Civil Engineering
1.36K subscribers
1.26K photos
20 videos
962 files
674 links
*ለሲቪል ; ለአርክቴክቶች÷ለኮንስትራክሽን ÷ ለሀይድሮሊክ መሀንዲሶች እና ተማሪዎች የተዘጋጀ ትምህርታዊ ቻናል ፡፡

@engineer03


http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!

╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
Download Telegram
Forwarded from Civil Engineering
👉Today Tip

.@constraction1

▶ኣዲሱ የ EBCS ኮድ
.
⚡አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።👆👆👆
Forwarded from Civil Engineering
quantity servey handout.pdf
46.4 MB
Quantity survey hand book,
Example

በጣም አሪፍ ምሳሌ የሚሰራ ስራ አውርዱት!!!
👉Tip💡 @quation 📖

http://t.me/engineer03
Forwarded from Civil Engineering
👉ስለ Road structure components
.
*Super Elevation = የመንገድ Curve ላይ መኪናን ከመንገዱ
ውጪ የሚጎትትን Centrifugal Force ለመቋቋም የአስፓልቱ
ከርቭ ዙሪያውን ከፍ ተደርጎ ይሰራል - ለሹፌሩም ምቾትን ይሰጣል እንዲሁም በሚታጠፍበት ግዜ ኣደጋን ይቀንሳል፡፡
.
*Pavement Crown = ለፍሳሽ ተብሎ የአስፓልቱ መሃል ከዳርኞቹ ይልቅ ከፍ ተደርጎ ይሰራል የሚሰራ ኮምፐነንት ነው። ሌሎችም components ከላይ በ ፒክቸሩ እንደምታዩት ዲፋይን ተደርገዋል
.
ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን። @engineer03
በፌስቡክ አድራሻችንም ያገኙናል
👇👇👇👇👇👇👇
https://www.facebook.com/1004225169613666/posts/2449075465128622/?app=fbl
✅Recent Building Technologies
✔️Drones✔️
An unmanned aerial vehicle (UAV) or commonly known as Drones have been a major innovation in the last few years offering great benefits to many industries. While they originated mostly in military applications, their use is rapidly expanding to commercial, scientific, recreational, agricultural, and including the construction industry. In just a few years, these drones have almost transformed the construction industry and now play a significant role in the planning, surveying, and data capturing process. they can capture video, take high-resolution images by an operator on the ground. While the uses of drones do not include the actual labour phase of construction (yet), they play a huge role in mapping a construction site, making site inspections and building surveillance in a simplified, budget-friendly and faster way. As more advances are made in drone technology, we believe it will offer more benefits.
👉via @engineer03
🏡StayHome
#SaveLives 👦‍

@engineer03
Forwarded from Civil Engineering
👉ስለ ውሃ ስራዎች በ ኢትየጵያ እንወያይ ... @engineer03
.
▶️በተለያዩ የአገራችን ክፍል የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ችግር መንስኤዎች
.
፩. የውሃ መገኛ አካላት( source)የጥናት ችግር ይህ ማለት የምንጭ፣የጥልቅ ጉድጓድ፣የግድብ ሊሆን ይችላል፤ የመስጠት አቅም (yield) በትክክል ማወቅ አለመቻል። ይህም ሊከስት የሚችለው ጥናቱን ለማከናወን የምንጠቀምበት መንገድ ከቴክኖሎጂ ይልቅ ባህላዊ መሆን
.
፪. ዲዛይኑን የሚሰራው ባለሞያ የህዝብ ቁጥር ግመታ(population forecasting )ካለው ነባራዊ ሁኔታ ጋር አለመጣጣም። የከተሞችን እድገት አርቆ ያላየ መሆን
.
፫. ፕሮጀክቶችን ለህዝብ ከሚሰጡት አገልግሎት አንፃር ሳይሆን ለፖለቲካ ግብዓትነት ለማዋል ጊዜ ሰጥቶ ዲዛይን ከማጥናትና ግንባታ ከመገንባት ይልቅ የፖለቲከኞች ጣልቃ ገብነት መኖር ለዚህም ብዙ ምሳሌ የሆኑ ፕሮጀክቶችን ማንሳት ይቻላል። ኦሮሚያ ውስጥ ምስራቅ ሀረርጌ ብዙ ፕሮጀክቶች የውሃ ምንጫቸው(source) ሳይጠና ግንባታቸው የተጠናቀቁ ነገር ግን source ባለመገኘቱ ለህብረተሰቡ ታንከሮች በውሃ ቦቲ ተሽከርካሪዎች እየተሞላለት የሚጠቀምበት ሁኔታዎች
.
፬. በዲዛይን ወቅት ነባራዊውን ሁኔታ ያላገናዘበ ዲዛይን ማውጣትና በግንባታ ወቅት ተደጋጋሚ ክለሳዎች መኖር(design revision)ይህም ከግፊት መጠን (head) ጋር አለመጣጣም መኖር፤የጀነሬተርና የፓምፕ ዲዛይን እንዲሁም ኦፕሬሽን ችግሮች
.
፭. በተቋራጭ በኩል ጥራቱን የጠበቀ ግንባታ አለመኖር
.
፮. የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች አቅርቦት ችግር
.
፯. ለውሃ ምንጮች (sources) እና ግንባታዎች ለሚከናወኑባቸው ባለይዞታዎች የሚያስፈልገውን ካሳ በወቅቱ አለመክፈልና ለፕሮጀክቱ መጓተት ዋነኛ ምክንያት መሆን ለ ምሳሌ አብዛኛው የአገራችን ከተሞች የውሃ አቅርቦት ፕሮጀክት በይዞታና በካሳ ምክንያት የቆሙ አሉ። ህብረተሰቡ ላይ የአመለካከት ለውጥ እንዲፈጠር ስራ ባለመሰራቱ የመጣ ችግር ነው። ግለሰቦች የውሃ መስመር የሚያልፍበትን መስመር በመከተል ለካሳ ማንጎ በመትከል ካሳ ይከፈለኝ ጥያቄ ማንሳት ... ወዘተ
.
👉ሀሳባቹ አካፍሉን👇
https://t.me/engineer03
✅ COLUMN ( አምድ - ረድፍ )


➠ column is a vertical compression member that used to transfer the loads from intermediate floors and roofs towards the foundation. ⚡ load ወይንም ጭነት በcolums በኩል ያልፋል። column ለአንድ building እጅግ መሠረታዊ structural part ነው።

✅ TYPES OF COLUMN - የአምድ አይነቶች

💠 Columns - ረድፎች በሚሰጡት ጥቅም፣ ቅርጽና አገልግሎት ላይ ተመስርተን ከፋፍፉን ማየች እንችላለን።

➠ A. Based on shape of cross section ( በቅርጻቸው ላይ በመመስረት)
1.L shaped.
2.square.
3.circular.

➠ B.based on lateral load resisting system ( bracing)

1.braced column :- able to carry horizontal or lateral loading like earth quick and wind load. Zer r different bracing like K bracing, X bracing, diagonal bracing....

2.unbraced column

➠ C.based on sensitivity of P delta effect (second order effect)
1.sway column:. Is a column which shows a significant horizontal displacement. Mostly zis type of column has no bracing system
2. Non sway column:. Is a column having a lateral load resisting system and shows no lateral displacement

➠ D. Based on load on z column
1.axially loaded column:. Carry pure axial load. Zey r columns with out eccentricity.
2.uniaxially loaded column:. Carry an axial load having eccentricity only in one axis (either along x or y)

3.biaxially loaded column:
Carry axial load having eccentricity in both direction.

➠ E. Based on lateral support of bar
1.tied column:are column with longitudinal or main reinforcement supported by a ties having a particular spacing.
2. Spiral column (የተጠመለለ ረድፍ) :.a column with longitudinal or main reinforcement bar supported in a manner of helical spring.

F. Based on length (slenderness) / በርዝመት ላይ ተመስርተን/

1.short column (አጭር ረድፍ):. a column with small or less slenderness ration. E.g pedestal column
2.long or slender column (ረጅም ረድፍ):. a column with hign slenderness ration.
G. based on material composition ( በሚይዘው ማቴሪያል ላይ በመመስረት)

1. Composit column: a column cross sections in which composed of concrete and steel. In this case steel is incased by concrete.
2. Infilled column (የተሞላ ረድፍ) :.a column type when concrete is poured in steel. Infilled column (የተሞላ ረድፍ) ኮንክሪቱ ከብረት ጋራ ሆኖ መቆሙ ጥንካሬን ይሰጠው ዘንድ ነው።

👇👇👇👇👇
https://t.me/engineer03
▶️Benefits of Cladding

cladding - ማልበስ
↪️While cladding will make your buildings look amazing, there are many other benefits to having this installed.

⚡ cladding የአንድን ህንጻ ገጽታ ውበትን በመስጠት ያሳምራል።

➠ A few of the benefits are:

➕ Increased life expectancy of the building
➕ Increased value of the building - የህንጻውን ተመራጭነት ይጨምራል።
➕ Eliminates internal issues
➕ Protects from water - የሚፈሱ ነገሮችን ወደውስጡ እንዳይገባ ይከላከላል።
➕ Improves air tightness
➕ Improved exterior appearance
➕ Lower maintenance costs
➕ Lower energy costs

⚡አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።
👇👇👇
https://t.me/engineer03
Forwarded from አሥራት ሚዲያ Asrat Media ®🇪🇹 (_____________________________ _____________________________)
የቻይናዋ ሼንዤን ከተማ ውሻና ድመት ለምግብነት እንዳይውል ከልክላለች። በዚህም ይህንን ውሳኔ በማስተላለፍ የመጀመሪዋ የቻይና ከተማ ሆናለች።‼️

https://t.me/Asrat_News
Forwarded from አሥራት ሚዲያ Asrat Media ®🇪🇹 (_____________________________ _____________________________)
በኮሮናቫይረስ የተያዙ 6 ተጨማሪ ሰዎች ተገኙ!

https://t.me/Asrat_News

ኢትዮጵያ ውስጥ ባለፉት 24 ሰዓት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 74 ሰዎች ውስጥ 6 ሰዎች በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ።

ይህም በኢትዮጵያ ውስጥ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎችን ቁጥር 35 እንዳደረሰው የጤና ሚኒስቴር ገልጿል።

ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ እንደገለጹት፤ በቫይረሱ መያዛቸው ከተረጋገጡት ውስጥ አምስቱ ከአዲስ አበባ ሲሆን አንድ ከድሬዳዋ ነው።

በቫይረሱ የተያዙት ሁሉም ኢትዮጵያውያን ናቸው።

በአዲስ አበባ ከተያዙት ውስጥ ሁለቱ የጉዞ ታሪክ ያላቸው ሲሆን የመጀመሪያው የ35 ዓመት ወንድ መጋቢት 10 ቀን 2012 ዓ.ም ከዱባይ የመጣ፣ ሁለተኛው የ30 ዓመት ወንድ በተመሳሳይ ከዱባይ መጋቢት 8 ቀን 2012 ዓ.ም የመጣ መሆኑን ገልጸዋል።

ሁለቱም አስገዳጅ የለይቶ ማቆያ ተግባራዊ ከመሆኑ በፊት የገቡ ናቸው።

ሶስተኛው የ28 ዓመት ወንድ፤ አራተኛውም የ56 ዓመት ወንድ፣ አምስተኛው የ30 ዓመት ወንድ የጉዞ ታሪክ የሌላቸው ናቸው።

እነዚህ ሰዎች ያላቸው ግንኙነት እየተጣራ መሆኑን ሚኒስትሯ ገልጸዋል።

ስድስተኛዋ ሰው የ33 ዓመት ሴት ስትሆን በድሬዳዋ ከዚህ በፊት በኮሮናቫይረስ መያዙ ከተገለጸው ሰው ጋር ግንኙነት የነበራት መሆኑ ታውቋል።

ምንጭ፦ etv

https://t.me/Asrat_News
https://t.me/Asrat_News
COVID-19 Has Shut Down Your Construction Project. Is There Insurance for That?


We should expect construction to shut down. The only question is when, not if, this will occur. Owners will be given a few days to secure their sites, but what comes next?


As COVID-19 spreads, its impact on the construction industry could be severe. Faced with deadlines to complete pending projects, city and state orders for residents and non-essential workers to “shelter in place,” and substantial supply chain disruptions, will your insurance policies provide any coverage for the extra expenses and losses you are about to incur? This alert considers some of the key insurance issues that developers, owners and contractors may face.


But here is the bottom line: Notify the insurance company of a claim without delay under any potentially applicable insurance policy and have coverage counsel review the contractor's specific policy. It is the language in the policy, including endorsements, that will control the issue.