Civil Engineering
1.36K subscribers
1.26K photos
20 videos
962 files
674 links
*ለሲቪል ; ለአርክቴክቶች÷ለኮንስትራክሽን ÷ ለሀይድሮሊክ መሀንዲሶች እና ተማሪዎች የተዘጋጀ ትምህርታዊ ቻናል ፡፡

@engineer03


http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!

╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
Download Telegram
👉ትንሽ ስለ ጊቤ 3 ሃይድሮ ኤሌትሪክ ግድብ ፕሮጀክት @engineer03
.
➡የፕሮጀክቱ ስም፦ ጊቤ 3 ሃይድሮኤሌትሪክ ግድብ
➡የብሮጀክቱ ባለቤት (Client) ፦ የኢትዮጵያ ማብራት ሃይል
➡የፈጀው ወጪ በ€ 1,470 million
.
⚡MAIN TECHNICAL DATA
.
*የግድቡ ቁመት (Dam Height) ፦ 250m
*የግድቡ የቁንዲ ርዝመት (Crest length)፦ 630m
*ግድቡ በሚያርፍበት ቦታ ላይ የተደረገ ቁፋሮ መጠን (Excavation)፦ 4,000,000m^3
*የተሞላው የኮንክሪት መጠን (Roller compacted concreate )፦ 6,114,000m^3
*የPower house መጠን፦ 234×37×43
*የተርባይን አይነቶች እና ብዛት ፦10 ፍራንሲስ ተርባይን
*እያንዳንዳቸው 187MW የማመንጨት አቅም ያላቸው
.
⏩POWER & ENERGY
.
*የማመንጨት አቅም (Installed capacity) ፦ 1870 MW
*በአንድ አመት የሚያመነጨው የሃይል መጠን ፦ 6500GWH/yr
.
,የውሃ ማቆርያው(Reservoir)
ስፋት (Surface area)፦ 200 km²
*ውሃ የማቆር አቅም (Storage capacity)፦ 14,000 x 160
m³
.
*የወንዝ ቅልበሳ ክንውን (River diversion) ሁለት ኮፈር ግድቦችን ተጠቅሟል (እነዚህ ግድቦች አፈርን ከድንጋይ ጋር በመጠቅጠቅ የተሰሩ ናቸው Embankment dam የሚባለው) የነዚህ ግድቦች የላይኛው አካል ቁመት (Upstream height ) ፦
55 m የታችኛው አካል ቁመት (Down stream height) ፦ 19m ሶስት ወሃ ቀልባሽ ዋሻዎች ተቆፍረዋል ባጠቃላይ 3218 m ይረዝማሉ::
Sydney Australia 🇦🇺
ውብ ምሽት ተመኘን
What type of reinforcement bar is this
A. Shear link
B. Lap bar
C. Longitudinal bar
D. Shrinkage steel

@engineersWorks
👉What is Liquidated damage? @engineer03
.
➡ስራ ተቌራጩ ለወሰደው ውል በግዜ ላለመጨረሱ ለባለቤት
ወይም ለውል ሰጪው አካል የሚከፍለው የካሳ ክፍያ ሲሆን∷
የጠቅላላ ኮንስትራክሽን ውል ይህ ሳይሆን ሲቀር ከዚህ በታች
በተጠቀሰው ቅጣት መሰረት ስራ ተቌራጩ መቅጣት እነደሚቻል
ይጠቅሳል።
1. ቅጣቱ 0.1 ፐርሰንት ወይም የጠቅላላ ፕሮጀክቱን አንድ አንድ
ሺኛ (1/1000) ላልፈፀመው ስራ ቀናት በየቀኑ ሊቀጣ ይገባል።
2. ነገር ግን ስራ ተቌራጩ በጠቅላላው ሊቀጣ የሚችለው
የፕሮጀክቱን አስር 10% (አስር ፐርሰንት). ሊበልጥ አይገባም።

⏩"Liquidated damages" means the compensation
stated in the contract as being payable by Contractor to the Public Body for failure to perform
the contract or part thereof within the periods under
the contract, or as payable by Contractor to the Public Body for any specific breach identified in the contract;
(a) A penalty of 0.1% or 1/1000 of the value of
undelivered Service for each day of delay until
actual delivery or performance,
(b) The cumulative penalty to be paid by the Contractor shall not exceed 10% of the contract price.
.
🚩ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
👇👇👇👇👇
Join for more updates via the link below;
t.me/engineer03
👆👆👆👆👆
👉10 የ ዓለማችን ረዣዥም ህንፃዎች @engineer03
▶1) Burj Khalifa =Dubai
▶2) Shanghai tower =China
▶3) abraj Al-bait clock tower =Saudi Arabia
▶4) ping An finance centre =China
▶5) Lotte world tower =south Korea
▶6) one world trade center =United States
▶7) Guangzhou CTF finance centre = China
▶8) Taipei 101 = Taiwan
▶9) Shanghai world financial center = China
▶10) international commerce center =China
.
⚡ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።

t.me/engineer03

👆👆👆👆👆
Paris France 🇫🇷

ውብ ምሽት ተመኘን
👍1
Civil Engineering pinned «ወደ ፈተና ቻናል ይግቡ/exam channel 👇👇👇👇👇 http://t.me/quation»
▶️አስገራሚ ተብላ UNESCO ላይ የተመዘገበች ታሪካዊ ከተማ::
.
👉ኣሰመራ ፃዕዳ❤
.
🚩ውብ ምሽት ተመኝን፡፡
👉Advance Security and
Performance Security engineer03 👆👆👆
.
1. Advance security
*ስራ ተቋራጩ ለሚወስደው የቅድም ክፍያ ገንዘብ በሚከፈለው የገንዘብ መጠን ልክ የሚያሲዘው የባንክ ዋስትና
ቦንድ ነው።
እውነተኛነቱ በተረጋገጠ ቼክ፣ ያልተገደበ የባንክ ዋስትና ወይም ከህጋዊ ጥቃቅን ማይክሮ ፋይናንስ የተፃፈ የዋስትና ደብዳቤ ማስያዝ ይኖርበታል።
ስራ ተቋራጩ የወሰደውን ቅድመ ክፍያ ከፍሎ እስኪጨርስ ያስያዘው ዋስትና ግዜው ማለቅ(Expire) አይችልም።
ከአንድ ወር ቀደም ብሎ የዋስትና ቀነ ገደቡ ከማለፉ በፊት ከአማካሪ በሚፃፍለት ደብዳቤ መሰረት ሊታደስ ይገባል።
ነገር ግን ስራ ተቋራጩ ያስያዘውን ዋስትና ቀነ ገደቡ አልፎ ሳያሳድስ ቢቀር ቀሪ ያልተከፈለ ቅድመ ክፍያ ሙሉ ለሙሉ ከሚቀጥለው ክፍያ ቅፅ ላይ ተቀናሽ ይደረጋል።
ስራ ተቋራጩ ያስያዘውን ዋስትና ቅድመ ክፍያ ገንዘብ ከፍሎ እንደጨረሰ ተመላሽ ይደረግለታል።
የተለየ የቅድመ ክፍያ እና የዋስትና አከፋፈል አካሔድ ለፕሮጀክቱ የተዘጋጀው ውል/special condition of contract/ ይችላል።
2. Performance Security
*ስራ ተቋራጩ ውል ተቀብሎ ተፈፃሚ ማድረግ የሚችልበትን ለብቃት ማረጋገጫ የሚያሲዘው ዋስትና ነው።
ውል በተፈራረመ በአስራ አምስት ቀናት ውስጥ (15) ውሉ የሚያዘውን መጠን ዋስትና ያቀርባል ።
ዋስትናው ስራ ተቋራጩ በተገቢው መንገድ ውሉን ተፈፃሚ ሳያደርግ ቢቀር ለውል ሰጪ (ባለቤት) እንደ ካሳ ክፍያ ይሆናል።
እውነተኛነቱ በተረጋገጠ ቼክ፣ የባንክ ዋስትና ወይም ከህጋዊ ጥቃቅን ማይክሮ ፋይናንስ የተፃፈ የዋስትና ደብዳቤ ውሉ ላይ
በተቀመጠው ፎርማት መሰረት ማስያዝ ይኖርበታል።
ይህ ዋስትና ሳይቀርብ ምንም አይነት ክፍይ ተፈፃሚ ሊደረግ
አይገባም።
ስራው ተጠናቆ እስኪያልቅ ይህ ዋስተና ተገቢ እና ቀነ ገደቡ ሳያልቅ መታደስ ይጠበቅበታል። ስራው ተጠናቆ ርክክብ እንደተፈፀመ በ ሀያ ስምንት(28) ቀናት ውስጥ ለስራ ተቋራጩ ሊመለስለት ይገባል።
.
⚡ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
👇👇👇👇👇
Join for more updates via the link below;
t.me/engineer03
👉ስለ ክርስቲ @engineer03
.
👆ይህ ከላይ በምስሉ ላይ የሚታየው ክርስቲ ይባላል - ቢሙ ካስት ሲደረግ በዋነኝነት የቢሙን ሎድ የሚሸከም በአራት አጠናዎች የተዋቀረ ነው፡፡
‹ ዋ › ፊደልን ይመስላል፡፡
.
ቢም ካስት ከማድረጋችን በፊት የምንከተላቸውን እስቴፖች
ቀጥለን እንመለከታለን፡፡
.
1. በመጀመሪያ ጎማ ውሃ ልክ አዙረን ቢሙ የሚያርፍበትን ቦታ
already ካስት የተደረጉ ኮለኖች ላይ ምልክት እናደርጋለን፡፡
.
2. በኮለኖች መሃል ምልክት የተደረገባቸውን ቦታዎች በሲባጎ
እናገናኛለን - ሲባጎው የሚያርፍበት ቦታ የቢሙ ስር ወይም ቂጥ ነው
.
3. በሁለት ኮለኖች መሃል - ኮለኖቹ ጥግ ላይ ሁለት ክርስቲ
አቁመን ወገባቸውን እናሲዛለን
.
4. በሁለት ኮለኖች መሃል የሚያስፈልገውን ያህል ክርስቲ
እንደረድርና በዳርኞቹ ክርስቲዎች ውስጥ ሁለት ማገሮች እናስገባለን፡፡ በመቀጠልም መሃል ላይ ያሉትን ወይም ወገባቸውን
ያልያዙትን ክርስቲዎች ከማገሩ ውጪ በማድረግ ወገባቸውን
በሚስማር እናሲዛለን
.
5. ክርስቲዎቹ አናት ላይ በሁለቱም በኩል ማገር እንመታለን
.
6. ሌላ ትይዩ ቢም ካለ ከእስቴፕ 1-5 ያለውን እንሰራለትና
ከዚኛው የክርስቲ ግሩፖች ጋር በማገር እናያይዛቸዋለን
.
7. በተወሰነ ርቀት ላይ ስላቡ የሚያርፍበትን ቋሚዎች እናቆማለን
.
8. ለውሃ ልክ የዘረጋነው ሲባጎና የክርስቲው አናት ልክ ከመጣልን
እንደዛው እንተወዋለን - ልክ ካልመጣ ግን ‹ ኩኞ › በክርስቲውና
በሲባጎው (ፎንዶው ስር) መሃል እናስገባለን
.
9. ፎንዶውን የቢሙን alignment ጠብቀን እናስቀምጣለን
.
10. ስፖንዳ እንመታለን - እስፖንዳውን በአጠና እንደግፈዋለን
.
11. የቢሙን reinforcement አስገብተን ቢሙን ካስት
እናደርጋለን
.
--ኩኞ -ቁርጥራጭ አጠና
-ፎንዶ - ቀጥታ ከቢሙ ስር የሚያርፍ ተሸካሚ ፎርም ዎርክ
-እስፖንዳ - ቢሙን ከጎን የሚይዝልን ፎርም ዎርክ
.
Join for more updates via the link below;
t.me/engineer03
Sydney Australia 🇦🇺 opera house
ውብ ምሽት ተመኘን
👉 INTERNSHIP REPORT SAMPLE @engineer03
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
👉 INTERNSHIP REPORT SAMPLE @engineer03