Fundamentals of Surveying, SK Roy.pdf-555.pdf
22.5 MB
This is Civil Engineer's work
Tip 👉 @engineer03
✅Surveying Selective Book
Join and share for all construction engineer's
Tip 👉 @engineer03
✅Surveying Selective Book
Join and share for all construction engineer's
Engineering Survey 5th Edition.pdf
6.4 MB
This is Civil Engineer's work
Tip 👉 @engineer03
✅Surveying Selective Book
Join and share for all construction engineer's
Tip 👉 @engineer03
✅Surveying Selective Book
Join and share for all construction engineer's
Surveying_Problem_Solving_with_Theory.pdf
3.2 MB
This is Civil Engineer's work
Tip 👉 @engineer03
✅Surveying Selective Book
Join and share for all construction engineer's
Tip 👉 @engineer03
✅Surveying Selective Book
Join and share for all construction engineer's
Engineering_Surveying_by_W_Schofield.pdf
64.6 MB
This is Civil Engineer's work
Tip 👉 @engineer03
✅Surveying Selective Book
#Join and #share for all construction engineer's
Tip 👉 @engineer03
✅Surveying Selective Book
#Join and #share for all construction engineer's
👉 ብዙዎች ስለስራ ቅጥር እና ቫካንሲ በዚህ ቻናል በMessege
ይጠይቁኛል ይህ ቫካንሲ ተከታትሎ ሚያቀርብ ቻናል ባይሆንም አንድ ነገር ጠቁሜ ማለፍ ግን እወዳለውን...
.
⬇️↪️የዛሬ አምስት አመት ወይም አስር አመት የት መድረስ ነው ፍላጎትህ/ፍላጎትሽ?
.
የራስህን የኮንስትራክሽን ተቋም ማቋቋም?
ወይስ አንድ ካምፓኒ ውስጥ ተቀጣሪ መሆን?
.
አንድ ሰው ሃብታም ነው የሚባለው የጊዜው እና የገንዘቡ «አለቃ»
መሆን ሲችል እንጂ ብዙ ብር ስለተከፈለው አይደለም።
አንድ ትልቅ ተቋራጭ ውስጥ ተቀጠርክ/ሽ እንበል ...15 ሺ /
20 ሺ ይከፈልሃል ...ብር አለህ ነገር ግን የገንዘብህ እና የጊዜህ
አለቃ አይደለህም። በየወሩ ይከፈልሃል ስለዚህ የገንዘብህ አለቃ አይደለህም በሚወሰንልህ ጊዜ ፍቃድ ይሰጥሃል ስለዚህ የጊዜህ አለቃ አንተ ሳትሆን ሌላ ነው።
.
ምን መሰለህ አንተ ኢንጅኒየር ነህ ሌሎች ሞያዎች ላይ ተደግፎ
ሳይሆን በግልህ ሊያንቀሳቅስህ የሚችል የሞያ ባለቤት ነህ ።
የዚህ ሞያ ባለቤት ከሆንክ ተቀጥሮ ለሌሎች መስራትን ትተህ
ለምን የራስህን ድርጅት አታቋቅምም?
እውቀት አለህ፤ የመስራት አቅም እና ተነሳሽነት አለህ የቸገረህ
ገንዘብ ነው?
Well እስኪ አካባቢህን አስተውል የተመቻቹልህን አማራጮች
ገምግም ... አንድ አማራጭ ልጠቁምህ መንግስት ለወጣቶች
ያመቻቸው የስራ እድል ፈጠራ ... የCobel እና ሌሎች
የኮንስትራክሽን ስራዎች።
ከነዚህ እድሎች አላማህ የአሁን ድሎትህን ሳይሆን የማይነቃነቅ
የነገ ምቾትህን ከሆነ ምትፈልገው ፤ ራእይህ ትልቅ ከሆነ ...ይህን
ራዕይ ሊያሳካ የሚችል ገንዘብ የተወሰነ ቢሆንም ታገኛለህ
እንዳንተ አላማ ካላቸው ጋር ሽርክና ብትፈጥር በአጭር ጊዜ
ውስጥ የራስህን ድርጅት ታስተዳድራለህ። ስራን አታጥላላ ስራን አትናቅ አላማህን በውስጥህ ይዘህ ዝም ብለህ ስራ የነገ ስኬትህ በአደባባይ ይጮኽልሃል።
✍እስኪ የ አንድ ድርጅት አጀማመር እንንገራቹ እንይ ስሙ ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ይባላል የተጀመረው በስለት ገንዘብ ካፒታሉም
20ሺህ ብር ነው። አሁን አሉ ከሚባሉ የኮንስትራክሽን ድርጅቶች
አንደኛው ነው ።
➕ተክለ ብርሃን አምባዬ ትልቅ ቦታ እንደሚደርስ አምኖ በትንሽ ገንዘብ ይህን ድርጅት ጀመረ ። አሁን የደረሰበት ደረጃ ሳንወድ በግድ ስለሱ እንድናወራ ያስገድደናል።
.
↪️እስኪ እነዚህን ስራዎች እንደ መነሻ ልንጠቁምህ በሃይድራውሊክስ ~
✌የሳኒታሪ ኢንስታሌሽን ስራን በትንሹ ብትሰራ
- የሃገራችን ፎቆችን ታዝበኃቸዋል ? አብዛኞቹ ትልቁ ስህተታቸው የሳኒቴሪ ኢንስታሌሽን ስራ ማለትም ከ ዳምፕነስ እናሌሎች ተያያዥ ችግሮች ጋ በተያያዘ ብዙ ሰው ሲያማርር ይስተዋላል ፕሮፌሽናል በሆነ ሰው ስለማይሰሩ ከዚጋ ተያይዞ በሚመጡ ችግሮች ይጎዳሉ። አንተ ደሞ ዲያዝይን እና ኢንስታል የማረግ እውቀት አለክ እና ለምን ይህን ቢዝነስ የሚጠይቀው ትንሽ ካፒታል ስለሆነ ለመጀመር አታስብበትም ??..
.
↪️የባኞ ቤት እቃዎች ገጠማ እና ዲዛይን 👈በዚህ ስራ ራሱን
ችሎ የተሰማራ ድርጅት በጣም ትንሽ ነው አስብበት ።
.
✍እና ሌሎች አዋጭ የ ኮንስትራክሽን ሃሳቦች አሉ ብቻ አንተ አስብ ... ቁጭ ብለህ አታማርር...
.
.
አሁንም እንድትረዳ ምፈልገው ነገር ቢኖር በመንግስት መስሪያ ቤቶች እና በግል ድርጅቶች ተቀጥረው የሚሰሩ ሰዎችን አይተህ ተማር ለነገ ሚሆናቸው ምንም ነገር የላቸውም የ«አበራሽን ጠባሳ
ያየ በእሳት አይጫወትም » እንዲሉ ይህን ለማረጋገጥ ተቀጣሪ
መሆን አይጠበቅብህም።
✔️በራስህ እምነት ይኑርህ ፤ ደፍረህ ወደ ስራ ግባ ስኬት አጠገብህ ናት !
ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
👇👇👇👇👇
Join for more updates via the link below;
t.me/engineer03
👆👆👆👆

Telegram
Civil Engineering
*ለሲቪል ; ለአርክቴክቶች÷ለኮንስትራክሽን ÷ ለሀይድሮሊክ መሀንዲሶች እና ተማሪዎች የተዘጋጀ ትምህርታዊ ቻናል ፡፡
@engineer03
http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
@engineer03
http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
👋🏻Highway Eng’r- Exam @engineersWorks ✍️put your answer on discussion group
👇🏼👇🏼👇🏼
@engineersWorks
1. A district road with a bituminous pavement has a horizontal curve of 1000 m for a design speed of 75 km ph. The super-elevation is
A. 1 in 40
B. 1 in 50
C. 1 in 60
D. 1 in 70
E. none of these.
Answer: Option A
2. The minimum value of camber provided for thin bituminous surface hill roads, is
A. 2.2%
B. 2.5%
C. 3.0%
D. 3.5%
Answer: Option B
3. Design of horizontal and vertical alignments, super-elevation, sight distance and grades, is worst affected by
A. width of the vehicle
B. length of the vehicle
C. height of the vehicle
D. speed of the vehicle
Answer: Option D
4. Thickness of a pavement may be reduced considerably by
A. compaction of soil
B. stabilisation of soil
C. drainage of soil
D. combination of all the above.
Answer: Option D
5. The total length of a valley formed by two gradients - 3% and + 2% curve between the two tangent points to provide a rate of change of centrifugal acceleration 0.6 m/sec2, for a design speed 100 km ph, is
A. 16.0 m
B. 42.3 m
C. 84.6 m
D. none of these.
Answer: Option C
:
:
:Con’t..next time
👇🏼👇🏼👇🏼join here for more Quation’s
http://t.me/quation