Civil Engineering
1.37K subscribers
1.26K photos
20 videos
962 files
673 links
*ለሲቪል ; ለአርክቴክቶች÷ለኮንስትራክሽን ÷ ለሀይድሮሊክ መሀንዲሶች እና ተማሪዎች የተዘጋጀ ትምህርታዊ ቻናል ፡፡

@engineer03


http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!

╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
Download Telegram
🤏For smooth entry of water in a canal, the angle between head regulator and water is generally kept____
Anonymous Quiz
0%
A. 80°
17%
B. 90°
33%
C. 110°
50%
D. 120°
🤏When a canal is carried over a natural drainage, the structure provided, is known as_____
Anonymous Quiz
29%
A. syphon
21%
B. aqueduct
36%
C. super passage
14%
D. syphon-aqueduct.
🤏The top soil of a water logged field becomes more alkaline and infertile if its pH value is______
Anonymous Quiz
23%
A. 6
15%
B. 8
0%
C. 9
23%
D. 10
38%
E. 11
🤏The main function of a diversion head works of a canal from a river, is__________
Anonymous Quiz
0%
A. to remove silt
7%
B. to control floods
0%
C. to store water
43%
D. to raise water level
50%
E. all the above.
🤏📝 If the irrigation efficiency is 80%, conveyance losses are 20% and the actual depth of watering is 16 cm, the depth of water required at the canal outlet, is_____

NB:-Show with solution
Anonymous Quiz
42%
A. 10 cm
8%
B. 15 cm
17%
C. 20 cm
33%
D. 25 cm
0%
E. 30 cm
🙏🏼Have a nice Night for all engineer🙏🏼

If any suggestions and comment as well as support contact us through @Kaletsedik

Don’t forget to share
Join @engineer03 and add your friends and family from the discussion group 👉 @engineersWorks
#በኮንስትራክሽን_ውል_ስለ_ግንባታ_ስራ_ርክክብ/Acceptance/
======******=======
በኮንስትራክሽን ውል ሁለት አይነት የግንባታ ስራ ርክክብ ያለ ሲሆን ይሄውም #ግዚያዊ_ርክክብ(provisional acceptance) እና #የመጨረሻ_ርክክብ(final acceptance) የሚያካትት ነው፡፡

በዚህ ጽሁፍ በዋናነት በኮንስትራክሽን ውል ህግ እውቅና የተሰጣቸውን የርክክብ አይነቶች ምንነትና ተያያዥ ውጤታቸውን አስመልክቶ የህግ ድንጋጌዎችን እና አሁን ላይ በመንግስት ተቋማት እየተሰራበት ያለውን የፒፒኤ 2011 ጀኔራል ኮንዲሽን ድንጋጌዎችን ባካተተ ሁኔታ ለማብራራት ተሞክሯል፡፡

#ግዚያዊ_ርክክብ/ProvisionalAcceptance/

ግዜአዊ ርክክብ በተለይ በኮንስትራክሽን ውል የተመለከቱ የግንባታ ስራዎች ተከናውነው ካበቁ በኋላ ወዲያውኑ ሁለቱ ወገኖች ማለትም አሰሪውና ተቋራጩ ባሉበት በስራው ላይ የሚደረግ የምርመራ ማረጋገጫ ስለመሆኑ የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3274(1) ይደነግጋል፡፡ ይሄውም አሰሪው በትክክል የተገነባውን ግንባታ በእጁ አግብቶ መያዙን ጭምር ያረጋግጣል፡፡ ስለዚህ ጊዜአዊ ርክክብ በዋናነት የተሰራውን የግንባታ ስራ አሰሪው መብቱን ጠብቆ በመጀመሪያ የሚረከብበት ሂደት ነው ማለት ነው፡፡በስራው ላይ ምርመራ መደረጉንም የሚያረጋግጥ ነው፡፡

#ፒፒኤ 2011 ክሎስ 84.1 ላይ የስራ ምርመራ/verification and test/ በመሀንዲሱ ተቋራጭ ባለበት ሊደረግ እንደሚገባ በመርህ ደረጃ ተቀምጧል፡፡ሆኖም ግን ተቋራጩ ምርመራው ከሚካሄድበት እለት ከ30 ቀን በፊት በተገቢ ሁኔታ እንዲያውቀው ተደርጐ በምርመራው እለት ያልተገኘ እንደሆነ የስራ ምርመራው ተቋራጩ በሌለበት ሊካሄድ እንደሚችል ይፈቅዳል፡፡

እንግዲህ መሀንዲሱ ስራውን ከመረመረ በኋላ ያላመነበትን የስራ ክፍል ፈርሶ እንደገና እንዲሰራ ወይም እንዲጠገን ተደርጐ የጥራት ደረጃውን ባሟላ ሁኔታ እንዲከናወን ለማዘዝ እንደሚችል ፒፒኤ ክሎስ 85 ይፈቅድለታል፡፡

በዚህም መሰረት ግንባታው የስራ ምርመራውን ካለፈ አሰሪው ግንባታውን የሚረከበው ይሆናል ማለት ነው፡፡ስለዚሁም የጊዜአዊ ርክክብ ሰርተፍኬት ለተቋራጩ የሚሰጠው ይሆናል፡፡በመሰረቱ ተቋራጩ የጊዜአዊ ርክክብ ሰርተፍኬት እንዲሰጠው መጠየቅ ያለበት ስራው ሊጠናቀቅ ይችላል ብሎ ከሚያስብበት ከ15 ቀን በፊት መሆን ይኖርበታል፡፡ከዚያም መሀንዲሱ ጥያቄው በደረሰው በ30 ቀን ውስጥ የስራ ምርመራውን አጠናቆ ሰርተፍኬቱን መስጠት ወይም ጥያቄውን ውድቅ ማድረግ ይኖርበታል፡፡መሀንዲሱ ሰርተፍኬቱን ሳይሰጥ ወይም ጥያቄውን ውድቅ ሳያደርግ 30 ቀኑ ያለፈ እንደሆነ ለተቋራጩ የጊዜአዊ ርክክብ ሰርተፍኬት እንደተሰጠው ግምት እንደሚወሰድ ፒፒኤ ክሎስ 87 ያስቀምጣል፡፡

ሌላው ተቋራጩ በስራው ላይ ያደረገው መሻሻል/መለወጥ ቢኖር እንኳ በዝምታ ግዜአዊ ርክክብ ከተደረገ መሻሻሉ ተቀባይነት እንዳገኘ የህግ ግምት እንደሚያስወስድ የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3275(2) ይደነግጋል፡፡እዚህ ላይ ተቋራጩ በተሰጠው ዲዛይን መሰረት የመስራት ግዴታ ያለበት መሆኑ ይታዎቅ፡፡ ስለዚህ የህግ ግምቱ እሳቤ ተቋራጩ ከዲዛይኑ በመውጣት አሻሽሎ የሰራው ስራ ኖሮ በግዜአዊ ርክክብ ወቅት በዝምታ አሰሪው ካለፈው እንደተቀበለው ይቆጠራል ነው፡፡

እንዲሁም ግዜአዊ ርክክብ መደረጉ የመድህንነት ጊዜው(warranty period) መጀመሩን እንደሚያመለክት የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3275(3) ይደነግጋል፡፡

#የመድህንነት_ጊዜ(warranty period/Defects Liability period)
#የመድህንነት_ጊዜ(warranty period) የሚባለው ከጊዜአዊ ርክክብ እስከ መጨረሻ ርክክብ ያለው ጊዜ ሲሆን አሰሪው ግንባታው በተቋራጩ በደህና ሁኔታ ስለመሰራቱ ለመመርመርና ለማረጋገጥ የሚያስችለው ጊዜ ነው፡፡የጊዜው ርዝማኔም በውላቸው ላይ የሚወሰን ስለመሆኑ የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3277 ይደነግጋል፡፡ ሆኖም በውሉ ላይ የመድህንነት ጊዜው ርዝማኔ ያልተጠቀሰ እንደሆነ ከጊዜአዊ ርክክብ ቀን ጀምሮ 365 ቀን ስለመሆኑ የፒፒኤ ክሎስ 88.7 ያስቀምጣል፡፡

ተቋራጩ በዚሁ በመድህንነት ጊዜ በተለይ የተበላሹ ስራዎችን እንዲያድሳቸው በአሰሪው በታዘዘ ጊዜ የማስተካከል ግዴታ እንዳለበት የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3278 ይደነግጋል፡፡ ለዚህም ለጥገና ወጭ ሲባል ከተቋራጩ ክፍያ ላይ ሪቴንሽን ገንዘብ(retention money or bond) 5% እየተቀነሰ በአሰሪው ይያዛል፡፡

በመድህንነት ጊዜ ውስጥ የተለዩ ብልሽት ያለባቸው ስራዎችን እንዲያስተካክል ተቋራጩ ተጠይቆ በተቀመጠለት የጊዜ ገደብ ያላስተካከለ እንደሆነ አሰሪው የማስተካከያ ስራውን በተቋራጩ ወጭ በራሱ ወይም ሌላ ቀጥሮ ሊያሰራው ወይም ውሉን ሊያቋርጥ ስለመቻሉ ፒፒኤ ክሎስ 88.3 ለአሰሪው መብት ይሰጠዋል፡፡

#ከፊል_ርክክብ/Partial Acceptance/
በፒፒኤ ክሎስ 86 ላይ የግንባታ ስራው በከፊል እርክክብ የሚደረግበትንም አማራጭ ያስቀምጣል፡፡ይህ ማለት የተወሰነውን የስራ ክፍል(part of the work) ከአጠቃላይ ውሉ ጊዜ በፊት ለማስረከብ በውል ላይ ከተቀመጠ ተቋራጩ የተወሰነውን የስራ ክፍል ከአጠቃላይ የውሉ ጊዜ በፊት ለማስረከብ ይገደዳል ማለት ነው፡፡በዚህም በአንድ ውል ውስጥ በተለያየ ጊዜ ጊዜአዊ ርክክብ ሊደረግ የሚችልበትን ሁኔታ ይፈጥራል ማለት ነው፡፡

#የመጨረሻ_ርክክብ/Final Acceptance በተለይ የመድህንነት ጊዜ ካለቀ በኋላ እና ተቋራጩ ጠቅላላ ግዴታዎቹን በደህና ሁኔታ የፈጸመ መሆኑን አሰሪው ሲያረጋግጥ ግንባታውን ሙሉ በሙሉ በእጁ የሚያደርግበት(definitively appropriate) ስለመሆኑ የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3279 ይደነግጋል፡፡

የመጨረሻ ርክክብ አሰሪውና ተቋራጩ ባሉበት በጽሁፍ መደረግ እንዳለበት በአስገዳጅ ሁኔታ በፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3279(2) ላይ ተደንግጓል፡፡ሆኖም ጊዜአዊ ርክክብ/ Provisional Acceptance/ በሚመለከት ግን በጽሁፍ መደረግ እንዳለበት የሚያስገድድ ግልጽ ህግ የለም፡፡ስለዚህ ስራው ተጠናቆ አሰሪው ግንባታውን በእጁ ካስገባ ጊዜአዊ ርክክብ መደረጉን የሚያስገነዝብ ይሆናል ማለት ነው፡፡በእርግጥ በጽሁፍ መደረጉ ይመከራል፡፡

በፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3282 ላይ እንደተቀመጠው ከመጨረሻ ርክክብ በኋላ ተቋራጩ እስከ 10 አመት ድረስ ስለስራው አሰራር ጉድለት ተቋራጩ ሀላፊነት አለበት፣መድህን ሆኖ ይቀጥላል፡፡በመጨረሻ ርክክብ ወቅት የሚታዩ ለነበሩ ጉድለቶች(apparent defect) ግን ተቋራጩ ሀላፊነት የለበትም፡፡ሀላፊነቱ የሚመለከተው ግንባታው በውሉ የተመለከተውን የታለመለትን ጥቅም እንዳይሰጥ የሚያደርጉ ወይም አጠቃቀሙን በጣም ውድ የሚያደርጉና አክሳሪ የሚያደርጉ ጉድለቶችን ነው፡፡
የመጨረሻ ርክክብ መደረጉ የተቋራጩን መሰረታዊ ግዴታ የሚያወርድለት ሲሆን ቀሪ ክፍያ ካለው እንዲከፈለው እና ዋስትና እንዲወርድለትና የዋስትና መያዣ ገንዘብ ካለም እንዲለቀቅለት ለተቋራጩ መብት የመስጠት ውጤት እንደሚኖረው የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3281 ይደነግጋል፡፡

ፒፒኤ ክሎስ 89 በተመሳሳይ ስለመጨረሻ ርክክብ የደነገገ ሲሆን የመጨረሻ ርክክብ ሰርተፍኬትም በመሀንዲሱ ለአሰሪውና ለተቋራጩ እንደሚሰጥ ያስቀምጣል፡፡

አዘጋጅ= ጉባኤ አሰፋ
(LL.M in Construction Law and Dispute Resolution, LL.B, On-site building construction management, writer about construction law@ National Construction Magazine)

የአ/አ/ከ/አ/ኮንስትራክሽን ቢሮ ነሐሴ 16/2012 ዓ/ም
Civil Engineering
🤏📝 If the irrigation efficiency is 80%, conveyance losses are 20% and the actual depth of watering is 16 cm, the depth of water required at the canal outlet, is_____

NB:-Show with solution
Solution

〽️Depth of water required considering conveyance losses = 16/0.8 = 20 cm (20% is lost in conveyance means only 80% in reached. So we have to provide more depth of water).

Irrigation efficiency is 80% (means if We provide 20 cm depth of water then only 80% land will get irrigated).

To make 100 % irrigation, Depth of water from canal outlet = 20/0.8 = 25 cm.

We hope its clear.❕❕❕
#ByEng’rYitayew[A.A_water&wastageOffice)

@engineer03 @engineer03
@engineer03 @engineer03
. Railway quation
_____________________________
Choose the answer one. _____________________________ 🤏 The weight of the rails depends upon_______
Anonymous Quiz
14%
A. gauge of the tracks
5%
B. speed of trains
0%
C. spacing of sleepers
5%
D. nature of traffic
76%
E. all the above.
🤏Rails are bent to correct curvature if the degree of curve, is more than___________
Anonymous Quiz
16%
A. 1°
5%
B. 2°
37%
C. 3°
26%
D. 4°
16%
E. 6°
🙏🏼Have a nice time for all engineer🙏🏼

If any suggestions and comment as well as support contact us through @Kaletsedik

Don’t forget to share

Join @engineer03

and add your friends and family from the discussion group
👉 @engineersWorks
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
. Floating slabs

Floating slabs are concrete slabs that are laying over the ground, without any kind of anchoring, as if it simply sits on it and floats. Floating slab, as the name tells it resembles a plate that is simply laid over water, with no kind of connection between them.

The main application of floating slabs is to use as a base foundation for sheds, manufacturing workshops, home additional room, or garages. It is economical when used in areas wherever the need for standard foundations is not required.

The floating slabs are called as monolithic slabs as they have no connection with the foundation. If it’s the case, only after curing of the foundation we cast the floating slab.

Construction of Floating Slab
The construction of floating slabs requires details to start the proposed building requires a solid foundation to completely support the whole weight of superstructure.

As mentioned they are more used in garages, an extension of the house or sheds that does not necessarily require huge foundations. These buildings are light in structure. So floating slabs are found most suitable and economical, compared with conventional slab construction.



🖍Advantages of Floating Slabs

• The floating slab construction can be employed in site areas with lower load carrying capacity and where investing large money on soil treatment is futile. This system let us to use over loose soil or in the soil with varying compressibility.

• Floating slab have the property of spreading the vertical loads or stresses coming over it to be distributed over a larger area.

• Floating slab foundations are a good solution when comes to extension of houses. There is situation when we require a building extension without affecting the already existing foundation. This won’t interfere with the building structures already built.

• Floating slabs behave as a barrier for the entrance of the moisture coming from the ground. It acts a barrier between the superstructure and the ground. This avoids seepage of water and frosting. For this purpose, the slab can be insulated for frost or moisture. This had made their widespread usage in cold region construction.

• The floating slabs do not require usage of footer trenches. They can be poured with the help of trenching or digging which is economical.

• The floating slab does not cause any disturbance to the earth layer lying beneath neither it will interfere with the quality.

• In areas where there are possibilities of shifting in the earth layer, mainly due to high moisture content, the floating slabs are best suited.

🖍Disadvantages of Floating Slabs

• The floating slab does not make underground land available for underground access for connection lines facing the utilities.

• It has a primitive technology

• Floating slab foundation have lower design resonance


https://t.me/engineer03
https://t.me/engineer03
🤏The diameter of longitudinal bars of a column should never be less than____________
Anonymous Quiz
9%
A. 6 mm
13%
B. 8 mm
6%
C. 10 mm
72%
D. 12 mm
0%
E. none of these.
🤏 The design of a retaining wall assumes that the retained earth______________
Anonymous Quiz
4%
A. is dry
4%
B. is free from moisture
8%
C. is not cohesives
4%
D. consists of granular particles
80%
E. all the above.