Civil Engineering
1.37K subscribers
1.26K photos
20 videos
962 files
674 links
*ለሲቪል ; ለአርክቴክቶች÷ለኮንስትራክሽን ÷ ለሀይድሮሊክ መሀንዲሶች እና ተማሪዎች የተዘጋጀ ትምህርታዊ ቻናል ፡፡

@engineer03


http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!

╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
Download Telegram
👁Advantage and disadvantage of steel formwork?
@engineer03

Advantage of steel formwork

1. Very strong and able to carry heavy load.

2. Easy to be fixed.

3. Uniform size and surface.

4. Can be used for a very long time.

👁Disadvantage of steel formwork

1. Limited size or shape

2. Excessive loss of heat.

3. A very smooth surface will be produced which would give problems for finishing process.

👁The advantage and disadvantage of wood formwork

@engineer03

👁 Advantage of wood (timber)formwork

1. Easy handling because it’s light weight

2. Easy to disassemble

3. Damaged parts can be replaced with new one

4. Very Flexible

👁Disadvantages of timber formwork
1. Can’t be used for long. Have limited reuse. Can only be reused 5 or 6 times

2. If the timber is dry, it will absorb moisture from wet concrete which could weaken the resultant concrete member.
3. Timber with high moisture content (more than 20 % moisture content), wet concrete will shrink & cup leading to open
👉የሕንፃ ንድፍ ምንድነው?

@engineer03

*የሕንፃ ንድፍ (ዲዛይን) ንድፍ በአንድ መዋቅር ክፍሎች ወይም አካላት ላይ የሚያተኩር ጽንሰ-ሀሳብ ነው፡፡
*በአጠቃላይ የሥነ ሕንፃ ንድፍ ኃላፊነቱን የሚወጣ አንድ መሐንዲስ ነው።
ተጓዳኝ እና ተግባራዊ መዋቅር ለመፍጠር ከቦታ እና አካላት ጋር ይሰራሉ።
:
*በዲዛይን ሂደት ውስጥ ምን ይካተታል?
.
ለህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት ዲዛይን (ዲዛይን) ሂደት በርካታ ደረጃዎች አሉ፡፡
*እያንዳንዱ ደረጃ ለፕሮጀክቱ አጠቃላይ እይታ ፣ ስሜት እና ደህንነት በጣም አስፈላጊ ነው፡፡
.
*እርምጃዎቹ እንደሚከተለው ናቸው -የሶማዊ ንድፍ የንድፍ ደረጃው የመጀመሪያ ደረጃ
መርሃግብራዊ ንድፍ ነው ፡፡ መርሃግብሩ (ዲዛይን) ንድፍ አውጪው በፍላጎት ፣ በአጻጻፍ ፣ እና በፕሮጀክቱ ፍላጎት ላይ መረጃ የሚሰበስብበት እና ከዚያ ለደንበኛው ለመከለስ ከ 2 እስከ ሶስት ዲዛይን አማራጮችን ይፈጥራል ፡፡
:
ደንበኛው በዲዛይን ላይ ማድረግ የፈለገው ማናቸውም ለውጦች በዚህ ደረጃ ላይ ከህንፃ ባለሙያው ጋር መገናኘት አለባቸው ፡፡

⚡አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።👇👇👇 @engineer03
↪️የቻናል ጥቆማ ቶሎ ቶሎ join ብሉት ለሌሎችም ሼር ሼር አድርጉ ለህይወት ወሳኝ የሆነ ቻናል ነው
🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝

#Join_here_and_share
👇👇👇👇
@tiensethi
@tiensethi
@tiensethi
@tiensethi
👆👆👆👆👆
👉What is Liquidated damage? @engineer03
.
➡ስራ ተቌራጩ ለወሰደው ውል በግዜ ላለመጨረሱ ለባለቤት
ወይም ለውል ሰጪው አካል የሚከፍለው የካሳ ክፍያ ሲሆን∷
የጠቅላላ ኮንስትራክሽን ውል ይህ ሳይሆን ሲቀር ከዚህ በታች
በተጠቀሰው ቅጣት መሰረት ስራ ተቌራጩ መቅጣት እነደሚቻል
ይጠቅሳል።
1. ቅጣቱ 0.1 ፐርሰንት ወይም የጠቅላላ ፕሮጀክቱን አንድ አንድ
ሺኛ (1/1000) ላልፈፀመው ስራ ቀናት በየቀኑ ሊቀጣ ይገባል።
2. ነገር ግን ስራ ተቌራጩ በጠቅላላው ሊቀጣ የሚችለው
የፕሮጀክቱን አስር 10% (አስር ፐርሰንት). ሊበልጥ አይገባም።

⏩"Liquidated damages" means the compensation
stated in the contract as being payable by Contractor to the Public Body for failure to perform
the contract or part thereof within the periods under
the contract, or as payable by Contractor to the Public Body for any specific breach identified in the contract;
(a) A penalty of 0.1% or 1/1000 of the value of
undelivered Service for each day of delay until
actual delivery or performance,
(b) The cumulative penalty to be paid by the Contractor shall not exceed 10% of the contract price. .
⚡አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።👇👇👇 @engineer03
1, ✔️Roller Compacted Concrete (RCC) ከኖርማሉ ኮንክሪት በምን ይለያል??
@engineer03

Ans. 👉Roller Compacted Concrete (RCC) ከኖርማሉ ኮንክሪት የሚለየው በ Mix ratio ነው፡፡ ይኸውም RCC ላይ የምንጠቀመው የውሀ መጠን በጣም አነስተኛ ነው፡፡ ኮንክሪቱ Compact የሚደረገው በሩሎ ወይም በ Roller Compactor ነው፡፡ በሀገራችንም ታላቁ የህዳሴ ግድብ (GRD) እና ግልገል ጊቤ 3 በዚህ ነው የተገነቡት፡፡ RCC ከኖርማሉ ኮንክሪት በተሻለ እድሜና ጥንካሬ
2 ✔️Bending moment ቢም ላይ ትልቅ ተፅዕኖ የሚኖረው በምን Axis ላይ ነው?

Ans. 👉A- Z axis ላይ
.
3✔️elastic እና inelastic ማቴሪያሎች ልዩነታቸው ምንድነው? ductility ምንድነው?

Ans. 👉Elastic material = load remove ሲደረግ ማቴሪያሉ ወደ ቀድሞ ቦታው የሚመለስ ከሆነ
.
Plastic / Inelastic Material = load remove ሲደረግ የተወሰነው የማቴሪያሉ አካል ወደ ቀድሞ ቦታው ሲመለስ ቀሪው አካሉ ደግሞ አይመለስም
.
Ductility = inelastic deformation ን የመቋቋም ብቃት
.

4✔️Toughness ምንድነው?

Ans. 👉Toughness = ክራክን የመቋቋም አቅም
.

Quation. ✔️Maximum እና Minimum Bending Moment ?

Ans. 👉Maximum Bending Moment = Shear Force Diagram(SFD) ከፖዘቲቭ ወደ ኔጌቲቭ የሚቀየርበት ነጥብ ላይ ነው Moment Maximum የሚሆነው
.
Minimum Bending Moment = SFD ከኔጌቲቭ ወደ ፖዘቲቭ የሚቀየርበት ነጥብ ላይ ይገኛል፡፡

5✔️አንድ ህንፃ እኛ ዲዛይን ካደረግንበት ባነሰና በጣም ትንሽዬ በሆነ ሎድ ሊፈርስ ይችላል ? እንዴት??
.
Ans.👉ህንጻው መሸከም ከሚችለው ባነሰ በትንሽዬ ሎድ ሊፈርስ የሚችለው በሁለት ምክንያቶች ነው - በ Fatigue ና Creep
.
Fatigue = ሎዶቹ ትንንሽዬ ቢሆኑም እንኳን በሎድ ድግግሞሽ የተነሳ የህንጻው ጥንካሬ ሲደክም የሚፈጠር ነው፡፡ ይህ ሁኔታ በአብዛኛው የሚከሰተው ድልድዮች ላይ ነው - የመኪና ድግግሞሽ፡፡
.
Creep = አንድ ሎድ አንድ ቦታ ላይ ለብዙ ጊዜ በመቀመጡ ሳቢያ Strain ሲጨምር የሚፈጠር ነው፡፡

🙏🙏🙏Have a nice day for all engineer’s🙏🙏🙏

@engineer03
✅ Purpose of stirrup

1. It increases the compressive strength of the column (column is compressive member)
2. It can improve the ductility of column
3. Stirrups prevent the buckling of amin reinforcement bar
4. At the time of concreting it prevents the movement of main reinforcement
5. Improve dowel action of column reinforcement
6. In beams stirrups used for lump sum same purpose as in column
7. To provide lateral confinement of longitudinal bars
8. It provide resistance against shear and torsion
9. To hold longitudinal bars during construction
10. It confine the concrete in the core , thus improving ductility and strength
11. It prevents premature buckling of individual bars

👉🏿SHARE IT WITH YOUR FRIENDS

https://t.me/engineer03
http://www.etwisdom.gov.et/covid-19


National COVID-19 monitoring application from developed by INSA.

@engineer03
Tekleberhan Ambaye Construction P.L.C
SURVEYOR
Address: CMC Merie beside School of Tomorrow 3 Floor,
Human Resource Management Department
Full Time March 23, 2020 - March 31, 2020
Const. & Architecture - Engineering
JOB OVERVIEW
JOB REQUIREMENT
Qualification:Diploma in Surveying Technology
Work Experience:2 (Two) years and above relevance
experience.
Additional Requirement: Renewed Professional License
no.3
Work Place:Outside Addis Ababa Project Sites
HOW TO APPLY
Notes :- Interested Applicants are required to send their CV,
Application letter and Non-returnable copies of their credentials
within 7 (Seven) days of this announcement
Address:- Tekeleberhan Ambaye Construction P.L.C
P.O.Box. 8291
Tele. 0118 59 28 68
Addis Ababa
CMC Merie beside School of Tomorrow 3 Floor, Human Resource
Management Department
⚡አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።
👇👇👇
http://t.me/Construction_Job
Evolution tower

ኢቮሊውሽን ታወር መገኛው ሩሲያ ሞስኮ ሲሆን ባለ 53 ወለል ህንፃ ነዉ። ለዚህ ህንፃ ንድፍ እንደ መነሻ የሆነው DNA ቅርፅ ነው።

ለዚህ ህንፃ ግንባታ $1 billion ፈሶበታል።

ስለ ህንፃው መረጃ


➡️የህንፃ ሁኔታ:- የተጠናቀቀ

➡️ ጥቅም ላይ የዋለው:- ለቢሮ

➡️ ግንባታው የተጀመረው ፡- 2011 GC

➡️ ግንባታው የተጠናቀቀው ፡- 2014 GC

➡️ የህንፃው ዘይቤ ፡ - Neo- futuristic

➡️ ርዝመቱ ፡ - 246 ሜትር

➡️ የላይኛው ፎቅ:- 220 ሜትር

ቴክኒካዊ ዝርዝሮች

➡️ የወለል ቁጥር ፡ - 53

➡️ህንፃው ያረፈበት ቦታ፡-82,000 ሜትር ስኩዌር

➡️የአሳንሰር ብዛት:- 17


ንድፍ እና ተቋራጭ

አርክቴክት ፡ - RMJM and Philipp Nikandrov (GORPROJECT)

ተቋራጭ :- Rönesans Holding


Moscow RUSSIA 🇷🇺