግሞ 95 ፐርሰንቱ የቴስት ውጤቶች የሚበልጡት ውጤት ነው፡፡ ትንሹ እስትሬንግዝ ነው ማለት ይቻላል ፡፡

ፎርሙላውም- [ fc = (mean strength)- 1.64(standard deviation) ]

Characteristic Load - ማለት ህንፃው በዘመኑ ያጋጥመዋል ተብሎ ከሚታሰበው ውስጥ አምስት ፐርሰንቱ ብቻ የሚበልጡት load ነው፡፡

ፎርሙላውም - [ fk = (mean load) + 1.64(standard deviation) ]

ካራክተርስቲክ ሎዱንም ሆነ እስትሬንግዙን ስንወስድ በሁለቱም በኩል ህንፃው ሴፍ ነው፡፡ ምክንያቱም እስትሬንግዙን ስንወስድ ህንፃው ትንሽዬ እስትሬንግዝ አለው ብለን ነው የምንወስደው……. ሎድ ስንወስድ ደግሞ ለትልቁ ሎድ ነው የምንደዝነው..
ፐሮባብሊቲ ፓራሜትሮቹን ( ሚንና ስታንዳርድ ዲቭዬሽን) የምንወስደው ከቴስት ሪዛልቶች ውስጥ ነው፡፡


https://telegram.me/engineer03
POP QUIZ

What is A scraper used for?

A. To prepare the ground for bulldozing

B. To clear snow from roads and runaways

C. To lay pipes in shallow trench

D. To excavate a large surface following bulldozing

@engineersWorks
Barcelona Spain 🇪🇸

ውብ ምሽት ተመኘን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለመላው ክርስትና ዕምነት ተከታዮች ወዳጆቻችን እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ።
መልካም የጥምቀት በዓል
በዓሉ የሰላም፤የፍቅር፤ የመተሳሰብ፣የመረዳዳት ይሁንልን!!

መልካም የደስታ ቀን ይሁንልን።
4_22978603314577865.pdf
10.4 MB
✔️Airport engineering planning & design notes

Join 👉@engineer03
Engineering_Sewerage KT.pdf
6.6 MB
✔️engineering _sewerage notes

Join 👉@engineer03
👉ውድ የ Civil Engineer's work ቤተሰቦች
.
ይህ ቻናላቹ ለ እናንተ ተማሪዎች እና ባለሞያዎች ጠቃሚ የ ኮንስትራክሽን ሌክቸር ኖቶች እና የተመረጡ መፅሃፍቶች በማስተላለፍ እንዲሁም እርሰበርሳችን እየተማማርን እንዳለን ይታወቃል።
.
ለዛሬ BOOK TIP የምንለቀው በናንተ ጥያቄ መሰረት ስለሆነ ሊላክላቹ የምትፈልጉት መፅሐፍ በ @kaletsedik ይጠቁሙን መልሰን ወደናንተ የተመረጡ መፅሐፍቶች እንለቅላችዋለን፡፡post ይደረጉ የምትሏቸውን መረጃዎችንም አድርሱን::@engineersWorks
🔑ሌላው ደግሞ ጥያቄዎችን ለ exam የያግዙትን እየመረጥን የምታገኙበትን መንገድ አመቻችተናል:: ከዚህ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ👌 @quation
.
👇👇👇👇👇
👉Join for more Construction updates Join via the link below;👇
t.me/engineer03
👆👆👆👆👆
⚡ አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።
GENERALI tower Milan Italy 🇮🇹
ውብ ምሽት ተመኘን
Calculate the area❓

Use discussion group t.me/engineersWorks