Civil Engineering
1.37K subscribers
1.26K photos
20 videos
962 files
673 links
*ለሲቪል ; ለአርክቴክቶች÷ለኮንስትራክሽን ÷ ለሀይድሮሊክ መሀንዲሶች እና ተማሪዎች የተዘጋጀ ትምህርታዊ ቻናል ፡፡

@engineer03


http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!

╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
Download Telegram
👉የቅየሳ መሳሪያ/Surveying Equipment/
.
⏩ቅየሳ/surveying/ በተፈጥሮ ሳይንስ የሚመደብ የስራ ሙያ
ሲሆን ሁለት የተለያዪ መገኛዎችን ርቀት/distance/፣ ከፍታ
ልኬት/Elevation/ እና በሁለቱ መካከል የሚገኘውን ማዕዘን/
Angle/ ለማውጣት የምንጠቀምበት ዘዴ ነው።
.
➡ሁለት አይነት የቅየሳ መሳሪያ ይገኛሉ
1. ቴዶላይት/Thedolite/
2. ቶታል ስቴሽን/Total Station/
➡ቶታል ስቴሽን ጂፒስ፣ጨረር እና የከፍታ መለኪያ ሴንሰር
በመጠቀም ትክክለኛ የከፍታ ልዪነት/Elevation difference እና ርቀትን ለመለካት ይጠቅመናል።
➡ቴዶላይት ደግሞ በሁለት ነጥቦች መካከል ያለውን የከፍታ
ልዪነት ለመለካት ሲያገለግል በመካከላቸው ያለውን ርቀት ግን
መለካት አይችልም።
.
🚩ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን
#SHARE አድርጉልን።
👇👇👇👇👇

@engineer03
👉Important concepts

🔹Compression failure in columns

➡️When columns are axially loaded, the concrete and steel will experience some stresses.

➡️When the loads are greater in amount compared to the cross sectional area of the column, the concrete and steel will reach the yield stress and failure will be starting without any later deformation.

➡️In this type of failure, the material fails itself, not the whole column.

➡️This type of failure mostly occurs in shorter and wider columns.

➡️To avoid this, the column should be made with sufficient cross-sectional area compared to the allowable stress.

🚧Function of stirrups in the column

➡️Stirrups are provided to handle the shear force and to hold the rebars in position.
@engineer03
ኮርፖሬሽኑ ከተለያዩ የመስተዳደር አካላት ጋር በመቀናጀት ከ2010 ዓ.ም ጀምሮ ከተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ተመርቀው ሥራ ላልያዙ ዜጎች የስራ እድል ለመፍጠር እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡
በዚህ መሰረት በአዲስ አበባ እና አዲስ አበባ ዙሩያ በሚገኙ የኮርፖሬሽኑ ፕሮጀክቶች ቀጥሮ ለማሰራት በአካውንቲንግ፣ በማኔጅመንት ወይም በስራ አመራር፣ በሲቪል ምህንድስና ወይም ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ምህንድስና፣ በሀይድሮሊክስ፣ በውኃ ምህንድስና፣ በመስኖ ምህንድስና፣ እና በሜካኒካል ምህንድስና በ2010 ዓ.ም እና ከ2010 ዓ.ም ጀምሮ ተመርቀው የመመረቅያ ውጤታቸው ለወንዶች 3.2 እና ከዚያ በላይ ለሴቶች ደግሞ 3.0 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያላቸውን እንዲላክልን በጠየቅነው መሰረት በአዲስ አበባ እና አዲስ አበባ ዙሩያ በሚገኙ የመስተዳደር አካላት መዝግበው ልከውልናል፡፡ ከተመዘገቡት ውሰጥ ቀደም ሲል ኮርፖሬሽኑ ባስቀመጠው የመመዘኛ መስፍርት መሰርት ለፈትና የሚቀርቡትን ተለይተዋል፡፡
በመሆኑም ከታች በሰንጠረዡ የተጠቀሳችሁት መስፈርቱን አሟልታችሁ ለፈተና እንድትቀርቡ የተመረጣችሁ እና በአዲስ አበባ እና አዲስ አበባ ዙሩያ ለምትገኙ ተወዳዳሪዎች የመጀመሪያ ዙር ፈተና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፈተናው የሚሰጥ መሆኑን እያሳወቅን፣ በቀጣይ ፈተናው የሚሰጥበትን ቦታ፣ ቀንና ሰዓት በኤስ ኤም ኤስ (SMS) መልዕክት ባስመዘገባችሁት ስልክ ቁጥር አጭር የፀሑፍ መልዕክት የሚላክላቹ ወይም ምናሳውቃችሁ መሆኑን እያሳሰብን በትግስት እንድትጠባበቁ በአክብሮት እንገልጻለን፡፡
ማሳሰቢያ፡-
1. ከላይ የተጠቀሱትን የመመዝገቢያ መስፈርቶች አሟልታችሁ ማለትም፡- (የተመረቃችሁበት አመት ምህረት-2010-2012 ዓ.ም፣ የተመረቃችሁበት ሙያ መስክ እና የመመረቂያ ነጥብ አሟልታችሁ ነገር ግን የስም ዝርዝራችሁ ያልተጠቀሰ በዜሮ(0) አመት የስራ ልምድ ተመዝጋቢዎች በአካል መምጣት ሳያስፈልጋችሁ በስልክ ቁጥር በ011 645 62 40 ደውላችሁ መጠየቅና መረጃ መሰጠት ትችላላችሁ፡፡
2. ሲቭል ኢንጅነሪንግ፣ መካኒካል መሐንዲስ፣ ኃይድሮሊክስ፣ ውሀ መሐንዲስ እና መስኖ መሐንዲስ፣ ማኔጅመንት ወይም ሥራ አመራር እና አካውንቲንግ ሥራ መደቦች በአዲስ አበባ እና አዲስ አበባ ዙሩያ በሚገኙ የመስተዳደር አካላት ተመዝግባችሁ ኮርፖሬሽኑ ባስቀመጠው የመመዘኛ መስፍርት የተመረጣችሁ ስትሆኑ በጀማሪ ኢንስትሩመንቴሽን ኦፊሰር እናበየጀማሪ አርቴክት የሥራ መደብ ደግሞ ኮርፖሬሽኑ ባወጣው ክፍት የሥራ ማስታወቂያ መሰረት ተመዝግባችሁ ኮርፖሬሽኑ ባስቀመጠው የመመዘኛ መስፍርት የተመረጣችሁ ናችሁ፡፡
3. ሁለት ዓመት እና ከዛ በላይ በሚጠይቁ የስራ መደቦች ላይ ያመለከታችሁ ተመዝጋቢዎች በቅርብ ቀን ለውድድር የምትቀርቡትን በመለየት የምናሳውቃችሁ መሆኑ እየገለፅን በትግስት እንድትጠባበቁ አክብሮት እንገልጻለን፡፡
4. በተመሳሳይም ከአዲስ አበባ እና አዲስ አበባ ዙሩያ ውጪ በሚገኙ የመስተዳደር አካላት የተመዘገባችሁ አመልካቾች ከላይ በተጠቀሱት መስፈርቶች መሰረት አጣርተን በቅርብ ቀን እስከምናሳውቃችሁ ድረስ በትግስት እንድትጠባበቁ አክብሮት እንገልጻለን፡፡


ስልክ ቁጥር +251 118 72 30 86/011 8 96 29 91

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች
👉የአርማታ ብረት በሜትር ምን ያህል ይመዝናል?
.
⏩ለኮንስትራክሽን ግብዐት የምንጠቀማቸው የአርማታ ብረት በቅርፃቸው በሁለት ይከፈላሉ
1. ልሙጥ ብረት(Mild Steel or plain rebar)
2. ባለ ክርክር/አርማታ ብረት(Deformed steel rebar)
➡በጥንካሬ ደረጃ ደግሞ በስፋት Grade 60 እና Grade 40
በመባል ይለያሉ ይህም ውጥረታዊ ሀይል/tensile strength/ በመቌቌም አቅማቸው ነው።
*Grade 40=275.79MPa yield strength ሲኖረው
*Grade 60=413.68MPa yield strength ይኖረዋል።
.
ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
👇👇👇👇👇
@engineer03 @engineer03


Get exam here👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇https://t.me/joinchat/AAAAAFgM2PoIcCzAqQUoJw
Forwarded from Exam for Civil engineer's
#share

This is construction engineer's exam channel
👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/joinchat/AAAAAFgM2PoIcCzAqQUoJw
💬Bitumen felt_______________
Anonymous Quiz
16%
A.is used as water proofing material
5%
B.is used as damp proofing material
3%
C.is made from bitumen and hessian fibres
76%
D.all the above.
💬The initial setting time of lime-pozzolana, is:-__________
Anonymous Quiz
65%
A.30 minutes
12%
B.60 minutes
7%
C.90 minutes
16%
D.120 minutes.
💬The active earth pressure of a soil is proportional to (where φ is the angle of friction of the soil):- ___________
Anonymous Quiz
10%
A.tan (45° - φ)
46%
B.tan2 (45° + φ/2)
28%
C.tan2 (45° - φ/2)
15%
D.tan (45° + φ)
💬The minimum water content at which the soil just begins to crumble when rolled into threads 3 mm in diameter, is known:- ____________
Final Results
33%
A.liquid limit
47%
B.plastic limit
20%
C.shrinkage limit
0%
D.permeability limit.
#share for your engineer's family,

Add your engineer's family and friends on the discussion groups
👉👇👇👇
@engineersworks
@engineersworks
@engineersworks

And the link below is you get an exam for all construction engineer's
Like ,:- civil, water, arch..,COTM,....

https://t.me/joinchat/AAAAAFgM2PoIcCzAqQUoJw
ሱር ኮንስትራክሽን በሽብር ወንጀል ተባባሪ ሆኖ ተገኘ::

ዛሬ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በሱር ኮንስትራክሽን መስሪያ ቤት ......click here to see more
Open🏗🏗🏗🏗🏗open
Open🏗🏗🏗🏗🏗 open
Open 🏗🏗🏗🏗open
🏗🏗🏗🏗🏗🏗
👉ስለ ብሎኬት
.
⏩Hollow Concret Block (HCB) ወይም የግድግዳ ብሎኬት/Wall HCB/ በመባል ይታወቃል።
*የብሎኬት ምርት ሲደረግ ጠቀሜታው ለሁለት ጉዳይ ነው
1. ሸክም መቌቌም የሚችል/Load Bearing/
2. ሸክም መቌቌም የማይችል /Non-Load Bearing/
*ይሄንን መሰረት ያደረገም የደረጃ ክፍፍል/Class/ ይኖራቸዋል።
*ሸክም መቌቌም የሚችሉት ብሎኬቶች "ክላስ ኤ እና ቢ" /
Class A and B/ በመባል ሲመደቡ ሸክም መቌቌም
የማይችሉት የብሎኬቶች ደግሞ "ክላስ ሲ" /Class C/ በመባል
ይመደባሉ።
➡ብሎኬት በተለምዶ በመጠናቸው ባለ10፣ ባለ15 እና ባለ 20 በመባል ይለያሉ::
ርዝመት x ስፋት x ቁመት/ Length x width x depth/
ማለትም Standard Dimenssion
*40x20x20cm
*40x20x15cm
*40x20x10cm
➡እያንዳንዱ ብሎኬት ሸክም የመቌቌም አቅማቸው
በሜጋ ፓስካል(Mpa) ይለካል
*Note:
1 kilogram per square centimetre = 0.0981 mega pascal

*Class A=3.8mpa
*Class B=3.2mpa
*Class C=1.8mpa .

@engineer03
@engineer03