Civil Engineering
1.37K subscribers
1.26K photos
20 videos
962 files
674 links
*ለሲቪል ; ለአርክቴክቶች÷ለኮንስትራክሽን ÷ ለሀይድሮሊክ መሀንዲሶች እና ተማሪዎች የተዘጋጀ ትምህርታዊ ቻናል ፡፡

@engineer03


http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!

╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
Download Telegram
4_5845731861753496068.pdf
13.9 MB
Project Management notes

Join @engineer03
4_5780455179262361751.pdf
6.4 MB
Foundations of Engineering Geology notes

Join @engineer03
4_6041813534180900866.pdf
1 MB
✍Hydrographic Surveying notes

Join @engineer03
4_6037463410914885818.pdf
9.6 MB
✔️Strength of materials notes

Join👉 @engineer03
5_6174572038452150274.pdf
2.7 MB
✔️Civil Engineering Standard Datas

Join 👉 @engineer03
Qq_SURVEY BEST.pdf
1.6 MB
✔️Quantity Survey note & example

Join our telegram channel and share for anthers 👇👇

Via 👉 @engineer03
The interlace apartment Singapore 🇸🇬
🇸🇩 Sudan-Khartum

ውብ ምሽት ተመኘን
Pop Quiz

What is a DRAGLINE used for ?

A. For demoting building
B. For digging trenches
C. For trench excavation of clay
D. For bulk excavation of losse soils

👉Use discussion group



@engineersWorks
4_22978603314577911.pdf
63.6 MB
Concrete admixtures handbook

Join @engineer03
4_22978603314577910.pdf
4.6 MB
✔️Advanced concrete technology notes

Join👉 @engineer03
4_22978603314577909.pdf
6.7 MB
✔️Advanced concrete technology notes

Join👉 @engineer03
4_22978603314577903.pdf
13.2 MB
✔️Concrete technology notes

join 👉@engineer03
Dubai
Quatio. ✔️Roller Compacted Concrete (RCC) ከኖርማሉ ኮንክሪት በምን ይለያል??

Ans. 👉Roller Compacted Concrete (RCC) ከኖርማሉ ኮንክሪት የሚለየው በ Mix ratio ነው፡፡ ይኸውም RCC ላይ የምንጠቀመው የውሀ መጠን በጣም አነስተኛ ነው፡፡ ኮንክሪቱ Compact የሚደረገው በሩሎ ወይም በ Roller Compactor ነው፡፡ በሀገራችንም ታላቁ የህዳሴ ግድብ (GRD) እና ግልገል ጊቤ 3 በዚህ ነው የተገነቡት፡፡ RCC ከኖርማሉ ኮንክሪት በተሻለ እድሜና ጥንካሬ አለው።
.
Quation. ✔️Bending moment ቢም ላይ ትልቅ ተፅዕኖ የሚኖረው በምን Axis ላይ ነው?

Ans. 👉A- Z axis ላይ
.
Quation. ✔️elastic እና inelastic ማቴሪያሎች ልዩነታቸው ምንድነው? ductility ምንድነው?

Ans. 👉Elastic material = load remove ሲደረግ ማቴሪያሉ ወደ ቀድሞ ቦታው የሚመለስ ከሆነ
.
Plastic / Inelastic Material = load remove ሲደረግ የተወሰነው የማቴሪያሉ አካል ወደ ቀድሞ ቦታው ሲመለስ ቀሪው አካሉ ደግሞ አይመለስም
.
Ductility = inelastic deformation ን የመቋቋም ብቃት
.

Quation. ✔️Toughness ምንድነው?

Ans. 👉Toughness = ክራክን የመቋቋም አቅም
.

Quation. ✔️Maximum እና Minimum Bending Moment ?

Ans. 👉Maximum Bending Moment = Shear Force Diagram(SFD) ከፖዘቲቭ ወደ ኔጌቲቭ የሚቀየርበት ነጥብ ላይ ነው Moment Maximum የሚሆነው
.
Minimum Bending Moment = SFD ከኔጌቲቭ ወደ ፖዘቲቭ የሚቀየርበት ነጥብ ላይ ይገኛል፡፡

Qution.✔️አንድ ህንፃ እኛ ዲዛይን ካደረግንበት ባነሰና በጣም ትንሽዬ በሆነ ሎድ ሊፈርስ ይችላል ? እንዴት??
.
Ans.👉ህንጻው መሸከም ከሚችለው ባነሰ በትንሽዬ ሎድ ሊፈርስ የሚችለው በሁለት ምክንያቶች ነው - በ Fatigue ና Creep
.
Fatigue = ሎዶቹ ትንንሽዬ ቢሆኑም እንኳን በሎድ ድግግሞሽ የተነሳ የህንጻው ጥንካሬ ሲደክም የሚፈጠር ነው፡፡ ይህ ሁኔታ በአብዛኛው የሚከሰተው ድልድዮች ላይ ነው - የመኪና ድግግሞሽ፡፡
.
Creep = አንድ ሎድ አንድ ቦታ ላይ ለብዙ ጊዜ በመቀመጡ ሳቢያ Strain ሲጨምር የሚፈጠር ነው፡፡

🙏🙏🙏Have a nice day for all engineer’s🙏🙏🙏
What is the name of this machine ?

A. Damper
B. Digger
C. Tele-handler
D. Back hoe loader

@engineer03

@engineersWorks