❇️የውሃ ጋኖች (water supply Reservoir)
.
የውሃ ጋኖች ከጥቅማቸው አንፃር ለ ሶስት ይከፈላሉ
.
1-Collector reservoir
2-Service reservoir
3-Supply reservoir
.
እያንዳንዱ ጥቅማቸው ምንድነው……
✅1 [Collector reservoir ]
.
ይህ የጋን አይነት ዋና ስራው ውሃው ከሚመነጭበት (የገጸ ምድር ወይም የከርሰ ምድር ውሃ) ቦታ ህክምና ከተደረገለት በኋላ የሚቀመጥበት ጋን ነው፡፡ ጥቅሙ የተሰበሰበውን ውሃ ወደተለያዩ ጋኖች እስኪሰራጭ በጊዜያዊነት እንዲቀመጥና ውሃው ለጋኖቹ እንዲደርስ የሚያደርገውን ጉልበት እንዲያገኝ ይረዳዋል፡፡ ብዙን ጊዜ ውሃው ከሚመነጭበት ቦታ አቅራቢያ ይተከላል፡፡ ውሃ ፈሳሽ እንደመሆኑ ብዙን ግዜ ሚፈልቀው ከፍታቸው ካነሱ ቦታዎች ስለሆነ ከሌሎች ጋኖች ይልቅ የዚህ ጋን ከፍታ (elevation) ያንሳል፡፡
.
✅2 [Service reservoir]
.
ይህ የጋን አይነት በቋሚነት ከcollecter reservoir የተቀበለውን ውሃ የሚያርፍበት ነው፡፡ አሰራሩም ከሌሎቹ ጋኖች ለየት ይላል ፡፡ ውሃው የሚያደርስበትን ግፊት ለመቋቋም የሚያስቸለውን መካች ጉልበት(reaction force) በበቂ ሁኔታ እንዲኖረው ይደረጋል፡፡ በቁመትም በመጠንም ትልቅ ነው፡፡ ወጪ ለመቀነስ ከፍ ካለ ቦታ ይተከላል (ውሃ በ3 አይነት መንገድ ይከፋፈላል
.
1-የሞተር ሀይልን በመጠቀም
2-የመሬት የመሳብ ሃይልን (gravity force) በመጠቀም።
3-የሞተር ሃይልንና የመሬት የስበት ሃይልን በማጣመር በመጠቀም እንዲሰራጭ ይደረጋል፡፡
፡
በአሁን ጊዜ ሶስተኛው አማራጭ በስፋታ አገልግሎት ላይ ይውላል ይህ አማራጭ ከወጪም አንፃር በጣም ተመራጭ ነው ለዚህ ዘዴ ተመራጩ ደግሞ የservice reservoir ከፍ ካለ ቦታላይ መተከል ወሳኝነት አለው፡፡)
ከዚህ ጋን ቀጥታ ለስርጭት ቧንቧ አይገጠምም ምክንያቱም ከጋኑ የሚወጣው ውሃ ከፍተኛ ጉልበት ስላለው የማሰራጫ ቱቦዎችን ሊያፈነዳ ይችላል፡፡ ይህን ችግር ለመፍታት ቀጣዩን የጋን አይነት መገንባት አስፈላጊ ነው፡፡
.
✅3.[Supply reservoir]
፡
የዚህ ጋን ዋና ጥቅም ውሃውን ለስርጭት ወደ ስርጭት ቱቦዎች እንዲገባ ማድረግ ነው፡፡ ከላይ እንደጠቀስኩት ከሰርቪስ ጋን ቀጥታ ወደ ስርጭት ቧንቧ ውሃ አይገባም ምክንያቱም ከፍተኛ ሀይል ስላለው የቧንቧዎቹን የመቆየት አቅም ያሳጥራል ብሎም እስከ ማፈንዳት ያደርሳል፡፡ ይህ እንዳይከሰት የሳፕላይ ጋኖች ይገነባሉ፡፡ ይህ ጋን በቱቦዎቹ የሚያልፈውን ውሃ ግፊት በመቀነስና ፈጥነቱን (velocity) ከ 0.5-2 m/s በማድረግ እና ወደ ቱቦዎቹ የሚገባን ሃይል በመቀነስ (Energy dissipate ) ቱቦዎቹ ላይ የሚደርሰውን ጉዳት ያስወግዳል፡፡ ይህ ጋን ከፍ ባለ ቦታ ይተከላል ነገር ግን ከፍታው ከService reservoir ያነሰ ነው። እናመሰግናለን።
፡
▶️SHARE SHARE SHARE
http://t.me/engineer03

Telegram
Civil Engineering
*ለሲቪል ; ለአርክቴክቶች÷ለኮንስትራክሽን ÷ ለሀይድሮሊክ መሀንዲሶች እና ተማሪዎች የተዘጋጀ ትምህርታዊ ቻናል ፡፡
@engineer03
http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
@engineer03
http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
HOW TO CHECK QUALITY OF CEMENT ON SITE--
(1)Colour Test--
✓colour must be uniform [Grey greenish shade]
(2)Float Test--
✓Take a cement and throw it into water and if -
°cement is sink in water then it has good quality
°cement floats it has bad quality
(3) Rubbing Test--
✓Take a pich of cement & rubbs in fingers if it is smooth it is good
(4)Date Of Packing--
✓As cement's age increases it's strength decreases
∆After 3 months of packing its strength decreases by 20 to 30%
∆After 6 months - Decreases by 30-40%
∆After 12 months - decreases by 40-50%
👇👇👇👇#Share

Forwarded from Construction Job
▶️ የኮንስትራክሽን ስራና በናተ ጥያቄ መሠረት ሌሎችም ማስታወቂያዎችን የሚያገኙበት Channal
⏩አዳዲስ የሚወጡ ክፋት የስራ ማስታወቂያዎችን ከ0 አመት የስራ ልምድ ጀምሮ ።
👉ባሉቦት ቦታ ሆነው በማንኛውም ሰአት መረጃዎችን ያገኛሉ ::
join us
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Construction_Job
ሌሎች ተጨማሪ ስራዎችን ለማግኘት ሼር እና ጆይን ያድርጉ
ለወዳጆ ያጋሩ 👇👇👇
@Construction_Job
___
👇👇👇
✨@Construction_Job
@Construction_Job
for more construction jobs
👌👌👌👌👌
Join and following your work vacancy at your home
#Share to others
👇👇👇👇👇👇👇

Civil Engineering pinned «▶️ የኮንስትራክሽን ስራና በናተ ጥያቄ መሠረት ሌሎችም ማስታወቂያዎችን የሚያገኙበት Channal ⏩አዳዲስ የሚወጡ ክፋት የስራ ማስታወቂያዎችን ከ0 አመት የስራ ልምድ ጀምሮ ። 👉ባሉቦት ቦታ ሆነው በማንኛውም ሰአት መረጃዎችን ያገኛሉ :: join us 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Construction_Job ሌሎች ተጨማሪ ስራዎችን ለማግኘት ሼር…»
@engineer03
Top 10 Construction companies in the world
#10. Power Construction Corp. of China
👉Location: Beijing, China
👉Employees: 135,000
👉Revenue: $45.6 billion
👉Founded: 2011
👉Notable Project: Adama Wind Farm
Top 10 Construction companies in the world
#10. Power Construction Corp. of China
👉Location: Beijing, China
👉Employees: 135,000
👉Revenue: $45.6 billion
👉Founded: 2011
👉Notable Project: Adama Wind Farm