Civil Engineering
1.36K subscribers
1.26K photos
20 videos
962 files
674 links
*ለሲቪል ; ለአርክቴክቶች÷ለኮንስትራክሽን ÷ ለሀይድሮሊክ መሀንዲሶች እና ተማሪዎች የተዘጋጀ ትምህርታዊ ቻናል ፡፡

@engineer03


http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!

╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
Download Telegram
Etabs with 2016 part 3.wmv
21.4 MB
Civil Engineer's work

Tip👉 @engineer03
Etabs with 2016 part 4.wmv
13.5 MB
Civil Engineer's work

Tip👉 @engineer03
Etabs with 2016 part 5.wmv
50.3 MB
Civil Engineer's work

Tip👉 @engineer03
👉ስለ መሰንጠቅ (cracking )
.
⏩ብዙ የኮንስትራክሽን ባለሞያዎች መሰንጠቅ በMix design ትክክል አለመሆን ብቻ የሚመጣ ይመስላቸዋል ነገር ግን ለመሰንጠቅ (cracking ) ምክንያት የሚሆኑ መንስኤዎችን ከዚህ በታች እንዲህ ዳስሰናል👇 ⚡መልካም ንባብ!
.
[፩] - አነስተኛ ጥራት ያላቸውን ቁሶች የምንጠቀም ከሆነ
.
*አነስተኛ ጥራት ያላቸውን ቁሶች የምንጠቀም ከሆነ መሰንጠቅ (cracking ) ይፈጠራል ስለዚህ የምንጠቀማቸውን ለኮንክሪት ግብዓት የሚሆኑ ቁሶችን (ሲሚንቶ፣ አሸዋ፣ ኮረኮንች) ጥራት መፈተሽ አለብን ኮንክሪቱ የብረት መዋቅር (reinforcement ) ያለው ከሆነ የብረቱን ጥራት መገምገም አለብን።
.
[፪] - መኮማተር (Shrinkage )
.
*ኮንክሪቱን በምንደባልቅበት እና ውሃ በምናጠጣበት ግዜ (Curing ) ተገቢውን ጥንቃቄ ካልወሰድን መኮማተር (shrinkage) መሰንጠቅን(cracking) ያስከትላል ።
መኮማተር (shrinkage) ለትልቅ የኮንክሪት ጥንካሬ በጣም አስፈላጊ ነው አስፈላጊውን የውሃ-ሲሚንቶ መመዛዘን (water cement ratio) ካልተጠቀምን በመኮማተር አማካኝነት መሰንጠቅ ሊፈጠር ይችላል ።
.
[፫] - ጥራት ያለው Aggregate የማንጠቀም ከሆነ
.
*Aggregate የኮንክሪትን አጠቃላይ ጥንካሬ ይወስንልናል ጥራቱ ጥሩ ያልሆነ Aggregate የምንጠቀም ከሆነ ከሲሚንቶ ጋር ተፈላጊውን ጥምረት (bond) ስለማይፈጥር ግንባታችን ሊሰነጠቅ ይችላል።
.
[፬] - መዋቅራችን ከአቅም በላይ የሆነ ክብደት ሲያስተናግድ
.
*ግንባታው / መዋቅሩ ተገቢውን ጥንካሬ ሳያገኝ በፊት ለትልቅ ክብደት የሚጋለጥ ከሆነ መሰንጠቅ ይከሰታል። በተጨማሪም መቀሰቻዎችን እና ቅስቱን (formwork ) ያለጊዜው የሚነሳ ከሆነም ግንባታችንን ለስንጣቆ ያጋልጠዋል።
.
[፭] - በትክክል ውሃ እንዲጠጣ የማይደረግ ከሆነ (improper curing )
.
*ይህ በአገራችን ከሚስተዋሉ ለመሰንጠቅ ከሚዳርጉ ምክንያቶች ቀዳሚው ነው - ውሃ በትክክል አለማጠጣት።
ኮንክሪት እንደተገነባ በተገቢው ጊዜ እና መጠን ውሃ ሊጠጣት አለበት ።
«ወንድና ሲሚንቶ ካልጠጣ ይሰነጠቃል» አይደል ሚሉት ሰካራም ወንዶች😂
.
[፮] - የውጥረት ስርጭት (stress distribution ) አለመመጣጠን
.
*በጣም ትልቅ የሆነ የብረት መዋቅርን Mix ratio ትንሽ በሆነ ኮንክሪት የሙሌት ስራ ስንሰራ በብረቱ እና በኮንክሪቱ መካከል ያለ የውጥረት ስርጭት (stress distribution ) non linear ይሆናል ይህ ደግሞ መሰንጠቅን ያስከትላል።
.
[፯] - በሳይት ላይ የሙሌት (casting ) ስራ ሲሰራ ተገቢ ጥንቃቄ ካልተደረገ እና ለስራው ተገቢ የሆነ ባለሞያ (የቀን ሰራተኛን ጨምሮ) ካልተመደበ መሰንጠቅ (cracking) በሚሰራው ኮንክሪት ላይ መፈጠሩ አይቀርም።
.
ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።. @engineer03
San Antonio Texas USA 🇺🇸
ውብ ምሽት ተመኘን
👉ዛሬ ደሞ ስለ Weir ትንሽ እናካፍላቹ
.
*በምስሉ ላይ እንደሚታየው የዊር ዋና አገልግሎት ውሀውን
በምንፈልገው ጥልቀት በመገደብ በላይኛው ተፋሰስ (Upstream side) ውሀው እንዲከማች ማድረግ ነው፡፡
ቀሪውም ውሀ በዊሩ አናት ላይ ወይም በር/ Gate በማዘጋጀት
እንዲፈስ እናደርገዋለን፡፡
➡የዊር ጥቅም
1. Flood Control - የምንፈልገውን ያህል ጥልቀት ውሃውን ስለምንገድበው በታችኛው ተፋሰስ/ Downstream ጎርፍ ይቀንሳል፡፡
2. Flow Measurement - የዊሩ ዳይሜንሽን ስለሚታወቅ
የወንዙን Discharge በቀላሉ ማወቅ እንችላለን፡፡ ((( Q=
CLH^n )))
3. የተጠራቀመውን ውሀ divert በማድረግ ለእርሻና ለተለያዩ
አገልግሎቶች መጠቀም እንችላለን፡፡
4. ወንዙ ለውሃ ላይ ትራንስፖርት አመቺ እንዲሆን ያደርጋል ፣
የተለያዩ የሚሰደዱ የአሳ ዝርያዎችን እንዳያልፉ ይገድባል
ወዘተ..
➡ የዊር ጉዳት
1. የወንዙን ሁኔታ ሙሉ ለሙሉ ይቀይረዋል
2. Siltation
3. አሳዎቹ የመንቀሳቀስ መብታቸውን ይገድባል ... Fish
Ladder ሊያስፈልግ ይችላል፡፡
4. ዊሩ አካባቢ ውሃው የተረጋጋ ቢመስልም ለዋና/
ለትራንስፖርት አስቸጋሪ ቦታ ነው ሀይድሮሊክ ጃምፕም ይኖራል
➡ የዊር አይነቶች
Polynomial, V - notch, Broad Crested, Compound,
Gated/ Ungated, etc.
Polynomial - የዊሩ ቅርፅ በፓሊኖሚያል equation
ስለሚሠራ ነው V- notch : ዊሩ መሀሉ በ V ቅርፅ ተቆርጦ ወጥቷል፡፡ ይህ በመሆኑም በኖርማል ፍሰት ጊዜ ውሃው በዛ ይፈሳል:: በቅርፁም ምክ/ት discharge ለማግኘት ይቀለናል፡፡ ፎቶው ኮመንት መስጫው ላይ አለ Broad Crested - ጠፍጣፋ የሆነ አናት ወይም flat crest አለው፡፡ በፎቶ የሚታየው እሡ ነው
Compound : የተለያዩ የዊር አይነቶችን አንድ ላይ የያዘ ነው።
ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
👇👇👇👇👇
Join for more updates via the link below;
t.me/engineer03
👆👆👆👆👆
5_6082399136882098263.pdf
11.3 MB
Principles of Geotechnical Engineering notes

Join @engineer03
5_6289296344414683345.pdf
658.7 KB
Estimation and Costing in civil Engineering(work charge establishment)

Join @engineer03
5_6287262170593886447.pdf
230 KB
Project Planning and Control with PERT and CPM Notes

Join @engineer03
5_6059959427409117192.pdf
60.9 MB
Estimating & costing notes

Join @engineer03
4_6007985714627609075.pdf
15.7 MB
Transportation Handbook

Join @engineer03
5_6199581001656565786.pdf
2.1 MB
Design of RCC notes

Join @engineer03
5_6240208643497656338.pdf
521.7 KB
Civil Engineering Formulas

Join @engineer03
Arrangement of different cross section based on there stiffness
Fundamentals of Surveying, SK Roy.pdf-555.pdf
22.5 MB
This is Civil Engineer's work

Tip 👉 @engineer03

✅Surveying Selective Book

Join and share for all construction engineer's
Engineering Survey 5th Edition.pdf
6.4 MB
This is Civil Engineer's work

Tip 👉 @engineer03

✅Surveying Selective Book

Join and share for all construction engineer's