Civil Engineering
1.36K subscribers
1.26K photos
20 videos
962 files
674 links
*ለሲቪል ; ለአርክቴክቶች÷ለኮንስትራክሽን ÷ ለሀይድሮሊክ መሀንዲሶች እና ተማሪዎች የተዘጋጀ ትምህርታዊ ቻናል ፡፡

@engineer03


http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!

╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
Download Telegram
7. Piled Retaining Wall

Pile retaining wall are constructed by driving reinforced concrete piles adjacent to each other as shown in the Fig.
Piles are forced into a depth that is sufficient to counter the force which tries to push over the wall.
It is employed in both temporary and permanent works.
Piled walls offer high stiffness retaining elements which are able to hold lateral pressure in large excavation depths with almost no disturbance to surrounding structures or properties.
Sheet pile walls are built using steel sheets into a slope or excavations up to a required depth, but it cannot withstand very high pressure
Sheet pile retaining wall economical till height of 6m

8. Mechanically Stabilized Earth (MSE) Retaining wall

It is among the most economical and most commonly constructed retaining walls.
Mechanically stabilized earth retaining wall is supported by selected fills (granular) and held together by reinforcements, which can be either metallic strips or plastic meshes
Types of MSE retaining wall include panel, concrete block, and temporary earth retaining walls.

9. Hybrid Systems

Retaining walls that use both mass and reinforcement for stability are termed as Hybrid or Composite retaining wall systems.

t.me/engineer03
👉ስለ Road structure components
.
*Super Elevation = የመንገድ Curve ላይ መኪናን ከመንገዱ
ውጪ የሚጎትትን Centrifugal Force ለመቋቋም የአስፓልቱ
ከርቭ ዙሪያውን ከፍ ተደርጎ ይሰራል - ለሹፌሩም ምቾትን ይሰጣል እንዲሁም በሚታጠፍበት ግዜ ኣደጋን ይቀንሳል፡፡
.
*Pavement Crown = ለፍሳሽ ተብሎ የአስፓልቱ መሃል ከዳርኞቹ ይልቅ ከፍ ተደርጎ ይሰራል የሚሰራ ኮምፐነንት ነው። ሌሎችም components ከላይ በ ፒክቸሩ እንደምታዩት ዲፋይን ተደርገዋል
.
ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን። @engineer03
▶️ውቢትዋ ደሴ ከተማ ❤️
፡
👉የናንተ ከተማም ላኩልን
፡
🙏ወብ ምሽት ተመኘን😍
፡
⚡ቻናላችን Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ። እናመሰግናለን!
Civil Engineering pinned «➡እዚሁ Online ሁነው መማር ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ለ Civil ፣Architecture እና COTM; water ተማሪዎች እና ባለሙያዎች በ ሙሉ በ አማርኛ እና ኢንግሊዘኛ የ ሌክቸር ትምርቶች፣ሶፍትዌሮችና ሴታፖችን እንዲሁም ጠቃሚ የ ኮንስትራክሽን እውቀቶች ለማግኝት 🚩 እዚህ ይጫኑ 👇👇👇👇👇 Join for more updates via the link below; t.me/engineer03 @engineer03…»
👉ስለ Professional ethics በ ኮንስትራክሽን ስራ ላይ
፡
▶️Professional ethics በጣም ወሳኝ ነገር ነዉ። ስራዎችን በሀላፊነት ስሜት መስራት ማለት ነዉ። ራስን ላለማራከስ ና ለራስ ክብር ከመስጠት ይነሳል። ሰዉ ምን ይለኛል ብቻ ሳይሆን የተሸከምነዉ ህሊና ቅለትና ክብደትም ማሳያ ጭምር ነዉ።
፡
▶️በርካታ መሀንድሶች Design ሲሰሩ ወተዉ ወርደዉ ሙያዉ እንደሚያዘዉ ትክክለኛ ዳታ በመሰብሰብ ከእንከኖች በተቻለ መጠን የፀዳ ሀገሪቷን ያላትን ዉስን ሀብት ከብክነት የሚጠብቅ ህ/ሰቡን ከመንገላታት የሚያድንና አሰሪ ተቋማትን ከህዝብ ወቀሳ የሚያተርፍ ራሱ ባለሙያዉን የሚያስመሰግን ብሎም ዘርፉን የሚያስከብር ስራ ይሰራሉ።
▶️በተቃራኒዉ ደግሞ ሳይሰሩ የደከማቸዉ አንዳንዴም ወደ ሳይት እንኳ ሳይሄዱ ቁጭ ብለዉ Data cook በማድረግ ሀገር የሚያወድሙ፣ የሙያ ብልግና የሚፈፅሙ የሙያዉ ጥላሸቶች አሉ።
▶️በመንግስት በኩል ከጥናትና ዲዛይን ጀምሮ እሰከ ተጠናቀቁ ግንባታዎች መልካም ያደረጉ ባለሙያዎችን ባግባቡ ለይቶ እዉቅና የመስጠት በዛዉ ልክ ደግሞ ያጠፉትን በይፋ መዉቀስና መቅጣት መጀመር መቻል አለበት።
፡
▶️በት/ት ተቋማት ዉስጥም የትምህርት አሰጣጥ ሁኔታዉን ማሻሻል የስፈልጋል። በስራ ላይ ስልጠና ክህሎትን ማሳደግ ያስፈልጋል። በየምህንድስና ዘርፉ የምርምርና የስልጠና ተቋም መክፈትና መስራት ያስፈልጋል።
፡
✉️ከሁሉ በፊት ግን ዉድ መሀንድሶች ካለንበት ዝቅጠት ለመዉጣት፣ ሀገራችንና ህዝባችን ከኛ የሚጠብቁትን ለመወጣት ሙያችን በሚያስገድደዉ ልክ ለመስራት ቆርጠን እንነሳ።
.
👉ለተጨማሪ የ ኮንስትራክሽን እውቀቶች , t.me/engineer03
What’s the name of this test ? The name of the instrument?

Use discussion group @engineersWorks
Today i will Upload all Books related to Civil Engineering Higher Studies Booksssss .. So be ready